ቤተሰቦች🙌🏾
🌻 እንኳን ለ አዲሱ ዓመት መዳረሻ በሰላም አደረሳችሁ!
🌼 በዚህ አጋጣሚ ከ ምትወዷቸው ቤተሰቦቻችሁ ተለይታችሁ፥ ምን የመሰለ የ ቅርጫ ስጋ 😋፣ የማዘር ጉርሻ 🥩፣የ ቤተሰብ ጭዋታ 👨👩👧፣የቤቱ ጠላ 🥃 ፣ቡናው ☕️፣የ ሰፈር ድግስ ፣ ከ ጀማው ጋር ጭፈራው እረ ስንቱ🤷🏾♂ አምልጧችሁ ግቢ ውስጥ ብዓልን ምታከብሩ እህት ወንድሞቸ ብዓሉ ቤተሰብ ጋር እንዳላችሁ አይነት የደመቀ ና የስኬት ይሁንላችሁ !!!
🏵 መልካም ዋዜማ !
mathematics by d

🔆ታላቅ የምስራች 🔆
🔰በጣም የሚገርም Website ❗️
📚 በጣም ገራሚ በመምህራኖች Develop የተደረገ የኢትዮጵያ Preparatory ተማሪዎች ዉጤት ያስዋበ Website ልጠቁማችሁ ።
📚 ብዙዎች ጂኒየስ ሆነዋል ፤ በርካታ ተማሪዎችን ይህንን ድሬ ገፅ በመከታተል ከ600 በላይ ሰርተዋል።
🌐ይህ ድረ ገፅ ለ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ዝግጂት በልዩ አማራጭ ኦንላይን አቅርቧል ።
🔰የ12ኛ ክፍል የ2011ዓ.ም ፈተናዎች፤የ12ኛ ክፍል የ2012/2013 ዓ.ም ፈተናዎች እና የ12ኛ ክፍል የ2013/2014ዓ.ም ፈተናዎች ❗️
❇️ጥያቄዎችን ማነዉ ያዘጋጀው ❓
➦ኢትዮጵያዊ ዉስጥ በጣም በዕዉቀት ምጡቅ የሆኑና በብሔራዊ ፈተና አዉጭ ኮሚቴ ላይ የሚሳተፉ መምህራን መልሶቻቸው ከነ ጥልቅ ትንታኔያቸው በኦንላይን አቅርበዋሉ ።
❇️ጥያቄዎችን በምንድነው መጠቀም የሚችለው ❓
❇️በዴስክ ቶፕ፣ በላፕቶፕ እና በ ሞባይል ማግኘት ይቻላል!!
➦ጥያቄውን ሲመልሱ ወዲያዉኑ ትክክል መሆንዎን አልያም አለመሆንዎን ከነጥልቅ ትንታኔው ጋር ያቀርባል ።
❇️ድረ ገፁ የሚያቀርበው ሁሉም ብሔራዊ ፈተና ላይ ለሚወጡ ለ ተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ሙሉ የትምህርት ዓይነት ።
🔰ይህ Website በትምህርት ሚኒስተር ዕዉቅና ያለዉ ስለሆነ ማነኛውም ብሔራዊ ተፈታች ተማሪ መቀላቀል ግድ ይላል ።
❇️የድረ ገፁ ሊንክ👇👇
http://www.temaribet.net
http://www.temaribet.net
❇️የድረ ገፁ YouTube ቻናል👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=fi7u-3cVd5c
❇️የድረ ገፁ Android Application
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.temaribet.temaribetmobile
❇️ የቴሌግራም ግሩፕ👇
@temaribet

