Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
57.9K subscribers
5K photos
18 videos
1.58K links
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ
Download Telegram
#የህፃናት #የምግብ #ፍላጎት #መቀነስ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #ምክንያቶቹ ፡-

📌 የምግብ አለመፈጨት ችግር
📌 የመተንፈሻ አካላት ላይ ኢንፊክሽን መኖር
📌 ጉንፋን
📌 ድርቀት
📌 አላርጂክ
📌 የምግብ አለመስማማት
📌 የሆድ ህመም
📌 የሆድ ውስጥ ጥገኛ ትላትል ካለ
📌 የደም ማነስ ካለ
📌 የሚወስዱት መዳኒት ካለ
📌 አንድ አይነት ምግብ ደጋግሞ መስጠት

👉👉 #የልጅዎን #የምግብ #ፍላጎት #ለመጨመር #የሚረዱ #መፍትሄዋች

📌 ልጅዎ ቁርስ እነዲመገብ ማድረግ
📌 ልጆች ምግብ ከመውሰዳቸው ከ30 ደቂቃዎች በፊት ውሃ መስጠት የምግብ ፍላጎታቸ እንዲጨምር ያደርጋል።
📌 ወተት በብዛት እንዳይጠጡ ማድረግ
📌 የሚወዱትን ምግብ ማዘጋጀት
📌 ሲመገቡ በትንሽ በትንሹ የድረጉ
📌 ቅባት የበዛበት ምግቦ አለማሰጠት
📌 ልጅዎን እንዲጫወትና እንዲንቀሳቀስ ያድርጉ
📌 በምግብ ሰዓት ጭንቀቶች እናይኖር ማድረግ
📌 የዚንክ ንጥረ ነገርን ይጨምሩ
📌 አትክልትና ፍራፍሬን አዘውትረው ይመግቡ
📌 ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማስራት
📌 የሚያሳዩት የህመም ምልክት ካለ ወደ ህክምና መውሰድ ያስፈልጋል

👉👉 የልጆት የምግብ ፍላጎት ቀንሶ አሳስቦታል እንግዲያውስ አይጨነቁ ለመፍትሄው ከዶክተር አለ ባለሙያዎች ሊያማክሮች ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(#በጤና #ባለሙያ #ሄርለም )
#የድንች #ገንፎ #በካሮት #እና #በእንቁላል #የበለጸገ #ልዩ #የህፃናት #የአመጋገብ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የሚያስፈልጉ ግብዓቶች

📌 አንድ ትልቅ መጠን ያለው ድንች
📌 ሁለት አነስተኛ መጠን የሆኑ ካሮት
📌 አንድ እንቁላል
📌 አንድ ማንኪያ ቅቤ/ዘይት እና
📌 አዮዲን ጨው ለጣዕም

👉👉 #አዘገጃጀት

📌 በመጀመሪያ ድንች እና ካሮቱን ማጠብ እና በደንብ መላጥ

📌 ከዛም በትንነሹ መቆራረጥና በውሃ አድርገን እሳት ላይ መጣድ

📌 ከዛም ሲበስል ከእሳት ላይ በማውረድ በደንብ ሁለቱንም መፍጨት ወይም በደንብ መዳጥና ሁለቱንም በደንብ ማደባለቅ

📌 እንቁላሉን በደንብ በመምታት ወደ ድንችና ካሮት ድብልቅ በመጨመር እሳቱ ላይ ለተወሰነ ደቂቃ ማብሰል በዚህ ጊዜ ቅቤውን/ዘይቱነና ጨውም መጨመርና በደንብ እያማሰልን እንዲዋሃድ ማድረግ ይገባናል፡፡ ሲበስል አውርደን ሲቀዘቅዝ ለልጃችን መስጠት እንችላለን፡፡

# ዶክተር አለ 8809 በልጆች ጤና እና አስተዳደግ ላይ ሁሌም ቢሆን ትኩረቱን አድርጎ ወላጆችን ማገዙን ቀጥሏል ። ለማንኛውም ከልጆቾ ጋር ተያይዘው ለሚያቀርቧችቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የዶክተር አለ ባለሙያዎች መስመራ ላይ ይገናኙ ለመወያየት 8809 ላይ በመደወል ባለሙያዎችን ያማክሩ!!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ይደውሉ !!!

