Mathematics by d
37 subscribers
190 photos
3 videos
126 files
46 links
This channel is primerly aimed to improve students mathematics skill
Download Telegram
መረጃ ‼️‼️

❗️የ 12ኛ ክፍል ውጤት እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይፋ ይሆናል።

❗️❗️ ከ 25 እስከ 30 ባሉት ቀናት የዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ተነግሮ ምደባ ይደረጋል።

በጥር ወር ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረጋል።
አርባ ሁለት በመቶ የሚሆኑት ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ተማሪዎች ስራ አጥ መሆናቸው ተነገረ።

⚡️ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ ከመንግስት ዩኒቨርስቲ ምሩቃን መካከል 58 በመቶዎቹ ብቻ ስራ እንደሚያገኙ ጠቁሟል። በተቃራኒው 42 በመቶ ያህሉ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ከተመረቁ በኋላ ሥራ አጥ እንደሚሆኑ በዚሁ ጥናቱ ገልጿል።

⚡️ጥናቱ ይፋ የሆነው የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 የሩብ አመት የስራ አፈጻጸሙ በዚህ ሳምንት ለፓርላማ ባቀረበበት ወቅት ሲሆን በየአመቱ ቢያንስ 160,000 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎቿ ተቀብላ በተመሳሳይ ለምታስመርቀው ኢትዮጵያ ጥናቱ አስደንጋጭ ነው ተብሏል። የወጣቶች ስራ አጥነት ከ23 በመቶ በላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ማስታወቁም አይዘነጋም https://t.me/ESLCE
✳️የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?

➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡

➢ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው  ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::

❖ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል ....



       የ F1 ጥቅሞች
► ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው help menuን ያመጣልናል፡፡
► Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ Control ጋር በጋራ ስንነካው Hides or displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡

       የ F2 ጥቅሞች
◕ Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
◕ Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer

       የ F3 ጥቅሞች
► Opens search feature in Windows Explorer
► Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
► Opens find feature in Firefox and Chrome

       የ F4 ጥቅሞች
◕ Alt + F4 closes window
◕ Places the cursor in the address bar in Explorer

       የ F5 ጥቅሞች
► Starts slideshow in Power Point
► Refreshes Internet browser pages
► Opens Find and Replace in Microsoft Office

       የ F6 ጥቅሞች
◕ Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
◕ Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents

       የ F7 ጥቅሞች
► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word

       የ F8 ጥቅሞች
◕ In Excel, enables extend mode for arrow keys
◕ Enables safe mode in Windows

       የ F9 ጥቅሞች
► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
► Updates fields in Word

       የ F10 ጥቅሞች
◕ Opens menu bar
◕ Ctrl + F10 maximizes window in Word
◕ Shift + F10 does the same thing as a right click

       የ F11 ጥቅሞች
► Exits and enter full screen mode in browsers
► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel

       የ F12 ጥቅሞች
◕ Opens Save As in Word
◕ Shift + F12 saves Word document
◕ Ctrl + F12 opens Words

https://t.me/ESLCE
ጓደኞቻችሁ እነማን ናቸው

በዚህ አባባል በደንብ እስማማለሁ ፦ "You are the average of the five people you surround yourself with" 5 ጓደኞቻችሁን አስቡ። እናንተ የነሱ ጭማቂ ናችሁ። እኔ በሚገርም ሁኔታ ከአጠናን ዘዴዎች ሌላ የማደርገው የጓደኛ ምርጫ በትምህርቴ ላይም ሆነ በባህሪየ ላይ ተፅእኖ ሲያሳድር አስተዉያለሁ። "እኔ ራሴን እቆጣጠራለሁ!" አንበል። ጓደኞቻችንን በጥበብ እንምረጥ። ጎበዝ መሆን ከፈለጋችሁ ሊኖራችሁ የሚገባው ለትምህርት ፍቅር ያለዉ ጓደኛ ነው።
ጓደኞቻችሁ እነማን ናቸው

በዚህ አባባል በደንብ እስማማለሁ ፦ "You are the average of the five people you surround yourself with" 5 ጓደኞቻችሁን አስቡ። እናንተ የነሱ ጭማቂ ናችሁ። እኔ በሚገርም ሁኔታ ከአጠናን ዘዴዎች ሌላ የማደርገው የጓደኛ ምርጫ በትምህርቴ ላይም ሆነ በባህሪየ ላይ ተፅእኖ ሲያሳድር አስተዉያለሁ። "እኔ ራሴን እቆጣጠራለሁ!" አንበል። ጓደኞቻችንን በጥበብ እንምረጥ። ጎበዝ መሆን ከፈለጋችሁ ሊኖራችሁ የሚገባው ለትምህርት ፍቅር ያለዉ ጓደኛ ነው።

ጓደኞቻችሁ እነማን ናቸው

በዚህ አባባል በደንብ እስማማለሁ ፦ "You are the average of the five people you surround yourself with" 5 ጓደኞቻችሁን አስቡ። እናንተ የነሱ ጭማቂ ናችሁ። እኔ በሚገርም ሁኔታ ከአጠናን ዘዴዎች ሌላ የማደርገው የጓደኛ ምርጫ በትምህርቴ ላይም ሆነ በባህሪየ ላይ ተፅእኖ ሲያሳድር አስተዉያለሁ። "እኔ ራሴን እቆጣጠራለሁ!" አንበል። ጓደኞቻችንን በጥበብ እንምረጥ። ጎበዝ መሆን ከፈለጋችሁ ሊኖራችሁ የሚገባው ለትምህርት ፍቅር ያለዉ ጓደኛ ነው።

https://t.me/ESLCE
50%of 20=20%of 50 🤔
ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 18 ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል

ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 18 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።

ተፈታኞች ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉም አገልግሎቱ አሳስቧል፡፡

የሚፈተኑ ተፈታኞች ከሁሉም ክልል ሲሆኑ እነርሱም፡-

1. የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም በእርግዝና ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመፈተን  ያልቻሉ

2. በህግ ጥላ ስር ወይም በማረሚያ ቤት ሆነው በነበረው መፈተኛ ሁኔታ ለመፈተን ያልቻሉ

3. የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወይም የፌዴራል ፖሊስ ወይም የክልል ልዩ ኃይል አባል ሆነው በወቅቱ በግዳጅ ላይ በመሆናቸው ያልተፈተኑ

4. በህመም ወይም ተቀባይነት ባገኘና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል ፈተና ያልተፈተኑ

5. ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው የድልድይ መደርመስ አደጋ ምክንያት ያልተፈተኑ

6. በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ችግር ምክንያት አንድ ፈተና እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው

7. ተቀባይነት ባገኙ ችግሮች ምክንያት እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው መሆናቸውን ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ አመላክቷል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/ESLCE
የዘንድሮ entrance exam የያዘ pdf ነዉ ተመልከቷቸዉ