❤1
C++ ምንድን ነው?
C++ ዓላማ--ተኮር እና አጠቃላይ ፕሮግራሞችን የሚደግፍ አጠቃላይ-ዓላማ ፣ ጉዳይ-ተኮር ፣ ነፃ-ቅፅ የፕሮግራም ቋንቋ ነው።
C++ የሁለተኛ ደረጃ እና የዝቅተኛ ደረጃ የቋንቋ ባህሪያትን አጣምሮ የያዘ በመሆኑ እንደ መካከለኛ ደረጃ ቋንቋ ተደርጎ ይወሰዳል ፡፡
C++ የተሰራው በ 1980 ዎቹ መጀመሪያ ላይ በኤቲ ኤንድ ቴል ቤል(AT&T Bell labs) ላቦራቶሪ በBjarne Stroustrup ሲሆን በ C ቋንቋ ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡ “++” በ C (ተለዋዋጭ ለመጨመር) ጥቅም ላይ የዋለ የተዋሃደ ግንባታ ሲሆን C++ ደግሞ እንደ ተጨማሪ ጭማሪ ማሻሻያ የታሰበ ነው አብዛኛው C የ C ++ ንዑስ ክፍል ነው ፣ ስለሆነም አብዛኛዎቹ የ C ፕሮግራሞች ሊጠናቀሩ ይችላሉ (ማለትም መለወጥ) ኮምፒውተርን በቀጥታ ሊያከናውንባቸው በሚችሉት አነስተኛ ደረጃ መመሪያዎች ውስጥ) የ C ++ አቀናባሪን በመጠቀም ፡፡
C++ የ “C” ልዕለ-ነገር ነው ፣ እና በእውነቱ ማንኛውም ህጋዊ C ፕሮግራም ህጋዊ C++ ፕሮግራም ነው።
ዓላማ-ተኮር መርሃግብር(Object-Oriented programming)
C++ ነገሮችን-ተኮር የልማት አራቱን ምሰሶዎች ጨምሮ አላማ -ተኮር ፕሮግራምን ሙሉ በሙሉ ይደግፋል-
- Encapsulation
- መረጃን መደበቅ
- ውርስ
- ፖሊሞርፊዝም
የ C ++ ጥቅም
- ሲ ++ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የፕሮግራም አድራጊዎች(Programmers) በመሠረቱ በእያንዳንዱ የመተግበሪያ ጎራ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላሉ ፡፡
- በአዶቤ ሲስተምስ ውስጥ ሁሉም ዋና አፕሊኬሽኖች በ C ++ የተገነቡ ናቸው - Photoshop & ImageReady, Illustrator, Acrobat, InDesign, GoLive
-C++ ለመሰረታዊ ፅንሰ-ሀሳቦች ስኬታማ ትምህርት በቂ ንፁህ ስለሆነ ለማስተማር እና ለምርምር በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል ፡፡
- የአፕል ማኪንቶሽንም ሆነ ዊንዶውስን የሚያከናውን ፒሲን የተጠቀመ ማንኛውም ሰው በተዘዋዋሪ C++ ን ተጠቅሟል ምክንያቱም የእነዚህ ዋና ዋና ተጠቃሚዎች በይነገጾች በ C ++ የተፃፉ ናቸው ፡፡
- አማዞን ዶት ኮም ፣ ፌስቡክ ፣ ጉግል ፣ ኤችፒ ፣ አይቢኤም ፣ ማይክሮሶፍት ፣ ሞዚላ ፣ ኖኪያ እና ሌሎች ብዙ ኩባንያዎች ሲ ++ ቋንቋን ይጠቀማሉ
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
━━━━━━━━━━━━━━
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን በ
https://t.me/EMADSTECH
እባካችሁ share በማድረግ ተባበሩን ለሁሉም ሰው መድረስ አለበት

👍1
✳️የተወሰኑ ICT ታክኒካዊ ስያሜዎች እናሳውቃችሁ፡፡
1. ጥቁር መዝገብ (Blacklist) - በገዳቢ የክልከላ
ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት
አገልግሎቶች ዝርዝር ነው።
2. ብሉቱዝ (Bluetooth) -አልባ ከሞባይል እና
ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ
የሚያስችል ገመድ የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ
ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል
3. ቡቲንግ (Booting) - ኮምፒውተርን ሥራ
ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው።
4. አቫስት (Avast) - ጸረ ቫይረስ መሣሪያ
5. መሠረታዊ የግብአት/ውጤት ሲስተምሶፍትዌር
(Basic Input/Output System-BIOS) -
የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና
መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን
ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ
የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤
ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ
ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው።
6. ሲክሊነር (CCleaner) - በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር
ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና
በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድ
ዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ
መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር
ነው።
7. ሲዲ በርነር (CD Burner) - በባዶ ሲዲዎች
ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው።
ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ
መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል።
ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው
ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ
ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው
መጻፍ ይችላሉ።
8. ሰርከምቬንሽን (Circumvention) - በኢንተርኔት
አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና
የኢንተርኔት አገልግሎቶችን
ለማግኘት እገዳውን ማለፍ።
9. ክሌም ዊን (Clam Win) - ለዊንዶውስ የተሠራ
የኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ
10. ኮቢያን ባክአፕ (Cobian Backup) -
የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው።
የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው
የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤
የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ።
11. ኮሞዶ ፋየርዎል (Comodo Firewall) -
ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ
የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው።
12. ኩኪ (Cookie) - የኢንተርኔት ማሰሻ
(browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን
ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ
አነስተኛ ፋይል ነው።
13. ዲጂታል ፊርማ (Digital signature) -
ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት
ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን
የማረጋገጫ መንገድ
14. የዶሜይን ስም (Domain name) - በቃላት
የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት
አድራሻ
15. ኢንክሪፕሽን (Encryption) - የተራቀቀ ሒሳባዊ
ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤
ትክከለኛው መረጃ ማለትምያለው የይለፍ ቃል
ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key)
ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት
ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ
16. ኢንጂሜይል (Enigmail) - የታንደርበርድ
የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤
ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም
በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል
የሚያስችል
17. ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) - ከኮምፒውተር
ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ
የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት
ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት
18. ፋየርፎክስ (Firefox) - የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ
ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት
ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው።
19. ፋየርዎል (Firewall) - ኮምፒውተርን
አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ
መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው።
1. ጥቁር መዝገብ (Blacklist) - በገዳቢ የክልከላ
ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት
አገልግሎቶች ዝርዝር ነው።
2. ብሉቱዝ (Bluetooth) -አልባ ከሞባይል እና
ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ
የሚያስችል ገመድ የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ
ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል
3. ቡቲንግ (Booting) - ኮምፒውተርን ሥራ
ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው።
4. አቫስት (Avast) - ጸረ ቫይረስ መሣሪያ
5. መሠረታዊ የግብአት/ውጤት ሲስተምሶፍትዌር
(Basic Input/Output System-BIOS) -
የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና
መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን
ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ
የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤
ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ
ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው።
6. ሲክሊነር (CCleaner) - በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር
ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና
በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድ
ዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ
መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር
ነው።
7. ሲዲ በርነር (CD Burner) - በባዶ ሲዲዎች
ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው።
ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ
መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል።
ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው
ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ
ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው
መጻፍ ይችላሉ።
8. ሰርከምቬንሽን (Circumvention) - በኢንተርኔት
አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና
የኢንተርኔት አገልግሎቶችን
ለማግኘት እገዳውን ማለፍ።
9. ክሌም ዊን (Clam Win) - ለዊንዶውስ የተሠራ
የኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ
10. ኮቢያን ባክአፕ (Cobian Backup) -
የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው።
የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው
የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤
የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ።
11. ኮሞዶ ፋየርዎል (Comodo Firewall) -
ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ
የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው።
12. ኩኪ (Cookie) - የኢንተርኔት ማሰሻ
(browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን
ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ
አነስተኛ ፋይል ነው።
13. ዲጂታል ፊርማ (Digital signature) -
ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት
ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን
የማረጋገጫ መንገድ
14. የዶሜይን ስም (Domain name) - በቃላት
የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት
አድራሻ
15. ኢንክሪፕሽን (Encryption) - የተራቀቀ ሒሳባዊ
ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤
ትክከለኛው መረጃ ማለትምያለው የይለፍ ቃል
ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key)
ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት
ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ
16. ኢንጂሜይል (Enigmail) - የታንደርበርድ
የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤
ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም
በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል
የሚያስችል
17. ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) - ከኮምፒውተር
ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ
የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት
ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት
18. ፋየርፎክስ (Firefox) - የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ
ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት
ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው።
19. ፋየርዎል (Firewall) - ኮምፒውተርን
አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ
መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው።
👍2❤1
io.wifimap.wifimap.apk
73.3 MB
Wifi map apk ዳውንሎድ አድርጋችሁ ሞክሩት, አጠቃቀሙን ለማየት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይመልከቱ
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw/videos
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw/videos
👍7
የትኛውን የስልጠና ሶፍትዌር ቪዲዮ ይፈልጋሉ?
ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ!
1,AUTOCAD
2,CIVIL 3D
3,MS PROJECT
4,WATER CAD
5,EPANET
6,ARC GIS
7,SAP
8,STAD PRO
9,ETABS
10,PRIMAVERA
11,REVIT
12,MX ROAD
13, SMARTA
14,ARCHICAD
15, TEKLA STRUCTURE
16,PHOTOSHOP
17,SAFE
18,IN ROAD
19,EAGLE POINT
20, MS EXCEL
21,SWAT
22,SPSS
23,CIS BRIDGE
24,CONMIS
25,ELECTRICAL INSTALLATION
26,ILISTRATOR
27,VIDEO EDITING
28,INTERIOR DESIGN
29,C++
30, JAVA
31,QUANTITY SURVEYING
👇👇👇👇👌👌👌
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw/featured

👏1
ሰላም ምርጦች እንዴት ናችሁ ዛሬ የተበላሸ ፍላሽ እንዴት ማስተካከል እንደምንችል እናያለን ቪዲዮውን በዮቲውብ ቻናላችን ማግኘት ትችላላችሁ። ቪዲዮውን ማታ 1 ሰአት እንለቀዋለን
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw/featured
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw/featured
በዚ ቻናል ሰው ያለፍላጎት አድ አናደርግም ለቴክ እውቀት ፈላጊዎች ብቻ ለማማር ነው የከፈትነው። ማንኛውም ጥያቄ,ሀሳብ, አስተያየት በ @EmadsOfficial ያናግሩኝ
✳️ የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ለመጀመር ያሰባችሁ ካላችሁ ይጠቅማችኃል
🚩ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ለዛሬ የሞባይል ሶፍትዌር መስሪያ የሆነው ሰለቦኮስ አንዳንድ ልበላችሁ።
✳️ ቦክስ ማለት ምን ማለት ነው?
🚩 ቦክስ ማለት የሞባይል ሶፍትዌር በቀላሉ ለመስሪያነት የምንጠቀምበት ሲሆን መጠናቸውም flash የሚያክሉ አሉ በተጨማሪም ትንንሽ ሳጥን መሰል ነገራቶች ስለሚያክሉና ስለሚመስሉ ቦክስ ተባሉ።
🚩የሞባይል ሶፍትዌር መስሪያነት ከምንጠቀምበት ቦክሶች ውስጥ ጥቂት ልበላችሁ፦👇
1) z3x box ይህንን ለሳምሰንግ ስልኮችየተለያዩ ነገራቶችን ለመስሪያነት እንጠቀምበታለን።
2) miracle thender box የተለያዩ ስልኮችን እንሰራበታለን mtk sbd rada etc...
3) gsm aladin ይህንንም የተለያዩ ስልኮችን እንሰራበታለን በሚራክል እምቢ ያለንን በዚህ ይሰራል።
4) best infinity ይህንን ቦክስ ደግሞ የተለያዩ ኖኪያ ስልኮችን እንሰራበታለን
5) mrt donglr cm2 dongle sigma avanger volcano etc...
ብዙ የተለያዩ ቦክሶች አሉ እነዚህ ዋና ዋና የሚባሉት ናቸው።
✳️ እነዚህን ቦክሶች ከየት ነው የምናገኛቸው?
የሞባይል ሶፍትዌር መስሪያነት የሚያገለግሉንን ቦክሶች በሁለት አይነት መንገድ እናገኛቸዋለን፦
1) ኦርጂናል ቦክስ
2) ክረክድ ቦክስ
🚩 ኦርጂናል ቦክስ የምንለው ቀጥታ ከሱቅ ሂደን የምንገዛው ትክክለኛ እቃው በአጃችን የምንይዘው ይህ ኦርጂናል ቦክስ ይባላል።
🚩 ክረክድ ቦክስ የሚባለው በህገወጥ መንገድ እነዚያን ቦክሶች በፋይል መልክ አድርጎ በኮምፒውተር መጠቀም ይህ ክረክድ ይባላል።
✳️ ምንድን ነው ልዩነቱ ኦርጂናል ቦክስ እና ክረክድ ቦክስ?
