Mathematics by d
37 subscribers
190 photos
3 videos
126 files
46 links
This channel is primerly aimed to improve students mathematics skill
Download Telegram
ጓደኞቻችሁ እነማን ናቸው

በዚህ አባባል በደንብ እስማማለሁ ፦ "You are the average of the five people you surround yourself with" 5 ጓደኞቻችሁን አስቡ። እናንተ የነሱ ጭማቂ ናችሁ። እኔ በሚገርም ሁኔታ ከአጠናን ዘዴዎች ሌላ የማደርገው የጓደኛ ምርጫ በትምህርቴ ላይም ሆነ በባህሪየ ላይ ተፅእኖ ሲያሳድር አስተዉያለሁ። "እኔ ራሴን እቆጣጠራለሁ!" አንበል። ጓደኞቻችንን በጥበብ እንምረጥ። ጎበዝ መሆን ከፈለጋችሁ ሊኖራችሁ የሚገባው ለትምህርት ፍቅር ያለዉ ጓደኛ ነው።

https://t.me/ESLCE
50%of 20=20%of 50 🤔
ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 18 ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል

ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 18 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።

ተፈታኞች ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉም አገልግሎቱ አሳስቧል፡፡

የሚፈተኑ ተፈታኞች ከሁሉም ክልል ሲሆኑ እነርሱም፡-

1. የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም በእርግዝና ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመፈተን  ያልቻሉ

2. በህግ ጥላ ስር ወይም በማረሚያ ቤት ሆነው በነበረው መፈተኛ ሁኔታ ለመፈተን ያልቻሉ

3. የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወይም የፌዴራል ፖሊስ ወይም የክልል ልዩ ኃይል አባል ሆነው በወቅቱ በግዳጅ ላይ በመሆናቸው ያልተፈተኑ

4. በህመም ወይም ተቀባይነት ባገኘና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል ፈተና ያልተፈተኑ

5. ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው የድልድይ መደርመስ አደጋ ምክንያት ያልተፈተኑ

6. በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ችግር ምክንያት አንድ ፈተና እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው

7. ተቀባይነት ባገኙ ችግሮች ምክንያት እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው መሆናቸውን ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ አመላክቷል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/ESLCE
የዘንድሮ entrance exam የያዘ pdf ነዉ ተመልከቷቸዉ
ተጋበዙልኝ