ሁሉንም አይነት አዝናኝ ነገሮች፡ መረጃዎች፡ የመንገድ ላይ መጠየቆት ፡ ቪድዮዎችን እንለቅሎወታለን።
https://t.me/ET2ll
https://t.me/ET2ll
Telegram
Ethio lyu lyu ኢትዩ ልዩ ልዩ
ሁሉንም አይነት አዝናኝ ነገሮች፡ መረጃዎች፡ የመንገድ ላይ መጠየቆት ፡ ቪድዮዎችን እንለቅሎወታለን።
Watch "ZERITU KEBEDE | ዘሪቱ ከበደ | stage performance" on YouTube
https://youtu.be/0Cu3V_zhQJY
https://youtu.be/0Cu3V_zhQJY
YouTube
ZERITU KEBEDE | ዘሪቱ ከበደ | stage performance
New Ethiopian music 2020
ንጋት ታዳሚ አልባ ኮንሰርት ላይ ከተጫወተቻቸው ተወዳጅ ስራዎቿ ውስጥ #ውሸታም#ላዘነው ሰው #ስደተኛ #እዛው አልቀረሁም ከስር ኮሜንት አሰቀምጡልን for more videos in our channel contact as:
https://www.youtube.com/channel/UCDyFnZq7JWXuG6ZCmQhFBdA
https://facebook.com/EthioLeyuLeyu…

Forwarded from መረጃ (Abel)
ስለ ቫዚሊን 8 አስገራሚ ነጥቦች
ቫዝሊን (ፔትሮሊየም ጄሊ) ወይም በተለምዶ ባዝሊን እያልን የምንጠራው የውበት መጠበቂያ እጅግ በርካታ ለየት ያሉ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦች ያብቧቸው… በቅድሚያ ግን ሼር ያድርጉት፡፡
1. ማስቲካ ተለጥፎባቸው የተበላሹ ወለሎች አልያም ሌሎች እቃዎችን ቫዚሊን በመቀባት ማስለቀቅ ይቻለናል፡፡
2. ቫዚሊን ቅንድብ እና የአይን ሽፋሽፍትን ለማጥቆር እና ለማሳደግ እንዲሁም እንዲበዛ ለማድረግ ያግዛል፡፡ ይህንንም ወደ መኝታችን ስናመራ መቀባት እና ጠዋት መታጠብ ይገባል፡፡
3. አይናችን ላይ የተቀባናቸውን ማስዋቢያዎች ለማስለቀቅ ከቸገርን ቫዚሊን በመቀባት በጥጥ አልያም በንፁህ ጨርቅ በመጥረግ በቀላሉ ማስለቀቅም እንችላለን፡፡
4. ቆዳችንን የተዋበ ለማድረግ ቫዚሊን ሞቅ በማድረግ ፊታችንን በመቀባት ልስላሴ እና ጥራትን መጎናፀፍ እንችላለን ይህንንም የምናደርገው ወደ መኝታችን ከማምራታችን በፊት ነው፡፡
5. ቫዝሊን የተዋበ ጥፍር እንዲኖረንም ያግዘናል፡፡
6. ሽቶ ለረጅም ጊዜ መዓዛው በሰውነታችን እንዲቆይ ከፈለግን የፈለግንበት ቦታ ላይ ቫዚሊኑን ተቀብተን ሽቶውን ማድረግ መልካም ለውጥን ያመጣልናል፡፡
7. ፀጉርን ከሰውነታችን ለማስወገድ ስንሞክር የሚፈጠሩ ሽፍታዎችንና ጥቁር ነጠብጣቦችን ለመቀነስ አስቀድመን መቀባት ይገባናል፡፡
8. መረጃውን አሁኑኑ ሼር አድርጉት፡፡ እንደወደዱት ተስፋ እናደርጋለን፡፡
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
🗣➹share
👇🏾👇🏾👇🏾 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 👇🏾👇🏾👇🏾