🚩 ኦርጂናል ቦክሶች 100% ማለት ይቻላል ስራችንን በአግባቡ ይሰራልናል። ከከባድ ስራ እስከ ቀላል ስራ
🚩 ክረክድ ቦክሶች መጠነ ሰፊ ጥቅም አላቸው እነዚህ ክረክድ የሆኑ ቦክሶች 75% ማለት ይቻላል ስራችንን ከሞላ ጎደል ይሰራልናል።
🚩 የሀለቱ ጠንካራ ጎን እና ደካማ ጎን በቀጣይ በክፍል ሁለት ጠብቁኝ
════❁✿❁ ═══════ 🎮▩♦️. @EmadsOfficial
🔶የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw/featured
#ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃🏃♀
══════❁✿❁═════ https://t.me/EMADSTECH

👎1
ሰላም እንዴት ናችሁ የ ኢማድስ ቴክ ቤተሰቦች የኢንተርኔት ፍጥነት ጉዳይ አሳስቦታል ወይም ስልኮ 4G Only ብቻ ኔትወርክ አልሆን እያለ አስቸግሮታል ዛሬ ለዚህ መፍትሔ ሚሆን አዲስ መተግበሪያ ከነማብራሪያ ቪዲዮ በ EMADS TECH ቻናል ይጠብቁን። ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw
https://m.youtube.com/channel/UC0m3-0LnFPjCMTm0-EUIHyw
EMADS TECH & Electronics መሸጫ pinned «በዚ ቻናል ሰው ያለፍላጎት አድ አናደርግም ለቴክ እውቀት ፈላጊዎች ብቻ ለማማር ነው የከፈትነው። ማንኛውም ጥያቄ,ሀሳብ, አስተያየት በ @EmadsOfficial ያናግሩኝ»
ኢትዮጵያ በይፋ የ5G ኔትወርክ አገልግሎትን አስጀመረች‼️
የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ የ5G ኔትወርክን በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል በይፋ አስጀምረዋል።
ይህ አገልግሎት ደበኞች ባንዴ ብዙ የኔትወርክ አገልግሎት የሚሰጥ እና ከመደበኛው የኔትወርክ አገልግሎት 20 እጥፍ አገልግሎት ይሰጣል። ዛሬ የተጀመረው ይህ የ5G ኔትወርክ በቻይናው ህዋዌ የቴሌኮም ኩባንያ እንደተገነባ ተገልጿል። የሰዎችን ከማሽን ጋር እንዲሁም ማሽኖችን ከሰዎች ጋር በቀላሉ በማገናኘት ምርትማነትን ያቀላጥፋል። የ5G ኔትወርክ አገልግሎት አሰራሮችን በቀላሉ እንዲቀላጠፉ የሰውን ልጅ ህይወት ቀላል ያደርጋልም ተብሏል።
የ5G ኔትወርክ ደንበኞች በሰከንድ እስከ 10 ጊጋ ባይት የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲያገኙም እንደሚያደርግም ስራ አስፈጻሚዋ ተናግረዋል። ይህ አዲስ አገልግሎት በተለይም አገልግሎቶችን በርቀት በሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ እንዲሰጡ ያደርጋሉም ተብሏል።
ይህ የ5G ኔትወርክ በአዲስ አበባ የተመረጡ ቦታዎች ለደንበኞች ክፍት የሆኑ ሲሆን በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ በሀገር አቀፍ ደረጃ 150 የ5G ኔትወርክ ቀጠናዎች ይከፈታሉ ሲል ወይዘሪት ፍሬህይወት ገልጸዋል።የአገልግሎቱ ተግባራዊ መሆን ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረውም ነው በመርሐ ግብሩ የተገለጸው፡፡
Share&join

✅ኦርጂናልና ፌክ ሚሞሪ እንዴት በቀላሉ መለየት ይቻላል???
