ውጤይ ይፋ ሆኗል! ማየት ትችላላችሁ!
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ተለቋል፡፡ በዚህም ተፈታኞች ከአሁኗ ሰአት ጀምሮ
📌በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ 📌 በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
📌፡በቴሌግራም https://t.me/eaesbot ማየት ትችላላችሁ፡፡
መልካም እድል

Telegram
EAES Official Results Bot
EAES: Educational Assessment and Examination Service Official Bot.
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284
Forwarded from ᗩ+ አካዳሚ
የደሴ አዳሪ ት/ቤት ‼️
በአማራ ክልል ደሴ ከተማ የሚገኘው አዳሪ ት/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ዘንድሮ አስፈትኖ ነበር።እስካሁን ባለው መረጃ የት/ቤቱ ተማሪ ሚኪያስ አዳነ እውነቱ ከሰባት ፈተና 666 ውጤት በማስመዝገብ በቀዳሚነት እየመራ ነው።ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደሮች እንድሁም ለሚኪያስ እንኳን ደስ አላችሁ።
1. MIKIYAS ADANE EWENETU
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R-
Total: 666
ከሚኪያስ በተጨማሪ ሌሎች የት/ቤቱ ተማሪዎችም ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል።
2. TSION SHEWANDAGN ASEFA
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 635
3. TSION MULUALEM AYENEW
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 604
4. ABATYE MELE ANDARG
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 608
5. ABEBE ANAWTIE ENDALAMIE
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 640
6. ABEL ASHAGRE ATINAFU
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 608
7. ABEL MHRET AMBAWU
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 638
8. ABRAHAM ENAWGAW MENGE
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 607
9. AMANUEL MULUGETA ENDALE
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 638
#Share #Share #Share
https://t.me/+yq35UmSRvF42MjA0

👍3
# ማስታወቂያ
በ 2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:-
በ 2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች(በቅርቡ የወለዳችሁ እናቶች) ፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ) ተማሪዎች ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ
https://student.ethernet.edu.et
በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
ትምህርት ሚኒስቴር!

Forwarded from Ministry of Education Ethiopia
#ማስታወቂያ አቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫን በተመለከተ
በ 2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 10/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በዚህ ፕሮግራም የማይካተቱ መሆኑን እንገልጻለን።

Forwarded from Qesem Crypto (King of My)
ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች መግቢያ አሳውቁዋል በዚህም መሠረት የምዝገባ ቀን የካቲት 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርስቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ሙሉውን ከላይ ይመልከቱ
መረጃ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @Ethiostudent4bot
ለተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል መረጃዎች🙏
🔥@hahuethiopia 🔥
🔥@hahuethiopia 🔥
🔥@hahuethiopia 🔥
መረጃ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @Ethiostudent4bot
ለተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል መረጃዎች🙏
🔥@hahuethiopia 🔥
🔥@hahuethiopia 🔥
🔥@hahuethiopia 🔥
Forwarded from Enat Jobs (Ze Kirub)
📚 ለ 2015 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች
🎯 ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 13 - 14.
🎯 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 15 - 16.
🎯 ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 20-21.
🎯 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 15 - 16
@Freshman_Handouts
▬▬▬▬▬▬▬▬
🎯 ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 13 - 14.
🎯 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 15 - 16.
🎯 ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 20-21.
🎯 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 15 - 16
@Freshman_Handouts
▬▬▬▬▬▬▬▬
Forwarded from Ethio University News® (FOREVER🌍)
Bahir Dar University የጥሪ ማስታወቂያ
በ2015 ዓ/ም በመደበኛ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ
ስማችሁ ከ ̈A-M የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በዘንዘሊማ ካምፓስ
፨ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎቹ እና ስማችሁ ከ ̈N-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሸ አባይ (ይባብ ካምፓስ፣ 👉ከየካቲት 20/2015 እስከ 22/2015 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8

