Mathematics by d
37 subscribers
190 photos
3 videos
126 files
46 links
This channel is primerly aimed to improve students mathematics skill
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
👍2
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?

ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ á‰ áˆáˆˆá‰ľ ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።
👍2
ተቀይሯል ‼️ #Results

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት የሚያዩበት Website ተቀይሯል። አምና የነበሩት አራት ውጤት የምታዩበት አማራጮች ተቀይሯል።

በዚህ አመት የተማሪዎች ብዛት በእጥፍ ስለጨመረ አማራጮችን ወደ ስድስት አሳድገዋል።

የተማሪዎች ውጤት ወደ System እያገባ መሆኑን እና የተማሪዎች ቁጥር ብዛት ስላለው ለመዘግየት አንዱ ምክንያት መሆኑን ተጠቅሟል።

አሁንም ውጤት መቼ ይፋ እንደሚሆን ማወቅ አልቻልንም። ለማንኛውም ውጤት ልክ እንደወጣ ውጠታቹን የሚታዩበት websites እነዚህ ናቸው።

1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046

https://t.me/ESLCE
👍1
Fumction
Study this
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል?

ባለፈው ሳምንት áˆ‹á‹­ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይፋ ይደረጋል ? " ብለን ጠይቀናቸው ፤ ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚል ምላሽ ሰጥተውን ነበር።

ዛሬ ይህንኑ ጥያቄ በድጋሚ ለትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አቅርበን ውጤት ይፋ ማድረጊያ ቀኑ  " ከነገ እንደማያልፍ " በዚገይ ደግሞ እስከ ቅዳሜ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመውናል።

ምንጭ፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ውጤታችሁን በኛ በኩል ማየት የምትፈልጉ ትክክለኛ ስም እና Registration number በ @Huluadminbot ላይ ላኩልን።

ጠዋት የላካችሁ ድጋሚ አትላኩ 🙏🙏🙏

የላካችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን በ @grade12hahu ላይ በሰዓቱ ጠብቁን👏👏👏👏👏

✅ Senior ተማሪዎች ፈጣን ኔትወርክ ያላችሁ እና ማየት የምትችሉ @ethiouniversity1bot ላይ ስም እና Username ላኩ

ለሁሉም ተማሪዎች ሼር አድርጉ🙏 ሼር ያደርጉት ቶሎ ይላክላቸዋል 👏

የቻናላችን ሊንክ👇
https://t.me/+B4iu_KaLsiNjYzc8
https://t.me/+B4iu_KaLsiNjYzc8
point‼️

የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆኑንን ተከትሎ፣ ዩኒቨርስቲዎች በመቀበል አቅማቸው ልክ ተማሪዎችን እንዲቀበሉ አማራጭ እየተፈለገ ነው፡፡

በዚህም በልዩ ሁኔታ ለማለፊያ #የቀረበ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን #የማጠናከሪያ ትምህርት ወስደው ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረግ የሚለው አንዱ አማራጭ ሆኖ በመንግሥት በኩል እየታየ እንደሆነ አዲስ ማለዳ ዘግባለች።

በተማሪዎቹ ውጤት ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት እንዲያውቁት የተደረገ እንደሆነ ማወቅ ተችሏል፡፡
ዉጤት ለማየት ካስቸገራችሁ ስምና code ላኩልኝ
ውጤይ ይፋ ሆኗል! ማየት ትችላላችሁ!

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ተለቋል፡፡ በዚህም ተፈታኞች ከአሁኗ ሰአት ጀምሮ

📌በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ 📌 በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም

📌፡በቴሌግራም https://t.me/eaesbot ማየት ትችላላችሁ፡፡

መልካም እድል
 
የደሴ አዳሪ ት/ቤት ‼️

በአማራ ክልል ደሴ ከተማ የሚገኘው አዳሪ ት/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ  የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ዘንድሮ አስፈትኖ ነበር።እስካሁን ባለው መረጃ የት/ቤቱ ተማሪ ሚኪያስ አዳነ እውነቱ ከሰባት ፈተና 666 ውጤት በማስመዝገብ በቀዳሚነት እየመራ ነው።ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደሮች እንድሁም ለሚኪያስ እንኳን ደስ አላችሁ።

1. MIKIYAS ADANE EWENETU
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R-
Total: 666

ከሚኪያስ በተጨማሪ ሌሎች የት/ቤቱ ተማሪዎችም ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል።

2. TSION SHEWANDAGN ASEFA
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 635

3. TSION MULUALEM AYENEW
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 604


4. ABATYE MELE ANDARG
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 608

5. ABEBE ANAWTIE ENDALAMIE
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 640

6. ABEL ASHAGRE ATINAFU
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 608

7. ABEL MHRET AMBAWU
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 638

8. ABRAHAM ENAWGAW MENGE
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 607

9. AMANUEL MULUGETA ENDALE
School: DESSIE SPECIAL BOARDING(R
Total: 638

#Share #Share #Share

https://t.me/+yq35UmSRvF42MjA0
https://t.me/+yq35UmSRvF42MjA0
👍3
# ማስታወቂያ

በ 2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ:-

በ 2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች(በቅርቡ የወለዳችሁ እናቶች) ፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ) ተማሪዎች ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ

https://student.ethernet.edu.et

በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።

ትምህርት ሚኒስቴር!
#ማስታወቂያ አቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫን በተመለከተ

በ 2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 10/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ:- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በዚህ ፕሮግራም የማይካተቱ መሆኑን እንገልጻለን።

ትምህርት ሚኒስቴር!
Forwarded from Qesem Crypto (King of My)
ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች መግቢያ አሳውቁዋል በዚህም መሠረት የምዝገባ ቀን የካቲት 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርስቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ሙሉውን ከላይ ይመልከቱ

መረጃ ና አስተያየት ለመስጠት
  👉 @Ethiostudent4bot

ለተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል መረጃዎች🙏
🔥@hahuethiopia 🔥
🔥@hahuethiopia 🔥
🔥@hahuethiopia 🔥
Forwarded from Enat Jobs (Ze Kirub)
📚 ለ 2015 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች

🎯 ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 13 - 14.

🎯 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 15 - 16.

🎯 ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 20-21.

🎯 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - የካቲት 15 - 16
@Freshman_Handouts
▬▬▬▬▬▬▬▬
Forwarded from Ethio University NewsÂŽ (FOREVER🌍)
Bahir Dar University የጥሪ ማስታወቂያ

በ2015 ዓ/ም በመደበኛ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ

ስማችሁ ከ ̈A-M የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በዘንዘሊማ ካምፓስ

፨ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎቹ እና ስማችሁ ከ ̈N-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሸ አባይ (ይባብ ካምፓስ፣ 👉ከየካቲት 20/2015 እስከ 22/2015 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8