YouTube
Temaribet.net: How to join the system through desktop or laptop computers
This video will tell you step by step on how to join the Temaribet.net System and access the exams.
Kind Regards,
Kind Regards,
ብሔራዊ ፈተና
ይህ እየተደረገ ያለው ተማሪዎች ፈተናቸውን በሚወስዱበት ወቅት በቅጥር ግቢዎቹ ውስጥ ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ መገኘት ስለሌለበት ነው።
በሌላ በኩል ፤ ከመስከረም 2015 ዓ.ም. መጨረሻ አንስቶ በ2 ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የሚጓጓዙበትን የትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች በመንግሥት እንደሚሸፈኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስታወቁን ሪፖርተር በቅዳሜ እትሙ አስነብቧል።
የአገልግሎቱ ምክትል ኃላፊ አቶ ይልቃል ወንድሜነህ ለጋዜጣው በሱጡ ቃል ፦
- ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ ነው።
- ተፈታኝ ተማሪዎችን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መመደቡን ገልጿል። ምደባው ሲዘጋጅ በተቻለ መጠን ተማሪዎች በአቅራቢያቸው በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንዲመደቡ ተደርጓል። በአቅራቢያቸው ያለው ዩኒቨርሲቲ በመኝታ ወይም በመፈተኛ ክፍሎች ብዛት ውስንነት ካለበት ወደ ሌላ ዞንና ክልል የመሄድ ዕድል ይኖራል።
- ገጠር አካባቢዎች ላይ ያሉ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመጓዝ አስቸጋሪ ሁኔታ ሊገጥማቸው ስለሚችል ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመሆን ተማሪዎቹን ወደ ዩኒቨርሲቲ ይጓጓዛሉ።
- ተማሪዎቹ የተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ አካባቢ እንዲላመዱት ለማድረግ ሲባል ፈተናው ከሚጀመርበት ቀናት ቀደም ብለው ወደ ዩኒቨርሲቲው ይጓዛሉ። ወደ ዩኒቨርስቲ ሲገቡ ድምፅም ሆነ ምሥል የሚቀዳና የሚቀርፅ አሊያም ሌላ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ ይዘው መግባት አይችሉም።
- በሚኖሩበት ከተማ ውስጥ በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተፈታኞችም በዩኒቨርስቲው ውስጥ እንዲያድሩ ለማድረግ ታቅዷል።
- ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ውስጥ በሁለት ዙር በሚሰጠው የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ984,000 በላይ ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ። መስከረም 30 ቀን በሚጀምረው የመጀመሪያው ዙር ፈተና ለፈተና የሚቀመጡት የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ፣ ብዛታቸው 623 ሺሕ ገደማ ነው፡፡
NB : ትምህርት ሚኒስቴር የ12ተኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች እንዲሰጥ የወሰነው፣ ከፈተና ስርቆት ጋር በተያያዙ ችግሮችን ለመቅረፍና ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚሠራጩ መረጃዎች የተማሪዎች ሥነ ልቦና ላይ የሚያደርሱትን ጉዳት ለመከላከል መሆኑን ገልጿል፡፡
(ከሪፖርተር ጋዜጣ)
ተማሪ ነክ መረጃዎች ያግኙ

#FAKE
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መቃረብን ተከትሎ የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ በመሆኑ ተማሪዎች እንዲሁም የተማሪ ወላጆች ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል።
" የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወደ #ህዳር30 ተሸጋገረ " እየተባለ በአንዳንድ የማህበራዊ ገፆች ላይ የሚሰራጨው መረጃ ምንጩ የማይታወቅ በትምህርት ሚኒስቴርም ሆነ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያልተገለፀ የተሳሳተ መረጃ ነው።
ተማሪዎች ምንጫቸው የማይታወቁ ፅሁፎችን በማህበራዊ ሚድያ ለጓደኞቻችሁ ባለመላክ ሀሰተኛ መረጃዎችን ተከላከሉ።

👍1
የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምን ለየት ያረገዋል?
- ማንም ሊሰርቀው አይችልም(ለፓለቲካ ጥቅም ሲሰረቀ እንደነበረው)!
- የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፈተናውን ሊያሰሩ አይችልም!
- ተማሪዎች ስልክ ይዘው አይገቡ ፤ ከግቢ መውጣት አይችሉ ፣ ጉዳዩ ተዘጋ!
- ፈተኞችን በሬ እያረዱ የሚያበሉ ፣ የገጠር ትምህርት ቤቶች ከሰሩ!
- የፈተናው ኮድ 6 እና ከዛ በላይ እንደሚሆን ነው፣ ጎበዝ ተማሪዎች አረፉ!
ባጠቃላይ የዘንድሮ በቂ ዝግጅት ያደረጉ ተማሪዎች እና በትክክል ተምረው እዚህ የደረሱ ብቻ የሚያልፉበት ነው። በተጨማሪም እንደከዚህ በፊት ሳይማር ለበሬ መዋጮ አዋጥቶ ዩንቨርስቲ መግባት ስለማይኖር በራሱ ትንሽ የሚጥር የማለፍ እድሉ ከፍተኛ ያረገዋል።
https://t.me/ESLCE

