ማኅበሩ በአደጋ ጊዜ የውሃና ስነ ንጽህና አገልግሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከኔዘርላንድስ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበርና በአውሮፓ የሲቪል ጥበቃ እና የሰብአዊ እርዳታ ኦፕሬሽን (ECHO) DP 2024 ፕሮጀክት ድጋፍ በአፋር ክልል ለሚገኙ የማኅበሩ ሰራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞች እንዲሁም የክልሉ ባለድርሻ አካላት በአደጋ ጊዜ የውሃና ስነ ንጽህና አገልግሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና በአፋር ክልል አሳይታ ከተማ ሰጥቷል።
ለሰብዓዊነት እንኖራለን!
ERCS Conducts Emergency WASH Training
The Ethiopian Red Cross Society(ERCS), in Partnership with the Netherlands Red Cross, with the support of the European Civil Protection and Humanitarian Aid Operations (ECHO) DP 2024 Project, Conducted Emergency WASH Training for ERCS staffs, volunteers and local actors of the Afar region, in the town of Assaita.
https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02mEJ4rqWG8HW8Yv6Vhcw6xHjExoKcqM6imXhqiVRBqN8qzd9J6Ks3CWmm1mHmJwDVl
We Live for Humanity!
#EUCivilProtection #EUHumanitarianAid #NetherlandsRedcross
-
📌Website: https://redcrosseth.org/
📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross
📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/

❤3
ማኅበሩ የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ላበረከተው አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጠው
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ላበረከተው አስተዋጽኦ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር አካላት ጋር በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ባካሄደው ስነ-ስርዓት ላይ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል ፡፡
ተጨማሪ ምስልና መረጃ፡-ከኢት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ለሰብዓዊነት እንኖራለን!
ERCS Recognized for its Contribution to Controlling the Marburg Virus Outbreak
The Ethiopian Red Cross Society(ERCS) was presented with a certificate of recognition for its contribution to controlling the Marburg virus outbreak at a ceremony held by the Ethiopian Public Health Institute, the Ministry of Health and partners at the Skylight Hotel, in Addis Ababa.
Additional image & information: From EPHI
https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0miui4PnUdV7das7xvAtZEUabrZP8VJL44at9ta6Xw7FxY5i9e4Cirtv8mAadFhwhl
We Live for Humanity!
----

❤6👍1
በማኅበሩ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የስድስት ወራት የአፈጻጸም ግምገማውን አካሄደ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የአፈጻጸም ግምገማውን የቦርድ አባላት፣ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ የፕሮግራም እና የፋይናንስ ሰራተኞች እንዲሁም የፕሮጀክት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተገኙበት ከጥር 28-29 ቀን 2018 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ አካሂዷል ፡፡
ለሰብዓዊነት እንኖራለን !
---------------
ERCS’s Amhara Regional Branch Office Conducted its Biannual Performance Review Meeting
The Amhara Regional Branch Office of the Ethiopian Red Cross Society(ERCS) conducted its Biannual performance review of the 2018 E.C budget year, participating board members, branch heads, staff from programs, finance, and project heads and experts, to assess the Society’s achievements and challenges over the past six months, on February 5–6, 2026, in Bahir Dar town.
https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02qkwowVHLh4j6EkktHKuWoMJKKX1iQ6Zf8MCwarTpUdJqzCJUEcaMZ822HUiqY9X2l
We live for humanity!
#Amhara #ERCS #humanity #DisasterResponsesponse #Ethiopia #EthiopianRedCross
-----

❤4