Mathematics by d
37 subscribers
190 photos
3 videos
126 files
46 links
This channel is primerly aimed to improve students mathematics skill
Download Telegram
ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 18 ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል

ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 18 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።

ተፈታኞች ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉም አገልግሎቱ አሳስቧል፡፡

የሚፈተኑ ተፈታኞች ከሁሉም ክልል ሲሆኑ እነርሱም፡-

1. የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም በእርግዝና ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመፈተን  ያልቻሉ

2. በህግ ጥላ ስር ወይም በማረሚያ ቤት ሆነው በነበረው መፈተኛ ሁኔታ ለመፈተን ያልቻሉ

3. የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወይም የፌዴራል ፖሊስ ወይም የክልል ልዩ ኃይል አባል ሆነው በወቅቱ በግዳጅ ላይ በመሆናቸው ያልተፈተኑ

4. በህመም ወይም ተቀባይነት ባገኘና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል ፈተና ያልተፈተኑ

5. ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው የድልድይ መደርመስ አደጋ ምክንያት ያልተፈተኑ

6. በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ችግር ምክንያት አንድ ፈተና እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው

7. ተቀባይነት ባገኙ ችግሮች ምክንያት እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው መሆናቸውን ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ አመላክቷል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/ESLCE
የዘንድሮ entrance exam የያዘ pdf ነዉ ተመልከቷቸዉ
ተጋበዙልኝ
ይህንስ ታዉቁ ነበር
Forwarded from Deleted Account
👍2
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?

ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።
👍2
ተቀይሯል ‼️ #Results

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት የሚያዩበት Website ተቀይሯል። አምና የነበሩት አራት ውጤት የምታዩበት አማራጮች ተቀይሯል።

በዚህ አመት የተማሪዎች ብዛት በእጥፍ ስለጨመረ አማራጮችን ወደ ስድስት አሳድገዋል።

የተማሪዎች ውጤት ወደ System እያገባ መሆኑን እና የተማሪዎች ቁጥር ብዛት ስላለው ለመዘግየት አንዱ ምክንያት መሆኑን ተጠቅሟል።

አሁንም ውጤት መቼ ይፋ እንደሚሆን ማወቅ አልቻልንም። ለማንኛውም ውጤት ልክ እንደወጣ ውጠታቹን የሚታዩበት websites እነዚህ ናቸው።

1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046

https://t.me/ESLCE
👍1
Fumction