Telegram
Mathematics by d
This channel is primerly aimed to improve students mathematics skill
👍1
#የ12ኛ_ክፍል_ፈተና
#ትራንስፖርት
ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች በ50 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ ያሉ ተፈታኝ ተማሪዎች የትራንስፖርት ወጪን በራሳቸው ይሸፍናሉ፤ ከ50 ኪሎ ሜትር ርቀት በላይ የሚገኙ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርት ቤቶቻቸው የሚገኙባቸው ወረዳዎች ወጪያቸውን ይሸፍናሉ።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ

በ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ለጋዜጠኞች መግለጫ ተሰጠ!
ትምህርት ሚኒስቴር የ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ማብራሪያና መግለጫ ሰጥቷል።የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የገለጹ ሲሆን ሂደቱ ተማሪዎች በራስ ጥረት ብቻ ውጤታማ የሚሆኑበት ነው ብለዋል።
ከዚህም መካከል የፈተናው ዝግጅትና ህትመት በቴክኖሎጂ ታግዞ በከፍተኛ ጥንቃቄና ከደህንነት ስጋት ነፃ በሆነ መልኩ መከናወኑን በመግለጫቸው ተናግረዋል።እስከ አሁን በነበረው የቅድመ ዝግጅት ሂደትም ከሚመለከታቸው የፌደራል እና የክልል መንግስታት የስራ ሃላፊዎች ጋር በቅንጅት እየተሰራ እንደሆነም ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
በመግለጫው ሀገር አቀፍ ፈተናው በሁለት ዙር የሚሰጥ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም በመጀመሪያው ዙር የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ከመስከረም 30,2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 02,2015 ዓ.ም ፈተናውን ሲወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከ ጥቅምት 8,2015 ዓ.ም እስከ 11,2015 ዓ.ም ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሏል።
ተፈታኞችም ፈተናው ከሚሰጥበት ቀን በፊት ባሉት ሶስት ቀናት በሚፈተኑበት ዩኒቨርስቲዎች መገኘት እና ኦረንቴሽን መውሰድ እንደሚጠበቅባቸውም ተነግሯል።ከፈተናው ቀን በፊት ባሉት ቀናት ተማሪዎችን ወደ ፈተና ቦታ የማምጣት እና ፈተናው እንዳለቀም ተማሪዎችን ወደየመጡበት አካባቢ የመመለስ ስራ እንደሚሰራም ተገልጿል።
በተጨማሪም በመግለጫው ተፈታኞች ወደ ፈተና ቦታ ሲመጡ ይዘዋቸው እንዲመጡ የተፈቀዱ እና የተከለከሉ ቁሳቁሶች የተገለፁ ሲሆን ከነዚህም መካከል የዲጅታል ቴክኖሎጂ ውጤቶች( ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ፍላሽ.. ወ.ዘ.ተ)፣ ስለታማ ቁሳቁሶች እና ሌሎችም በፈተና ቦታ የተከለከሉ ቁሳቁሶች መሆናቸው ተገልጿል።
ተማሪዎች እና ወላጆች ከተሳሳቱ መረጃዎች እራሳቸውን በማራቅ ለፈተናው አሰጣጡ ስኬት የበኩላቸውን እንዲወጡም በመግለጫው ተጠይቋል።የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከመስከረም 30,2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 11,2015 ዓ.ም በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ይሰጣል።

ከመደበኛ አስተሳሰብ ውጣ!
ተምሬ ተመርቄ ተቀጥሬ ከሚል መደበኛ አስተሳሰብ ውጣ!
አባትህ የኖረውን ህይወት ለመድገም አትጣር
ነገ ልጅህ አባዬ ይሄን ግዛልኝ ሲልህ ቆይ 30 ይሙላ እያልክ መኖር ነው ሀሳብህ
አስተውል ህይወት እንደዚ አትገፋም
ራስህን ፈልግ እና አግኝ እዛ ላይ ሙሉ አቅምህን ተጠቅመህ ስራ!
ቀን 08/03/2015
የመልካም ጅሞሮ ይሆንላችሁ ዘንድ የ ENDRE ACADEMY ምኞት ነው።
ቤታችሁ የተለያዩ በርካታ እና ጠቃሚ መረጃ ሊያጋራችሁ ዝግጅቱን አጠናቋል
በልፋታችሁ ልክ ተጠቃሚ የምትሆኑበትን ድርጊት ያገጣጥማችሁ።
የድካም ተጠቃሚ ያድርጋችሁ