ጥቆማ!
EBS ቴሌቪዥን እና አፍሪ ሄልዝ ቴሌቪዥን የፍሬክዌንሲ ለውጥ አድርገዋል!
ኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ባጋጠመው ቴክኒካል ችግር ምክንያት በአዲስ የሳተላይት ፍሪክዌንሲ እንደተመለሰ አሳውቋል።
ናይልሳት 10971 H (ሆሪዞንታል) SR 27500 ላይ የሚገኝ መሆኑን ገልጿል።
በተጨማሪ ላቅ ባለ HD እና SD ጥራት ደግሞ : በኢትዮ ሳት NSS 12 H (ፍሪክዌንሲ) 11105 SR 45000 ላይ ልታገኙ ትችላላችሁ።
ለማስተካከል የዲሽ ቴክኒሻኖችን ያነጋገሩ።
በሌላ በኩል ፦
የአፍሪ ሄልዝ የቴሌቪዥን ጣቢያ የሳተላይት ፍሪክዌንሲ ለውጥ አድርጓል።
በውጡ መሰረት አዲሱ የሳተላይት መገኛው FREQUENCY 11555 , SR-27500 VERTICAL መሆኑን የጣቢያው ማኔጂንግ ዳይሬክተር ካሣ አያሌው ካሣ ነግረውናል።
የአድራሻ ለውጡ ከዛሬ መስከረም 21/2013 ዓ/ም ጀምሮ ስርጭት ይጀምራል። የጣቢያው ተከታታዮች በዚሁ አዲስ አድራሻው እነዲያገኙት ጣቢያው ጥሪ አቀቧል።
@ET2ll @ET2ll

በመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 395/2009 እርከን ሁለት (2) የጥፋት ዝርዝር ስር 21 የጥፋት አይነቶች ያሉ ሲሆን በየጥፋቱ አንድ (1) ነጥብ የሚመዘገብ ይሆናል፡፡
የጥፋት አይነቶቹም ከታች ተዘርዝረዋል፡-
1 ለእግረኛ ወይም ለተላላፊ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ያልሰጠ፣
2 በጠባብ መንገድ ላይ ወይም በመታጠፊያ መንገድ በ12 ሜትር ውስጥ ተሽከርካሪ ያቆመ፣
3 በምድቡ የአሽከርከሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ኖሮት ከተፈቀደለት ደረጃ በላይ የሆነ ተሽከርከሪን ያሽከረከረ፣
4 በትራፊክ ደሴት ላይ ያሽከረከረ ወይም የመንገድ አከፋፋይ ደሴትን /መስመር/ በማቋረጥ ያሽከረከረ፣
5 ከተፈቀደለት ጊዜ በላይ የተበላሸ ተሽከርካሪን መንገድ ላይ ያቆመ ወይም አቁሞ የጠገነ፣
6 የሚታጠፍበትን አቅጣጫ ሳይዝ ወይም ደርቦ የታጠፋ፣
7 ሁለት መስመር ባለው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል ተሽከርካሪ የቀደመ፣
8 ምልክት ሳያሳይ ተሽከርካሪ ያቆመ ወይም ከቆመበት ቦታ ያንቀሳቀሰ፣
9 ለአደጋ አገልግሎት ተሽከርካሪ ቅድሚያ ያልሰጠ፣
10 ወደ ማይሄድበት አቅጣጫ ምልክት ያሳየ፣
11 አፈር፣ አሸዋ፣ ድንጋይና ተመሳሳይ ነገሮችን የሚመለከተውን አካል ሳያስፈቅድ በተሽከርካሪ ወይም በእግረኛ መንገድ ላይ ያራገፈ አሽከርካሪ፣
12 ከሚገባው በላይ ጭስ እያጨሰ ወይም ዘይት ወይም ነዳጅ እያፈሰሰ የሚሄድ ተሽከርካሪን ያሽከረከረ፣
13 የአደጋ አገልግሎት ተሽከርካሪን የአደጋ አገልግሎት ስራ ላይ ሳይሆን አላአግባብ የተፈቀደለትን ድምጽና የአደጋ ምልክት መብራት በመጠቀም ያሽከረከረ ፣
14 ከ7 ዓመት በታች የሆነ ህፃንን ከአዋቂ ጋር ሳያስቀምጥ ወይም ለደህንነቱ ሲባል በተሰራው ማቀፊያ ውስጥ ሳያስቀምጥ ያሽከረከረ፣
15 በተሽከርካሪ የውጪ አካል ላይ ሰው የጫነ፣
16 አደጋ ሊያደርስ የሚችል ጭነትን ከሕዝብ ጋር የጫነ፣
17 በጭነት ተሽከርካሪ ውስጥ በሕግ ከተፈቀደለት ውጪ ሰውን ያሳፈረ፣
18 የመጫን አቅሙ እስከ 25 ሰው በሆነ ተሽከርካሪ ከ3 ሰው በላይ ትርፍ የጫነ፣
19 የመጫን አቅሙ ከ25 ሰው በላይ በሆነ ተሽከርካሪ ከ5 ሰው በላይ ትርፍ የጫነ፣
20 የትራፊክ ተቆጣጣሪ ትዕዛዝ ያልፈጸመ ወይም የተሳሳተ መረጃ የሰጠ ወይም እንዲቆም ሲታዘዝ በእንቢተኝነት ሳይቆም የሄደ፣
21 በተራፊ ጭነት ላይ ተገቢውን ምልክት ሳያደርግ ወይም በተሽከርካሪው ላይ የተጫነውን ጭነት በሚገባ ሳያስር ወይም ሳይሸፍን ያሽከረከረ፡፡