1⃣. ኦርጂናል #ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት #ፎርማት ማድረግ ነው።
☑️ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም ችግር ይጨርሳል👍 ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኢረር(Error) ቦክስ ያሳያቹና ይቋረጣል‼️
2⃣.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ💻 ወይም በስልኮ📲 ወደ ሚሞሪው ፋይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል።
☑️ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን ፊልም ወይም ሌላ ፋይል ወደገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት⏰ ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ በጣም በዛ ከተባለ 5 ደቂቃ ይወስዳል ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ 10 ደቂቃ+ ሊወስድ ይችላል ይህ ማለት ሚሞሪው በጣም ደካማ😡 ነው ማለት ነው።
3⃣. የሚሞሪው ፋይል የመያዝ አቅም
☑️ለምሳሌ 8GB ሚሞሪ ቢኖርዎት #Original ከሆነ ቢያንስ 7.4GB ይሆናል። ስለዚህ 7.4GB የሚሆን ፋይል ይላኩበት በትክክል ከተቀበለ #አስተማማኝ👍 ነው።
4⃣. ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት SD insight የተባለ አፕ ተጠቅመን ማወቅ እንችላለን አፑን ከታች አስቀምጥላችኋለው።
☑️ስልካችን ውስጥ ሚሞሪ አስገብተን ይህን አፕ ስንከፍተው #ስለ_ሚሞሪው ምርት መረጃ ካሳየን ሚሞሪው ኦርጂናል👍 ነው ማለት ነው ለምሳሌ ሲሪያል ቁጥር እና የት እንደተመረተ እናም ሌሎችን ማለቴ ነው ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ምንም አይነት መረጃ አያሳየንም❌ ይህ ማለት ሚሞሪው የት እንደተመረተ እና ሲሪያል ቁጥር የለውም ማለት ነው ስለዚህ የማይታወቅ😡 ሚሞሪ ነው ማለት ነው፡፡
💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
⚠️አስተያየትዎን @EmadsOfficial ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።
⚠️ጥያቄ ካለዎት @EmadsOfficial ላይ ይላኩልን።
▪︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●▪︎
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
👨💻

#ስልካቹ_Stack_ወይም_እየደረቀ_ካስቸግሮት_እነዚህን_7_ነጥቦችን_ይተግብሩ📵
1.በብዛት የምትጠቀሙበትን app ብቻ Install አርጉ ማለትም አላስፈላጊ የሆኑ ወይም የማንጠቀምባቸውን app Uninstall ማረግ።
2.Screen Animation እና ተንቀሳቃሽ Wallpaper Disable ማረግ ወይም ማጥፋት
3.RAM ሚያጨናንቁ የሆኑ አፕሊኬሽኖችን በጭራሽ Install አያድርጉ ።
4.የአፑን Cache Memory ያፅዱ ይሄም Setting >> Storage7 >>clean up memory
5.ስልኩ ላይ ነፃ storage ማስቀረት ቢቻል internal memory ከ ሚይዘው 50% ነፃ በማድረግ External memory መጠቀም
6.Widgetቱን አስወግዱ
7. ስልኮትን በቀን አንድጊዜ Restart ወይም Reboot ማድረግ መልካም ምሽት ገና ምርጥ መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን 𝕋𝔼ℂℍ 𝕎𝕆ℝ𝕃𝔻™
Owner👉@EmadsOfficial

👍2
✳️ ውቅያኖስ ጠላቂው ሮቦት
▫️በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተሰራው ኦሽን ዋን ኬ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሰው መሰል ሮቦት የሰጠሙ የመርከብ ፍርስራሽ እና ሌሎች አካላትን ለማሰስ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡
▫️ሮቦቱ አምስት መቶ ሜትር ድረስ በመጥለቅ በውሃ አካላቱ ግርጌ ላይ የሚገኙ በሰዎች ተደራሽ ለመሆን እጅግ አዳጋች የሆኑ የሰጠሙ ቁሶችን ሁኔታ ለመቃኘት እያገለገለ ነው፡፡
▫️የሮቦቱ የዕይታ አድማስ በ3ዲ የተዋቀረ እና ባለሙሉ ቀለም ምስሎችን ያላንዳች ችግር ማስተላለፍ የሚችል ስለመሆኑም ሲ.ኤን.ኤን አስነብቧል፡፡
▫️በውሃ አካላቱ ወለል ላይ ሆነው ሮቦቱን የሚቆጣጠሩ ሰዎች ሮቦቱ የሚነካውን እያንዳንዱን ቁስ እና የውሀውን ግፊት ሳይቀር እራሳቸው ውሃ ውስጥ ያሉ እስኪመስላቸው ድረስ በሮቦቱ መቆጣጠሪያ ሥርዓት አማካኝነት እንደሚደርሳቸው ተመላክቷል፡፡
▫️ከመስከረም ጀምሮ በነበረው የሮቦቱ ቆይታ በተለያየ ጊዜ የሰጠሙ መርከቦች እና አውሮፕላኖችን ለመቃኘት እንዳገለገለ ተገልጿል፡፡
▫️ኦሽን ዋን ኬ ለሰው ልጆች እጅግ አደገኛ የሆኑ ጥልቅ የውሃ ውስጥ ፍለጋዎች በሮቦቶች የሚከወኑበትን አዲስ መንገድ እንድናይ የሚረዳ የመጪው ጊዜ ተስፋ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
©
══════❁✿❁ ═════════ 🎮▩♦️. @EmadsOfficial