EMADS TECH & Electronics መሸጫ
213 subscribers
34 photos
15 files
24 links
Download Telegram
✳️ ውቅያኖስ ጠላቂው ሮቦት

▫️በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተሰራው ኦሽን ዋን ኬ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሰው መሰል ሮቦት የሰጠሙ የመርከብ ፍርስራሽ እና ሌሎች አካላትን ለማሰስ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡

▫️ሮቦቱ አምስት መቶ ሜትር ድረስ በመጥለቅ በውሃ አካላቱ ግርጌ ላይ የሚገኙ በሰዎች ተደራሽ ለመሆን እጅግ አዳጋች የሆኑ የሰጠሙ ቁሶችን ሁኔታ ለመቃኘት እያገለገለ ነው፡፡

▫️የሮቦቱ የዕይታ አድማስ በ3ዲ የተዋቀረ እና ባለሙሉ ቀለም ምስሎችን ያላንዳች ችግር ማስተላለፍ የሚችል ስለመሆኑም ሲ.ኤን.ኤን አስነብቧል፡፡

▫️በውሃ አካላቱ ወለል ላይ ሆነው ሮቦቱን የሚቆጣጠሩ ሰዎች ሮቦቱ የሚነካውን እያንዳንዱን ቁስ እና የውሀውን ግፊት ሳይቀር እራሳቸው ውሃ ውስጥ ያሉ እስኪመስላቸው ድረስ በሮቦቱ መቆጣጠሪያ ሥርዓት አማካኝነት እንደሚደርሳቸው ተመላክቷል፡፡

▫️ከመስከረም ጀምሮ በነበረው የሮቦቱ ቆይታ በተለያየ ጊዜ የሰጠሙ መርከቦች እና አውሮፕላኖችን ለመቃኘት እንዳገለገለ ተገልጿል፡፡

▫️ኦሽን ዋን ኬ ለሰው ልጆች እጅግ አደገኛ የሆኑ ጥልቅ የውሃ ውስጥ ፍለጋዎች በሮቦቶች የሚከወኑበትን አዲስ መንገድ እንድናይ የሚረዳ የመጪው ጊዜ ተስፋ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡


©
══════❁✿❁ ═════════ 🎮♦️.
@EmadsOfficial
👍1
😱ኢትዮ ሳት ላይ ጠፍተው የነበሩት የዜና አውታሮች ተመልሰዋል።
BBC
CNN
AL Jazzera

Frq 10985 45000

Shger
✳️ እግር ኳስን ለማየት የሚያስችሏቹ ዌብሳይቶች 👇

📌hesgoal.com
📌Livetv.sx
📌epicsport.in
📌as-goal.com
📌Totalsportek.com
📌Tv96.tv
👍2
✳️ ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ የማይታወቁ ነገር ግን ጠቃሚ የሆኑ መገልገያ እና Hacking Apps ን ይዘንላቹ መተናል።

▫️1- Encrypt Decrypt Tools


- ይሄ App የፈለጋቹትን message Encrypt ለማረግ /ለመቆለፍ/ እና ከ እናንተ ውጪ ሌላ ሰው ሊያነበው ወደ ማይችለው Format ይቀይረዋል። Decrypt ማረግም ትችላላቹ።

▫️2- Whats web scan

- ይሄ App የ ጎደኞቻችሁን ምንምን Whats App hack ለማረግ በጣም አሪፍ የሚባል App ነው። ይሄ App ምንም አይነት Root የማይጠይቅ ሲሆን መጀመሪያ የተጠቂውን ስልክ እጃቹ ላይ ሆኖ የ ሰውየውን WhatsApp Qr code scan ማረግ አለባቹ።


▫️3- Drive Droid

- በዚህ App pc/laptop ከ Android ስልካቹ ጋ በ USB Connect በማረግ password ዱን unlock ማድረግ እንችላለን።በተጨማሪም ብዙ የሚገርሙ features አሉት።ሞክሩት👌

