ወሲብ ለነፍሰጡር ሴቶች የሚሰጠውን 10 ጥቅሞች
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
ሰላም ሰላም የዶ/ር ጤና ቻናል ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ!
በዛሬው ትምህርታችን ወሲብ ለነፍሰጡር ሴቶች የሚሰጠውን 10 ጥቅሞች እንመለከታለን፡፡
ወሲብ ለነፍሰጡር ሴት የሚሰጣት 10 ጥቅሞች
1️⃣. በወሊድ ሰዓት ምጡ እንዳይከብድ ቀለል ያለ ምጥ እንዲኖር ያግዛል፡፡ ምክንያቱም በወሲብ ሰዓት የሚመነጨው ኦክሲቶሲን የሚባለው ሆርሞን ማህፀን በቀላሉ እንዲለጠጥና እንዲኮማተር ስለሚያግዘው በቂ ምጥ እንዲኖር በማድረግ በብልት የሚደረግ ወሊድን ቀለል ያደርገዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ከወንዱ የዘር ፍሬ የሚገኘው ፐሮስታግላንዲን የሚባለው ሆርሞን የማህፀን በር ቶሎ እንዲከፈት በማገዝ ምጥ እንዳይዘገይ ያደርገዋል፡፡
2️⃣..ከወሊዱ በኋላ ቶሎ እንዲያገግሙ ያግዛቸዋል፡፡ ምክንያቱም በወሲብ ሰዓት የሚመነጨው ኦክሲቶሲን የሚባለው ሆርሞን ማህፀን እንዲኮማተር በማድረግ ቶሎ ወደቦታው እንዲመለስ ስለሚያደርግ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ወሲብ ብልት አካባቢ ያሉ ጡንቻዎች ጠንካራ እንዲሆኑ ስለሚያደርግ ህመም እንዲቀንስ በማድረግ ቶሎ እንዲያገግም ያግዛቸዋል፡፡
3️⃣..የሽንት መቆጣጠር አለመቻልን ይቀንሳል፡፡ በእርግዝና ወቅት በተለይ ፅንሱ እየገፋ ሲሄድ እና ማስነጠስና ማሳል ሲኖር ሽንትን መቆጣጠር ሊከብድ ይችላል፡፡ ነገር ግን ወሲብ በብልት እና በማህፀን አካባቢ ያሉ ጡንቻዎች ጠንካራ ስለሚያደርግ ሽንት የመቆጣጠር አቅምን ይጨምራል፡፡
4️⃣.በእርግዝና ወቅት የሚፈጠርን የደም ግፊት ይቀንሳል፡፡ ብዙ ሴቶች በእርግዝና ወቅት ብቻ የሚይዛቸው ፕሪ ኢክላምሻ ( pre Eclampsia) የሚባል የደም ግፊት አለ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ በወሲብ ሰዓት ብዙ ካሎሪ ስለሚቃጠልና በወንድ የዘር ፍሬ ውስጥ የሚገኝ አንቲቦዲ የደም ግፊት እንዲቀንስ ስለሚያደርግ ነው፡፡
5️⃣.በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል፡፡ ሴቶች በእርግዝና ወቅት በሽታ የመከላከል አቅማቸው ይቀንሳል፡፡ ነገር ግን ወሲብ ኢሚኖ ግሎቢሊን ኤ (IgA) የሚባለው አንቲቦዲ እንዲጨምር ስለሚያደርግ በሽታ የመከላከል አቅማን ያሳድጋል፡፡
6️⃣.ብዙ እንቅልፍ እንዲተኙ ያግዛል፡፡ ሴቶች በእርግዝና ወቅት በብዙ ምክንያት ምቾት ያጣሉ፡፡ ነገር ግን ወሲብ ጤነኛ እንቅልፍ እንዲወስደን የሚያደርገውን ፕሮላክቲን (Prolactin) የሚባል ሆርሞን እንዲመረት በማድረግ ጤነኛ እንቅልፍ እንዲኖር ያደርጋል፡፡ በሌላ በኩል ወሲብ ኦክሲቶሲን (oxytocin) እና ኢንዶርፊንስ (endorphins) የሚባሉትን ሆርሞኖች እንዲመረቱ ስለሚያደርግ የነዚህ ውህድ ደግሞ እንቅልፍ እንድንተኙ ስለሚያደርግ (sedation) ጥሩ እንቅልፍ እንዲኖር ያደርጋል ማለት ነው፡፡
7️⃣. ጭንቀትን ይቀንሳል በተቃራኒው ደስታን ይጨምራል፡፡ ወሲብ የደስታ ሆርሞን የሚባለው ሶሮቶኒን(serotonin) ሆርሞን በብዛት እንዲመረትና እና በጭንቀት ሰዓት የሚመረቱት ኮርቲሶል (cortisol) የሚባሉ ሆርሞኖች እንዲቀንሱ ይደረጋል፡፡ በዚህ ምክንያት የእናትዬዋንና የህፃኑን ደስታ ይጨምራል ጭንቀት ደግሞ ይቀንሳል ማለት ነው፡፡
