#FAKE
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መቃረብን ተከትሎ የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ በመሆኑ ተማሪዎች እንዲሁም የተማሪ ወላጆች ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል።
" የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወደ #ህዳር30 ተሸጋገረ " እየተባለ በአንዳንድ የማህበራዊ ገፆች ላይ የሚሰራጨው መረጃ ምንጩ የማይታወቅ በትምህርት ሚኒስቴርም ሆነ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያልተገለፀ የተሳሳተ መረጃ ነው።
ተማሪዎች ምንጫቸው የማይታወቁ ፅሁፎችን በማህበራዊ ሚድያ ለጓደኞቻችሁ ባለመላክ ሀሰተኛ መረጃዎችን ተከላከሉ።

👍1
የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምን ለየት ያረገዋል?
- ማንም ሊሰርቀው አይችልም(ለፓለቲካ ጥቅም ሲሰረቀ እንደነበረው)!
- የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፈተናውን ሊያሰሩ አይችልም!
- ተማሪዎች ስልክ ይዘው አይገቡ ፤ ከግቢ መውጣት አይችሉ ፣ ጉዳዩ ተዘጋ!
- ፈተኞችን በሬ እያረዱ የሚያበሉ ፣ የገጠር ትምህርት ቤቶች ከሰሩ!
- የፈተናው ኮድ 6 እና ከዛ በላይ እንደሚሆን ነው፣ ጎበዝ ተማሪዎች አረፉ!
ባጠቃላይ የዘንድሮ በቂ ዝግጅት ያደረጉ ተማሪዎች እና በትክክል ተምረው እዚህ የደረሱ ብቻ የሚያልፉበት ነው። በተጨማሪም እንደከዚህ በፊት ሳይማር ለበሬ መዋጮ አዋጥቶ ዩንቨርስቲ መግባት ስለማይኖር በራሱ ትንሽ የሚጥር የማለፍ እድሉ ከፍተኛ ያረገዋል።
https://t.me/ESLCE

Telegram
Mathematics by d
This channel is primerly aimed to improve students mathematics skill
👍1
#የ12ኛ_ክፍል_ፈተና
#ትራንስፖርት
ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች በ50 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ ያሉ ተፈታኝ ተማሪዎች የትራንስፖርት ወጪን በራሳቸው ይሸፍናሉ፤ ከ50 ኪሎ ሜትር ርቀት በላይ የሚገኙ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርት ቤቶቻቸው የሚገኙባቸው ወረዳዎች ወጪያቸውን ይሸፍናሉ።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ

በ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ለጋዜጠኞች መግለጫ ተሰጠ!
ትምህርት ሚኒስቴር የ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ማብራሪያና መግለጫ ሰጥቷል።የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የገለጹ ሲሆን ሂደቱ ተማሪዎች በራስ ጥረት ብቻ ውጤታማ የሚሆኑበት ነው ብለዋል።
ከዚህም መካከል የፈተናው ዝግጅትና ህትመት በቴክኖሎጂ ታግዞ በከፍተኛ ጥንቃቄና ከደህንነት ስጋት ነፃ በሆነ መልኩ መከናወኑን በመግለጫቸው ተናግረዋል።እስከ አሁን በነበረው የቅድመ ዝግጅት ሂደትም ከሚመለከታቸው የፌደራል እና የክልል መንግስታት የስራ ሃላፊዎች ጋር በቅንጅት እየተሰራ እንደሆነም ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
በመግለጫው ሀገር አቀፍ ፈተናው በሁለት ዙር የሚሰጥ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም በመጀመሪያው ዙር የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ከመስከረም 30,2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 02,2015 ዓ.ም ፈተናውን ሲወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከ ጥቅምት 8,2015 ዓ.ም እስከ 11,2015 ዓ.ም ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሏል።
ተፈታኞችም ፈተናው ከሚሰጥበት ቀን በፊት ባሉት ሶስት ቀናት በሚፈተኑበት ዩኒቨርስቲዎች መገኘት እና ኦረንቴሽን መውሰድ እንደሚጠበቅባቸውም ተነግሯል።ከፈተናው ቀን በፊት ባሉት ቀናት ተማሪዎችን ወደ ፈተና ቦታ የማምጣት እና ፈተናው እንዳለቀም ተማሪዎችን ወደየመጡበት አካባቢ የመመለስ ስራ እንደሚሰራም ተገልጿል።
በተጨማሪም በመግለጫው ተፈታኞች ወደ ፈተና ቦታ ሲመጡ ይዘዋቸው እንዲመጡ የተፈቀዱ እና የተከለከሉ ቁሳቁሶች የተገለፁ ሲሆን ከነዚህም መካከል የዲጅታል ቴክኖሎጂ ውጤቶች( ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ፍላሽ.. ወ.ዘ.ተ)፣ ስለታማ ቁሳቁሶች እና ሌሎችም በፈተና ቦታ የተከለከሉ ቁሳቁሶች መሆናቸው ተገልጿል።
ተማሪዎች እና ወላጆች ከተሳሳቱ መረጃዎች እራሳቸውን በማራቅ ለፈተናው አሰጣጡ ስኬት የበኩላቸውን እንዲወጡም በመግለጫው ተጠይቋል።የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከመስከረም 30,2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 11,2015 ዓ.ም በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ይሰጣል።