(#በጤና #ባለሙያ #ሄርለም)
#የህፃናት #ሽፍታ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የቆዳ ላይ ሽፍታ ቆዳ በተለያዩ ምክንያቶች በሚቆጣበት ጊዜ የሚከሰት ሁኔታ ነው፡፡ እንደ ምክንያታቸው እና ባህሪያቸው የሚለያዩ ቢሆንም የሚጋሯቸው ምልክቶች የመቅላት፣ የማሳከክ፣ የመላጥ ባህሪያት ሲሆኑ ደረጃቸው ከፍ ሲል ውሀ መሳይ ፈሳሽ ማዠት እንዲሁም በተቃራኒው ከፍተኛ ድርቀት እና መጥቆር ያሳያሉ፡፡

👉👉 #ልጆች #ላይ #ሊታዩ #የሚችሉ #የሽፍታ #አይነቶች

📌 አለርጂክ

📌 አቶፒክ(ኢግዜማ)

📌 የመለብለብ ስሜት (ኢሪታንት)

📌 በዳይፐር ምክንያት የሚመጣ ሽፍታ

📌 #አለርጂክ፡-ታሽገው የሚመጡ ምግቦች(ቴስቲስ እና ሎሊፖፕ የመሰሉትን)፣ እንቁላል፣ ያልተፈተገ ስንዴ አለርጂክን ከሚያባብሱ ነገሮች ውስጥ ስለሚመደቡ ልጆች አዘውትረው እናዳይጠቀሙ ማድረግ የተሻለ ነው ፡፡ለመከላከል ከላይ የተጠቀሱትን ምልክቶች እንደተመለከቱ አለርጂ የሆነባቸውን ምግብ ወይም ነገሮችን በመለየት ላለመስጠት መሞከር ፡፡

📌 #አቶፒክ(#ኢግዜማ)፡- በአብዛኛው ህፃናት ላይ የሚከሰት ሲሆን ከአስም እና ሌሎች የአለርጂ በሽታዎች ጋር የተያያዘ ነው መንስኤዎቹ ፀደይ፣ የአበባ ብናኝ እና የአየር ለውጥ ናቸው፡፡

📌 #የሚለበልብ(#ኢሪታንት)፡-የመለብለብ ወይም የማቃጠል ስሜት ካለቸው ኬሚካሎች ጋር ንክኪ ሲኖር የሚፈጠር ነው፡፡

📌 #በዳይፐር #ምክንያት #የሚመጣ #ሽፍታ፡-ዳይፐሩ በሽንት አልያም በሰገራ ሞልቶ ለብዙ ሰዓት ከቆየ መቀመጫቸው ላይ ሽፍታ ይወጣል፡፡

👉👉 #መፍትሔው

📌 በኬሚካል ምክንያት የመጣውን ውሀ በብዛት ማፍሰስ
📌 በምግብ ምክንያት የመጣውን አለርጂ የፈጠረውን ምግብ በመለየት ማቆም
📌 በዳይፐር ምክንያት የሚመጣውን አለርጂ፡- ዳይፐሩ ሲሞላ ወዲያው መቀየር ፣ ዳይፐር ሲጠቀሙ ማለስለሻ ቅባት ወይም ቫዝሊን መጠቀም
📌 ላለማከክ መሞከር
📌 ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መድሀኒት መውሰድ

#በህፃናት ላይ ስለሚከሰት ሽፍታዙሪያ እና ተያያዥ የጤና ጉዳዮች ለመወያየት ወይም ለመፍትሄውን ለማገኘት 8809 ላይ በመደወል ከባለሙያ ጋር ይማከሩ ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤናባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(በጤና ባለሙያ ሄርለም)
#የህፃናት #ጭንቅላት #መናጋት
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የህፃናት ጭንቅላት መናጋት የህፃኑ የአንጎሉ ሴሎች በማውደም አንጎሉ/አንጎሏ በቂ ኦክስጅን እንዳያገኝ ያደርገዋል፡፡የህፃናት ጭንቅላት መናጋት በህፃናት ላይ የሚደርስ አደጋ ሲሆን የህፃወናቱን አንጎል ለዘለቄታው የሚጎዳ አለፎም ሞትን ሊያስከትል ይችላል፡፡