Forwarded from NIBC NEWS - ዕለታዊ
የጥሪ ማስታወቂያ
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶና ከዚያም በላይ አምጥታችሁ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች:-
ምዝገባ በበየነ መረብ ”Online” 👉 ከየካቲት 20-26/2015 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን ሲሆን የተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ 👉 የካቲት 27-28/2015 ዓ.ም በዋናው ግቢ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፤
ስለምዝገባ ሂደቱ ዝርዝር መረጃዎችን በዩኒቨርስቲዉ ድህረ-ገጽ https://hu.edu.et እና በዩኒቨርስቲው የማህበራዊ ገጾች የሚገለጹ መሆኑን እንድታውቁ፡፡
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና ቅጂው
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ቅጂው
3ኛ. የሌሊት አልባሳት
4ኛ. 4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5ኛ. የስፖርት ትጥቅ
በተለያየ ምክንያት ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2015 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ የካቲት 29 እና 30 2015 ዓ.ም እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━

#Point‼️
ለ 2015 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች
🔭 ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 13 - 14.
🔭 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 15 - 16.
🔭 ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 20-21.
🔭 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 15 - 16
🔭 ባህር ዳር ዩንቨርስቲ - የካቲት 20 - 22
🔭 ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ Online ምዝገባ የካቲት 20-26.
( የመግቢያ ቀንየካቲት 27-28 )
🪞Special Online Tutorial ተጀምሯል። በ Maths እና Physics ገፅ በገፅ መማር የምትፈልጉ እና አሪፍ ፊልድ መግባት የምፈልግ ይመዝገብ። ( @EAES_Admin)
🪞ያልጠሩ ዩኒቨርስቲዎች ዛሬ እና ነገ ይጠራሉ።
🪞የ Remedial ተማሪዎች ምደባ በዚህ ሳምንት ይከናወናል። ወደ ዩኒቨርስቲ የምትገቡባት ቀን ሩቅ ስላልሆነ ተዘጋጁ
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
https://t.me/ESLCE

Mathematics by d
This channel is primerly aimed to improve students mathematics skill
Forwarded from NIBC NEWS - ዕለታዊ
#ማስታወቂያ የአቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ
በ 2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንድትችሉ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:- የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በዚህ ፕሮግራም የማይካተቱ መሆኑን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር!
━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━
በ 2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንድትችሉ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:- የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በዚህ ፕሮግራም የማይካተቱ መሆኑን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር!
━━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Aconcise
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━
Forwarded from Patriots News Channel
የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች፦
በ2015 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ቀን ከታች በተገለጸው መሰረት የካቲት 27 እና 28 መሆኑን እናሳውቃለን!
@hulumediaofficial
በ2015 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ቀን ከታች በተገለጸው መሰረት የካቲት 27 እና 28 መሆኑን እናሳውቃለን!
@hulumediaofficial
Forwarded from QUBEE ACADEMY (Qubee)
#ASTU
በ2015 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲሰ ገቢ ተማሪዎች ምዘገባ የካቲት 22 እና 23/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ➧ የካቲት 24/2015 ዓ.ም
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➧ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ (4)።
ትምህርት የሚጀመረዉ የካቲት 27/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
@qubeeacademy @qubeeacademy

Forwarded from Ethio University News® (🅽€~€Ř ĜĨ~€ 𝕦🅿)
የተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ
♻️በ2015 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቅበላ ቀን የካቲት 22/2015 ዓ/ም፣ የምዝገባ ቀን የካቲት 23 እና 24 ቀን 2015 ዓ.ም ፣ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡
ስለሆነም ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ወደ ዩኒቨርሲቲው በሚትመጡበት ጊዜ፡-
# የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ኦርጂናልና ሁለት የማይመለስ ኮፒ፣
# ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና ሁለት የማይመለስ ኮፒ፣
# የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ኦርጂናልና ሁለት የማይመለስ ኮፒ፣
# የፓስፖርት መጠን (Passport Size) የሆነ አራት ጉርድ ፎቶ፣
# አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፣ እንድሁም
# ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል
♻️በመያዝ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በጫሞ ካምፓስ በአካል ቀርባችሁ እንዲትመዘገቡ እያሳሰብን ስለምደባው ዝርዝር መረጃ ከዩኒቨርሰቲው ድህረ-ገጽ www.amu.edu.et ማግኘት የሚትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