# ለፈገግታ
ከሳይኮሎጂስቶች ጋር አትሳፈጥ!
•
የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩ ወደ ክፍል ገብቶ የእለቱን ወሳኝ ትምርት ለመጀመር ወደ ቦርድ እንደዞረ ፉጨት ሰማ። ወደ ተማሪዎቹ ዞሮ ማን እንዳፏጨ ጠየቀቃቸው ፣ሁሉም ዝም አሉ።
ፕሮፊሰሩ ተረጋግቶ ፣ እስክሪቢቶውን ወደ ኪሱ እየከተተ ፣ የዛሬው ሌክቸር እዚ ላይ ያበቃል፣ አለና ፈገግ ብሎ ነገር ግን መጀመሪያ አንድ ታሪክ እነግራችኋለው አላቸው። ሁሉም በጉጉት መጠበቅ ጀመረ
"ትላንት ቤቴ እንቅልፍ ስላስቸገረኝ ፣ዝም ብዬ ተነስቼ ነዳጅ ሞልቼ በዛውም ልናፈስ ለዛሬም ጊዜ ለመቆጠብ ከመሽ ወጣሁ ነዳጅ ከሞላሁ በኋላ ከትራፌክ ነጻ የሆነው መንገድ ላይ እየተንሸራሸርኩ ከሆነ ድግስ ቦታ የወጣች የምትመስል ቆንጂዬ ወጣት አየሁ።
መኪናዬን አዙሬ እርዳታ እንደምትፈልግ ጠየኳት "ታክሲ እንዳጣች እና ቤቷ እንዳደርሳት ጠየቀችኝ" ጋቢና ገባች ... ማውራት ጀመርን ... ውበት ብቻ ሳይሆን ባወራነው ርእስ ሁሉ በጣም ስማርት ጭንቅላት እንዳላት ከምታወራው መገመት ቻልኩ።
ቤቷ እንደደረስን ፣በጣም ጥሩ ሰው እንደሆንኩ ነገረችኝ ፣እኔም ጥሩ አስተሳሰብ እንዳላት ነግሬያት በሌላ ጊዜ ተገናኝተን ሻይ ቡና እንድንል ጠየኳት በሀሳቤም ተስማማች ፣ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር እንደሆንኩ አውርተን ፣ስልክ ተለዋወጥን።
ልንለያይ ስንል አንድ ነገር ላስቸግርህ ስትለኝ ፣ምንም ችግር የለውም አልኳት።"ወንድሜ አንተ የምታስተምርበት ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተማሪ ነው፣ በኛ ግንኙነት እንዳይጎዳ ቃል ግባልኝ" አለችኝ ...ችግር የለም ብዬ ስሙን ጠየኳት ስሙንም ነገረችኝ።
ምናልባት ብዙ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ ስለሚማሩና ተመሳሳይ ስም ሊኖራቸው ስለሚችል ወንድምሽን እንዴት ልለየው እችላለሁ ? ስል ጠየኳት።
እሷም:- ወንድሜ አንድ መለያ ባህሪ አለው በሱ ታውቀዋለህ፣ ፉጨት ማፏጨት ያዘወትራል አለችኝ። ከዛ ሁሉም ተማሪ ወደ አፏጨው ልጅ ዞሮ ማየት ጀመረ።
ፕሮፌሰሩም :- "የሳይኮሎጂ PHDዬን ተምሬ እንጂ ገዝቼ አይደለም ያገኘውት ና ውጣ ብሎ ጆሮውን ይዞ ከክፍል አስወጣው

Watch ""እኩል ሀ በሉ" ግጥም" on YouTube
https://youtu.be/TSTPdVSe6Ss
https://youtu.be/TSTPdVSe6Ss
YouTube
"እኩል ሀ በሉ" ግጥም
Ethiopia በምስራቅ ተፈራ የቀረበ የመድረክ ስራ
Watch "ኢሽታጊና በልምምድ ላይ ገራሚ አቅሙን አሳይቷል" on YouTube
https://youtu.be/CURZ3jUrVSI
https://youtu.be/CURZ3jUrVSI
YouTube
ኢሽታጊና በልምምድ ላይ ገራሚ አቅሙን አሳይቷል
የመድረክ ስራ ለማቅረብ ከባንድ ጋር ያደረገው ትውውቅ ለተጨማሪ ምስሎች ሊንኩን ይጫኑ/ for more videos in our channel contact as:
https://www.youtube.com/channel/UCDyFnZq7JWXuG6ZCmQhFBdA
https://facebook.com/EthioLeyuLeyu