▫️4- Network mapper

- ይሄ አኘ Free እና አሪፍ Network Scanner app ነው።በተጨማሪም Nmap install በማረግ scan ማረግ እንችላለን። እንደሚታወቀው Nmap ማለት advanced የሆነ Network scanner tool ነው። ለማንኛውም Hacking host,open port scan ለማረግ ከዚህ የተሻለ tool አታገኙም ይሄን Tool በዚህ App በትንሹም ቢሆን መጠቀም ትችላላቹ። እኔ እንዳየውት Nmap በ ሙሉ feature እና አሪፍ ሆኖ የሚሰራው በ እራሱ window tool ላይ install አርጋቹት ወይም Kali linux ላይ ነው።ነገር ግን Termux ላይም install ማረግ ትችላላቹ። pkg install nmap ማረግ ትችላላቹ ግን ከዚህ ይበልጥ በ fsociety install ብታረጉት ይመረጣል።

- አንድ የምትገርም ነገር on termux-> nmap install ካረግን ቡሀላ local ip ያችንን አስገብቸን Port scan እናረጋለነን ከዛ በአቅራቢያችን ያለ open host ip address ያሳየናል ከዛም ያንን ip address ወስደን በ phonesploit ip address እናስገባለን ከዛ connected ይላል።ያው open ስለሆነ Done በቃ ያንን ስልክ Hack አርገነዋል አሁን ሙሉ መቆጣጠር እንችላለን።

▫️5- Change my mac spoof

- በቀላሉ የዚህ App mac addressሳችሁን ለመቀየር ነው።wifi cute ከተደረጋቹም በቀላሉ በዚህ በመቀየር መጠቀም ነው።
በተጨማሪም ለ mac address terminal emulater መጠቀም ትችላላቹ።

▫️6- Network Manger

- በዚህ App አሪፍ የሚባሉ professional Network tools የሚገኙበት ነው። ፨በተጨማሪ
Real-time telephony monitoring graph, Real-time network information, Real-time network usage graph, Real-time WiFi monitoring graph. informations አሉት።

▫️7- Kali linux NetHunter

- ይሄ App ከ kali developers ለ android ተጠቃሚዎች ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የቀረበ ምርጥ አኘ ነው።

══════❁✿❁═════════                                                                         👇👇          

             #ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃══════════❁✿❁══════════
                 🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
👍2
  
🔥ሩት_Root ምን ማለት ነው?🔥

   /ሩት_root ምንድነው ጥቅሙ?
👆ይህ ከናንተው በብዛት ከሚተጠየቁ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ነው።

       ROOT
    አንድን ስልክ, ታብ, ወይም  ሌላ ዲቫይስን #ሩት ማድረግ ማለት ያን device ከካምፓኒው ቁጥጥር ነፃ ማድረግ ማለት ነው።

ምን ጥቅም አለው ?

የሌላን ሰው Wifi ዘግተን በሚገርም ፍጥነት ብቻችንን መጠቀም እንችላለን 😁 እንዳዛ እንዴት እንደሚደረግ ማወቅ ከፈለጉ 👇
https://t.me/Gsm_Winner/252

ስልኮ ሩት ሲሆን የ ስልኩ cpu ከመጠን በላይ ስለሚሞቅ የ ስልኩ ፍጥነት  ከበፊቱ በላይ ይጨምራል።

አንድን ስልክ ሩት ስናደርግ ስልኩን የሰራው company ለእኛ ከሰጠን ማንኛዉም የአጠቃቀም  ገደብ አልፈን ስልኩ ን እንደፈለግን መጠቀም እንችላለን።

ካምፓኒው እንዲጫኑ የማይፈቅዳቸውን apps access ማድረግ እንችላለን ።

ስልኩን ስንገዛው ተጭነው የሚመጡትን ሲስተም አፖች ማጥፋት እንችላለን።


ጉዳቶቹ

👉 ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ security ማስተማመኛ የለንም
ይህ ማለት ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው።

⚠️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለሆናችሁ
  አብዛኞቹ ሀገራት ስልክዎትን ሩት ማድረግን ቢፈቅዱም በአንዳንድ ሀገራት በወንጀል ያስጠይቃል።

⚠️ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ ስልክ ከሆነ ሩት ባያደርጉ ይመረጣል

https://t.me/EMADSTECH
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw
👉 PYTHON ለመማር ሚጠቅሙ መንገዶች


❇️ Python ከ high-level programming language ሚመደብ አንዱ ሲሆን በከፍተኛ ደረጃ እያደገ የመጣ ነው ።

❇️ It was founded in 1991 by developer Guido Van Rossum.