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀናል።
ሚኒስቴሩ በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ሰምተናል።
አጠቃላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ከሁለተኛ ዙር ፈተና በኋላ የሚገለጽ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

📚በጣም ብዙዎቻችሁ እየጠየቃችሁን ስለሆነ ዮኒቨርስቲዎቻችን ከመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች እስከ 4ተኛው ትውልድ ድረስ አስቀምጠንላቹሃል ።
📊ለመሆኑ የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው?
የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደአንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል
#በ1ኛ_ትውልድ
✔️ addis ababa university
✔️Arba Minch University
✔️Bahirdar University.
✔️University of Gondar
✔️Hawassa University
✔️Haramaya University
✔️Jimma University
✔️Mekele University
የሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች ፦
✔️ Dila University
✔️ Dire dawa University
✔️Jijiga University
✔️ Mede welabo University
✔️ASTU
✔️Debra Markos University
✔️Aksum University
✔️Debra Birhan University
✔️Wollega University
✔️Wollo University
✔️Mizan Teppi University
✔️Mekdela Amba University
✔️Ambo University
✔️ Semera University
✔️ kotebe motrop. University
#የ3ኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች
✔️Adigrat University
✔️Mattu University
✔️Woldia University
✔️Wolkite University
✔️Debratebor University
✔️Wachamo University
✔️Assosa University
✔️Aastu University
✔️Arsi University
✔️ Gambela University
✔️ bulehora University
✔️ walita sodo university
#በ4ኛ_ትውልድ_
✔️Jinka University
✔️Bonga University
✔️Worabe University
✔️Injibara University
✔️Debark University
✔️Mekdela Amba University
✔️Raya University
✔️Dembidolo University
✔️Selale University
✔️Oda Bultum University
✔️ Borna university

" ተማሪዎች ፈተናውን ለመፈተን ዝግጅት አድርጉ " - የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ
በተለያየ ምክንያት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል ላልተፈተኑ ተማሪዎች ፈተናውን በታህሳስ ወር መጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርይ መምሪያ አሳውቋል።
ትምህርት መምሪያው ፦
- በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በመሸጋገሪያ ድልድይ ተሰብሮ በደረሰው አደጋ ምክንያት የመጀመሪያውን ቀን ፈተና ያልተፈተኑ፤
- በወሊድ ምክንያት ፈተናውን ያልወሰዱ፤
- የተለያየ ማህበራዊ ችግር አጋጥሟቸው ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል አሳውቀው ለፈተና ያልተቀመመጡ ፤
- በሀዋሳ ከተማ ማዕከላዊ ማረሚያ ትምህርት ቤት የሚገኙ ተማሪዎች ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብሏል።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ፤ " ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች በታህሳስ ወር 2015 ዓ.ም በመጀሪያ ሳምንት አከባቢ ፈተናው ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ነው " ያለ ሲሆን ተማሪዎች ይህንን አውቀው ፈተናውን ለመፈተን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል።
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ

መረጃ ‼️‼️
❗️የ 12ኛ ክፍል ውጤት እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይፋ ይሆናል።
❗️❗️ ከ 25 እስከ 30 ባሉት ቀናት የዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ተነግሮ ምደባ ይደረጋል።
✍ በጥር ወር ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረጋል።

አርባ ሁለት በመቶ የሚሆኑት ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ተማሪዎች ስራ አጥ መሆናቸው ተነገረ።
⚡️ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ ከመንግስት ዩኒቨርስቲ ምሩቃን መካከል 58 በመቶዎቹ ብቻ ስራ እንደሚያገኙ ጠቁሟል። በተቃራኒው 42 በመቶ ያህሉ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ከተመረቁ በኋላ ሥራ አጥ እንደሚሆኑ በዚሁ ጥናቱ ገልጿል።
⚡️ጥናቱ ይፋ የሆነው የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 የሩብ አመት የስራ አፈጻጸሙ በዚህ ሳምንት ለፓርላማ ባቀረበበት ወቅት ሲሆን በየአመቱ ቢያንስ 160,000 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎቿ ተቀብላ በተመሳሳይ ለምታስመርቀው ኢትዮጵያ ጥናቱ አስደንጋጭ ነው ተብሏል። የወጣቶች ስራ አጥነት ከ23 በመቶ በላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ማስታወቁም አይዘነጋም https://t.me/ESLCE