Forwarded from 🇪🇹ኢትዮ University
#RemedialStudents
በ 2014 የሚጀምረው የ Remedial ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምደባ ሰሞኑን ይፋ ይደረጋል። በዩኒቨርስቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች እስከ የካቲት 30 ድረስ ጥሪ እንደሚደረግላቸው ሰምተናል።
ስለዚህ ካሁኑ የሚያፈልጉ ዝግጅቶችን እንድታደርጉ እናሳስባለን።
በ College Remedial መማር የምትፈልጉ የተለያዩ ኮሌጆችን እያስተዋወቅንላችሁ እንገኛለን። ካሁኑ ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ።
በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ #Module'ች ተሰራጨቷል። በቅርቡ Post እናደርጋለን።
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @ethiouniversity1bot
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝

#Update
አዲስ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለሬሜዲያል (Remedial) ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ጊዜ ከየካቲት 21-24/2015 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን ዩንቨርሲቲው ገልጿል።
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ👇
1ኛ, መሰናዶ ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ከፍል ካርድ፣
2ኛ, የሌሊት አልባሳት፣3x4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ብዛት 4 እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።
እንዲሁም ምደባችሁም በስም አልፋቤታችሁ መሠረት ፡-
1ኛ/ ፨Natural science /alphabet/ A - K ፣ 👉በዋናው ግቢ
፨Natural science /alphabet/ L- Z ፣ 👉ዱራሜ ግቢ
2ኛ/ ፨social science /alphabet/ A - R ፣ 👉ዋናው ግቢ
፨Social science /alphabet/ S - Z ፣ 👉ዱራሜ ግቢ

👍1
Forwarded from GEBEYA MEDIA
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህ የሪሜዲያል (REMEDIAL) ተማሪዎች በሙሉ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለሪሜዲያል (REMEDIAL) የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ 👉 የካቲት 29-30/2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ትምህርት የሚጀመረው መጋቢት 1/2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኃል፡፡
1ኛ. መሰናዶ ያጠናቀቃችሁበትን ሰርተፍኬት፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር እና አራት 3×4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ።
2ኛ. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ እናሳስባለን፡፡
3ኛ ይህንን የመግቢያ ጊዜ አሳልፎም ሆነ ቀድሞ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት
@resinhun

♻️HAWASA_UNIVERSITY
በ2015 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ሬመዲያል (Remedial Program) የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ጊዜ ከየካቲት 30-መጋቢት 01/ 2015 ዓ.ም መሆኑን ይገልጻል።
🔰የምደባታ ቦታ፡-
በ Social Science የተመደባችሁ የስም ፊደል ከ A-L በቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት ግቢ እንዲሁም የስም ፊደል ከM-Z በዋናው ግቢ
🔰በ Natural Science የተመደባችሁ የስም ፊደል A-E በበንሳ ዳዬ ግቢ ፣ የስም ፊደል ከF-P በግብርና ኮሌጅ ግቢ እንዲሁም የስም ፊደል R-Z በዋናው ግቢ
🔰የተመደባችሁ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
🔰ማሳሰብያ ፡-
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
📮1ኛ. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና ቅጂው
📮2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክርቢት ዋናውና ቅጂው
📮3ኛ. የሌሊት አልባሳት
📮4ኛ. 4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
📮5ኛ. የስፖርት ትጥቅ
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
🔰 Share 👆👆
መልካም የትምህርት ዘመን ተመኘን

በ2015ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባችሁ 👉 የካቲት 29 እና 30/2015ዓ.ም እንደሚካሄድ ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
፨ዝርዝር መረጃ ከምስሉ ይመልከቱ ‼️
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @ethiouniversity1bot
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
፨ዝርዝር መረጃ ከምስሉ ይመልከቱ ‼️
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @ethiouniversity1bot
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