8️⃣.ግንኙነትንና ፍቅርን ያሳድጋል፡፡ በእርግዝና ወቅት ለፍቅር የሚሰጠው ጊዜ አናሳ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን ከወሲብ በፊት በሚደረጉ ንክኪዎች እና በወሲብ ሰዓት የፍቅር ሆርሞን ተብሎ የሚጠራው ኦክሲቶሲን( Oxytocin) የሚባለው ሆርሞን በብዛት እንዲመረት ይደረጋል፡፡ በዚህ ሆርሞን ምክንያት አንዳችን አንዳችንን እንድናቅፍ ያስገድደናል፡፡ በተዘዋዋሪ በጥንዶች መካከል ያለውን ትስስር እና ፍቅር ይጠነክራል፡፡
9️⃣.በራስ መተማመንን ይጨምራል፡፡ ሴቷ በእርግዝና ወቅት ለተለያየ ስነልቦና ቀውስ ልትጋለጥ ትችላለች፡፡ በወሲብ ሰዓት በሚደረጉ ንክኪዎች እና ንግግሮች እሷ በእሱ ያላትን ተወዳጅነትና ተፈላጊነት ስለምትረዳ በራስ መተማመኗ ይጨምራል፡፡
🔟.አዳዲስ ጣፋጭ የወሲብ ፖዚሽኖችን ልትለምዱ ትችላላችሁ፡፡ አንዳንድ ጥንዶች ከኩሻፕ የተለየ ሌላ የወሲብ ፖሲሽኖችን መጠቀም ነውር ሀጢያት የሚመስላቸው አሉ፡፡ ነገር ግን እርግዝና ለወሲብ አመች ካለመሆኑ ጋር ተያይዞ ድንገት ሌላ የተሻለ ፖዚሽን ልታነኙ ትችላላችሁ፡፡
እንግዲህ ከላይ የዘረዘርኳቸው አስሮቹ ጥቅሞች አንፃራዊ መጠነኛ መሆናቸውን ልታሰምሩባቸው ይገባል፡፡ ለምሳሌ አንደኛ ላይ ያስቀመጥኩት ምጥን ያቀላል ስል በእርግዝና ወቅት ብዙ ወሲብ ያደረገች ሴት ምጧ አንዲቀል ወሲብ አስተዋፅዖ ያደርጋል ለማለት እንጂ በእርግዝና ወቅት ብዙ ወሲብ ያደረገች ሴት ምጥ በፍፁም አያስቸግራትም ማለት እንዳልሆነ እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ፡፡ ሌሎችንም በዚሁ አግባብ፡፡
ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ ሸር እና ሰብስክራይቭ ማድረጋችሁን እነዳትረሱ
የዛሬውን አበቃሁ፡፡ ሰላም ቀዩኝ
በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶ/ር ጤና የፌስቡክ ገፅ፦
https://www.facebook.com/Dr-Tena-2197532833641967/
የዶ/ር ጤና የቴሌግራም ገፅ ፦
https://t.me/DrTena
የዶ/ር ጤና ዩቱዩብ ቻናል፦
https://youtu.be/XiMwT-crZf0

👍10❤4
ኮንዶም የማያድነው አደገኛው ቫይረስ የብልት ኪንታሮት Genital warts Dr. Tena
https://youtu.be/96TKRjv6ZOU
https://youtu.be/96TKRjv6ZOU
YouTube
እጅግ አደገኛው ቫይረስ. ኮንዶም የማያድነው የብልት ኪንታሮት Genital warts Dr. Tena
#LIKE, #SHARE, #SUBSCRIBE
____________________________________
🔥ከዩቱብ ሌላ ተጨማሪ መረጃዎችን የምናደርስባቸው ሶሺያል ሚዲያዎችን ከታች ያሉትን ሊንኮች በመንካት መቀላቀል ይችላሉ፥ 🔥 Facebook https://www.facebook.com/Dr-Tena-2197532833641967/
🌐 Telegram https://t.me/DrTena
___________________…

👍6
ደም መለገስ የሚሰጠን 8 ጥቅሞች እና ሌሎችም 8 Benefits of blood transfution.
https://youtu.be/Dot9jEggIxk
https://youtu.be/Dot9jEggIxk
👍3
ለሞት የሚዳርገው አደገኛ መድሃኒት ቪያግራ side effects of Viagra drug
https://youtu.be/KzDkTKsFe6w
https://youtu.be/KzDkTKsFe6w
👍9❤2
ከእርግዝና በፊት መደረግ ያለባችው ጥንቃቄዎች Preconception care
https://youtu.be/yzt2TPqO7Hw
https://youtu.be/yzt2TPqO7Hw
❤4