▶️ Learn Python Basics

╰┈➤ Syntax
╰┈➤ Variables
╰┈➤ Operators
╰┈➤ Loop
╰┈➤ Condition
╰┈➤ Function

▶️ Python Intermediate Level

╰┈➤ Object Oriented Programming
╰┈➤ Data Structures
╰┈➤ File Handling
╰┈➤ Error and Exception Handling
╰┈➤ Custom Exception

▶️ Python Advanced Level

╰┈➤ Working with modules
╰┈➤ Decorators
╰┈➤ Lambda Functions
╰┈➤ Comprehension
╰┈➤ SQLite Database
╰┈➤ API

▶️ Learn about Git/Github

╰┈➤ Version Control System
╰┈➤ Code Management
╰┈➤ Understanding Git/GitHub
╰┈➤ Preparing Github Repositories
╰┈➤ Uploading Projects on Github

▶️ Do some Python Projects

╰┈➤ Calender
╰┈➤ Alarm Clock with GUI
╰┈➤ Web Scrapper
╰┈➤ Bacon Desktop Apps
╰┈➤ Python Snake Game


❇️ ብዙ ተማሪዎችና Developer'ኦች አሁን ላይ ምርጫቸው እያደረጉት ነው (ማርኬቱም ከፍ ብሏል 😉)


😎 እንደወደዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ

                
👍2
TFT UNLOCK 1.5.7.7

ምርጥ ለሞባይል ጠጋኞች ሚያስፈልግ ሶፍትዌር

📌Samsung
📌techno
📌infinix
📌Apple
📌vivo
📌Oppo ሁሉንም ስልኮች የሚሰራ

የሚሰጠውን ጥቅም በትንሹ 👇

Flash All Phone
Imei Repair
Frp Unlock
MDM Unlock
🙌ሰላም የኢማድ ቴክስ ቤተሰብ🙌

ኢትዮ ቴክስ ኢንተርኔት ከተዘጋ ጀምሮ ከ4 ወራት በላይ የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች
#እንደቀነሱ እጅግ በርካታ መልእክቶች በተደጋጋሚ ሲደርሱን ቆይተዋል።

ሆኖም በርካታ ያልፈለጉትን እየተለየን እናንተን ደግሞ
#በአዲስ መንፈስ❤️ ልናስደስት ፕሮግራሞቻችንን ልንቀጥል አስበናል።


                   🦋#Share🦋
https://t.me/EMADSTECH
https://t.me/+251910959280
Movie House Full Equipmentes
1 Dell 790 Computer(8gb ram by 500HDD)
2*8 TB WD hard disk drives full with Movies and softwares with album
Table,Switch, and Chairs
ቀጥታ ወደ ስራ ለመግባት ለሚፈልግ
የ እውነት ገዢ ብቻ ይደውልልኝ
Ready to be used
Call 0910959280
0704123458
Sony VPL DX100
Projector
100+ ሰአት ብቻ የሰራ
ለመግዛት
በ 0910959280/0704123458 ይደውሉ
Sony play station 4 slim new
Version 9.0
Jailbreak with more than 5 games
2 original new joysticks included
Price 45000 etb
@EmadsOfficial
0910959280
ፍላሽ ዲስካችን ውስጥ የተደበቀን መረጃ(Hidden File) እንዴት አድርገን ማግኘት እንችላለን?

Steps: -
1. ፍላሽ ዲስካችሁን ከኮምፒውተራችሁ ላይ ይሰኩ
2. የፍላሽ ዲስኩን letter እዩ ለምሳሌ . E ሊሆን ይችላል
3. ኮማንድ ፕሮምፑትን(CMD) ይክፈቱ
5.  CMD/ Command prompt / ከከፈተልን በኋላ
ለምሳሌ የፍላሽ Letter E ከሆነ E: ብላችሁ ጽፋችሁ ኢንተርን ይጫኑ።  ከዛም ወደ ፍላሽ ዲስኩ (E) ይገባል ማለት ነው።
6. ከዛም ይህንን ይጻፉ attrib -s -h
/s /d *.*
ከዛ  Enter ይጫኑ።  በእያንዳንዱ ፊደል Space(ክፍተት) አለ ለምሳሌ attrib ክፍተት -s ክፍተት -h ክፍተት
/s ክፍተት /s ክፍተት *.* በቃ ፍላሻችሁ ውስጥ የተደበቁ ፋይሎችን ማግኘት ትችላላችሁ
═════❁✿❁══════                                                                      
Hp printer for sell
55k
Call for more info
0910959280