ከመደበኛ አስተሳሰብ ውጣ!
ተምሬ ተመርቄ ተቀጥሬ ከሚል መደበኛ አስተሳሰብ ውጣ!
አባትህ የኖረውን ህይወት ለመድገም አትጣር
ነገ ልጅህ አባዬ ይሄን ግዛልኝ ሲልህ ቆይ 30 ይሙላ እያልክ መኖር ነው ሀሳብህ
አስተውል ህይወት እንደዚ አትገፋም
ራስህን ፈልግ እና አግኝ እዛ ላይ ሙሉ አቅምህን ተጠቅመህ ስራ!
ቀን 08/03/2015
የመልካም ጅሞሮ ይሆንላችሁ ዘንድ የ ENDRE ACADEMY ምኞት ነው።
ቤታችሁ የተለያዩ በርካታ እና ጠቃሚ መረጃ ሊያጋራችሁ ዝግጅቱን አጠናቋል
በልፋታችሁ ልክ ተጠቃሚ የምትሆኑበትን ድርጊት ያገጣጥማችሁ።
የድካም ተጠቃሚ ያድርጋችሁ

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀናል።
ሚኒስቴሩ በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ሰምተናል።
አጠቃላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ከሁለተኛ ዙር ፈተና በኋላ የሚገለጽ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

📚በጣም ብዙዎቻችሁ እየጠየቃችሁን ስለሆነ ዮኒቨርስቲዎቻችን ከመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች እስከ 4ተኛው ትውልድ ድረስ አስቀምጠንላቹሃል ።
📊ለመሆኑ የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው?
የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደአንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል
#በ1ኛ_ትውልድ
✔️ addis ababa university
✔️Arba Minch University
✔️Bahirdar University.
✔️University of Gondar
✔️Hawassa University
✔️Haramaya University
✔️Jimma University
✔️Mekele University
የሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች ፦
✔️ Dila University
✔️ Dire dawa University
✔️Jijiga University
✔️ Mede welabo University
✔️ASTU
✔️Debra Markos University
✔️Aksum University
✔️Debra Birhan University
✔️Wollega University
✔️Wollo University
✔️Mizan Teppi University
✔️Mekdela Amba University
✔️Ambo University
✔️ Semera University
✔️ kotebe motrop. University
#የ3ኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች
✔️Adigrat University
✔️Mattu University
✔️Woldia University
✔️Wolkite University
✔️Debratebor University
✔️Wachamo University
✔️Assosa University
✔️Aastu University
✔️Arsi University
✔️ Gambela University
✔️ bulehora University
✔️ walita sodo university
#በ4ኛ_ትውልድ_
✔️Jinka University
✔️Bonga University
✔️Worabe University
✔️Injibara University
✔️Debark University
✔️Mekdela Amba University
✔️Raya University
✔️Dembidolo University
✔️Selale University
✔️Oda Bultum University
✔️ Borna university

" ተማሪዎች ፈተናውን ለመፈተን ዝግጅት አድርጉ " - የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ
በተለያየ ምክንያት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል ላልተፈተኑ ተማሪዎች ፈተናውን በታህሳስ ወር መጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርይ መምሪያ አሳውቋል።
ትምህርት መምሪያው ፦
- በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በመሸጋገሪያ ድልድይ ተሰብሮ በደረሰው አደጋ ምክንያት የመጀመሪያውን ቀን ፈተና ያልተፈተኑ፤
- በወሊድ ምክንያት ፈተናውን ያልወሰዱ፤
- የተለያየ ማህበራዊ ችግር አጋጥሟቸው ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል አሳውቀው ለፈተና ያልተቀመመጡ ፤
- በሀዋሳ ከተማ ማዕከላዊ ማረሚያ ትምህርት ቤት የሚገኙ ተማሪዎች ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብሏል።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ፤ " ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች በታህሳስ ወር 2015 ዓ.ም በመጀሪያ ሳምንት አከባቢ ፈተናው ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ነው " ያለ ሲሆን ተማሪዎች ይህንን አውቀው ፈተናውን ለመፈተን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል።
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ

መረጃ ‼️‼️
❗️የ 12ኛ ክፍል ውጤት እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይፋ ይሆናል።
❗️❗️ ከ 25 እስከ 30 ባሉት ቀናት የዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ተነግሮ ምደባ ይደረጋል።
✍ በጥር ወር ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረጋል።

አርባ ሁለት በመቶ የሚሆኑት ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ተማሪዎች ስራ አጥ መሆናቸው ተነገረ።
⚡️ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ ከመንግስት ዩኒቨርስቲ ምሩቃን መካከል 58 በመቶዎቹ ብቻ ስራ እንደሚያገኙ ጠቁሟል። በተቃራኒው 42 በመቶ ያህሉ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ከተመረቁ በኋላ ሥራ አጥ እንደሚሆኑ በዚሁ ጥናቱ ገልጿል።
⚡️ጥናቱ ይፋ የሆነው የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 የሩብ አመት የስራ አፈጻጸሙ በዚህ ሳምንት ለፓርላማ ባቀረበበት ወቅት ሲሆን በየአመቱ ቢያንስ 160,000 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎቿ ተቀብላ በተመሳሳይ ለምታስመርቀው ኢትዮጵያ ጥናቱ አስደንጋጭ ነው ተብሏል። የወጣቶች ስራ አጥነት ከ23 በመቶ በላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ማስታወቁም አይዘነጋም https://t.me/ESLCE
⚡️ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ ከመንግስት ዩኒቨርስቲ ምሩቃን መካከል 58 በመቶዎቹ ብቻ ስራ እንደሚያገኙ ጠቁሟል። በተቃራኒው 42 በመቶ ያህሉ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ከተመረቁ በኋላ ሥራ አጥ እንደሚሆኑ በዚሁ ጥናቱ ገልጿል።
⚡️ጥናቱ ይፋ የሆነው የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 የሩብ አመት የስራ አፈጻጸሙ በዚህ ሳምንት ለፓርላማ ባቀረበበት ወቅት ሲሆን በየአመቱ ቢያንስ 160,000 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎቿ ተቀብላ በተመሳሳይ ለምታስመርቀው ኢትዮጵያ ጥናቱ አስደንጋጭ ነው ተብሏል። የወጣቶች ስራ አጥነት ከ23 በመቶ በላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ማስታወቁም አይዘነጋም https://t.me/ESLCE
Telegram
Mathematics by d
This channel is primerly aimed to improve students mathematics skill
✳️የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?
➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡
➢ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::
❖ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል ....
የ F1 ጥቅሞች
► ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው help menuን ያመጣልናል፡፡
► Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ Control ጋር በጋራ ስንነካው Hides or displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡
የ F2 ጥቅሞች
◕ Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
◕ Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer
የ F3 ጥቅሞች
► Opens search feature in Windows Explorer
► Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
► Opens find feature in Firefox and Chrome
የ F4 ጥቅሞች
◕ Alt + F4 closes window
◕ Places the cursor in the address bar in Explorer
የ F5 ጥቅሞች
► Starts slideshow in Power Point
► Refreshes Internet browser pages
► Opens Find and Replace in Microsoft Office
የ F6 ጥቅሞች
◕ Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
◕ Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents
የ F7 ጥቅሞች
► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word
የ F8 ጥቅሞች
◕ In Excel, enables extend mode for arrow keys
◕ Enables safe mode in Windows
የ F9 ጥቅሞች
► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
► Updates fields in Word
የ F10 ጥቅሞች
◕ Opens menu bar
◕ Ctrl + F10 maximizes window in Word
◕ Shift + F10 does the same thing as a right click
የ F11 ጥቅሞች
► Exits and enter full screen mode in browsers
► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel
የ F12 ጥቅሞች
◕ Opens Save As in Word
◕ Shift + F12 saves Word document
◕ Ctrl + F12 opens Words

Forwarded from መምህር አካለወልድ (Andargie Afrie)