ማኅበሩ የስድስት ወር አፈፃፀሙን በመገምገም ላይ ይገኛል
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የማኅበሩ ዋና ፀሀፊ አቶ አበራ ሉሌሳ፣ በበጀት ዓመቱ በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት ከፍተኛ ሆኖ መቀጠሉን በማንሳት፣ ድርቅ እና ግጭት ለቀጠለው ሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት ዋነኛ ምክንያቶች መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ ማኅበሩ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመተባበር ምላሽ እየሰጠ መሆኑን የገለፁት አቶ አበራ፣ ለአብነትም ከእንግሊዝ መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአራት ክልሎች የጤና እና የውሃ አገልግሎትን ለማሻሻል በርካታ ሥራዎችን እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በሀገራችን ያለው ሰብዓዊ ፍላጎት የቀጠለ ቢሆንም ከውጪ የሚገኘው የገንዘብ ድጋፍ እየቀነሰ መሆኑን ዋና ፀሀፊው የተናገሩ ሲሆን፣ በቅርቡም የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የሚያደርገውን ድጋፍ ማቋረጡን ተከትሎ ማኅበሩ ከሁለት አጋር ድርጅቶች ጋር ይተገብራቸው የነበሩ ፕሮጀክቶቹን ለማቋረጥ መገደዱን ገልፀዋል፡፡
ማኅበሩ በዚህ ረገድ የገጠመውን ተግዳሮት ለመቅረፍ መሰረታዊ ስትራቴጂክ ለውጦቸችን ተግባራዊ እንደሚያደርግ ያስታወቁት አቶ አበራ፣ ይህም ተቋማዊ መዋቅራዊ ለውጥን ጨምሮ የሃብት አሰባሰብ ዘዴዎችን በአዲስ መልክ ማዋቀርና ማጎልበት እንደሚያካትት ተናግረዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ማኅበሩ በግማሽ ዓመት አፈፃፀሙ፣ 122,869 ሰዎችን በምግብ እና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ፣ 313,572 የህብረተሰብ ክፍሎችን በውሃና ሥነ ንፅህና ድጋፍ፣ 25,918 ሰዎችን በድንገተኛ ህክምና አገልግሎት፣ 25,473 ተጠቃሚዎችን በአየር ንብረት ለውጥ መላመድ እና በኑሮ ሁኔታ ማሻሻያ ደጋፍ እንዲሁም፣ የተጠፋፉ ቤተሰቦች በማገናኘት፣ ማኅበራዊ ትስስር በማጠናከር እና የስደት ተመላሾች ድጋፍ 772,748 ሰዎችን መድረስ የቻለ ሲሆን፣ በአጠቃላይ በግማሽ ዓመት ውስጥ ወደ 1.12 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል፡፡
ማኅበሩ እያካሄደ ባለው ግምገማ ቀጣይ የሚኖሩ ስትራቴጂክ አቅጣጫዎች ምን መሆን እንዳለባቸው እና የገጠሙ ፈተናዎች በሚፈቱበት ሁኔታ ላይ ተወያይቶ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል፡፡

👏6❤2👍1
“ፈጣሪ ለእኔ ጥሩ ነገር ሲሻልኝ ቀይ መስቀልን አመጣልኝ፡፡”
“When Allah wills good for me, he sends me the Red Cross.”👇
https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/videos/4049461521954518/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👏5❤1
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወት ማለፉና በርካቶችም መፈናቀላቸው ይታወሳል፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርም በወቅቱ ወደ አካባቢው ፈጥኖ በመድረስ አስፈላጊውን ሰብዓዊ ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
ማኅበሩ በአካባቢው ለተጎጂዎች የሚያደርገውን ድጋፍ የቀጠለ ሲሆን፣ በቅርቡም ከጀርመን ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር ሁለት የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከሮችን እና ዘጠኝ የውሃ ቦኖዎችን ገንብቶ ለአገልግሎት አብቅቷል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር 210 ቤቶችን እንዲሁም ከኢየሱስ ክርስቶስ የኋለኛዉ ቀን ቅዱሳን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር 64 ቤቶችን በአጠቃላይ 274 ቤቶች ግንባታ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የቤቶቹ ግንባታ በቅርቡ ተጠናቆ ለተጠቃሚዎች የሚተላለፉ ይሆናል፡፡

👍20👏4😁2
After years of struggle abroad, 28-year-old Birtukan returned home with no savings, job, or clear path forward. “I felt lost when I came back,” she recalls.
To support returnees like her, the Ethiopian Red Cross Society (ERCS), in partnership with the Danish Red Cross (DRC), has been implementing reintegration programs focused on economic resilience and community-driven solutions. In Gondar, returnees engage in handcraft-making, helping them regain confidence and earn a livelihood.
"Every thread, every design tells my story," says Birtukan. "Now, I see a future where I can stand on my own and contribute to my community."
With the right support, returnees can rebuild their lives with dignity, confidence, and renewed purpose.

👍17❤3