👉👉 #ምክንያቶቹ

📌 በሀይል መወዝወዝ--ህፃናት ደካማ የሆነ ገና ያልጠነከረ የአንገት ጡንቻዎች ያሏቸው ሲሆን ብዙውን ጊዜ ጭንቅላታቸውን ለመደገፍ ይታገላሉ፡፡ጨቅላ ህፃን ልጅ በሀይል ሲወዘወዝ የልጁ አንጎል በራስ ቅሉ ውስጥ ከኋላ ወደፊት ይወዘወዛል ይህም እብጠትና መድማትን ያስከትላል፡፡ የአንጎል ህመም ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ወላጅ ወይም ተንከባካቢዎች የህፃኑን ማልቀስ ለማስቆም ተስፋ ለመቁረጥ ወይም በንዴት ልጁን በሀይል ሲወዘውዙት ይሰታል፡፡

📌 ጭንቀት
📌 ድብርት
📌 የቤት ውስጥ ጥቃት
📌 የአልኮል ወይም የዕፅ ተጠቃሚ መሆን (እናትየው)
📌 ያልተረጋጋየቤተሰብ ሁኔታ

👉👉 #ምልክቶች

📌 በጣም የከፋ መነጫነጭ
📌 የአተነፋፈስ ችግሮች
📌 ደካማ የሆነ አመጋገብ
📌 መንቀጥቀጥ
📌 ማስመለስ
📌 የገረጣ ወይም ቡናማ ቆዳ
📌 ባልተጠበቀ ሁኔታ አንድን ነገር መያዝወይም አፈፍ ማድረግ
📌 ልምሻ()
📌 ራስን መሳት

#ቆይተው የሚታዩ ምልክቶች

📌 የአንጎል መድማት
📌 የአይን መድማት
📌 የጀርባ አጥንት መጎዳት
📌 የጎድን አጥንቶች መጎዳት
📌 የራስ ቅል እና ሌሎች አጥንቶች መሰንጠቅ

ቀላል በሆነ የአንጎል መናጋት ችግር ፡-ህፃኑ የመናጋት አደጋ ከደርሰበት በኋላ ጤነኛ መስሎ ሊታይ ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ በጊዜ ሂደት ልጁ የጤንነት ፣ የመማር ወይም የባህሪ ችግሮችን ሊያሳይ ይችላል፡፡

👉👉 #መፍትሄ

📌 በማልቀስ ላይ ያለ ልጅዎን ተረጋግተው የሚችሉትን ያድርጉ ሁልጊዜ ልጅዎትን ለስለስ አድርገው መያዝ አለብዎ
📌 ስሜትዎን ወይም የወላጅነት ጭንቀትዎን መቋቋም የማይችሉ ከሆነ እርዳታ መጠየቅ
📌 ልጅዎትን ለጠባቂ ወይም ለቤተሰብ እንዲያግዟችሁ ከሰጣችሁ ስለህፃናት አንጎል መናጋት አደጋን እንደሚያውቁ እርግጠኛ መሆን አለብዎት፡፡ እርግጠኛ ካልሆኑ ስለ ህፃናት የአንጎል መናጋት አደጋ ማስረዳት አለብዎት፡፡

#ሀኪም #ጋር #መቼ #መሄድ #ያስፈልጋል ?

📌 ልጅዎ ሀይለኛ የሆነ የመናጋት አደጋ ካጋጠመው አስቸኳይ የሆነ እርዳታ እንዲደረግልዎ ያድርጉ፡፡ አፋጣኝ የህክምና እርዳታ ማግኘት የልጅዎን ህይወት ለመታደግ ወይም በጤንነቱ ላይ ከባድ የጤና
እክሎች እንዳይከሰቱ ያደርጋል፡፡

👉 👉 #አብዛኞቻችን ህፃናትን ማጫወት ወይም መባበላችንን እንጂ ተከትሎ የሚመጣውን ጉዳት አሊያም ችግር አናስተውልም ስለልጆች ጭንቅላት መናጋት ምን ያክል ያውቃሉ ?ስለ ችግሩ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ እና ስለችግሩ ለመወያየት ወደ 8809 ይደውሉ ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!

(በጤና ባለሙያ ሄርለም)
#የድንች #ገንፎ #በካሮት #እና #በእንቁላል #የበለጸገ #ልዩ #የህፃናት #የአመጋገብ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #የሚያስፈልጉ #ግብዓቶች

📌 አንድ ትልቅ መጠን ያለው ድንች
📌 ሁለት አነስተኛ መጠን የሆኑ ካሮት
📌 አንድ እንቁላል
📌 አንድ ማንኪያ ቅቤ/ዘይት እና
📌 አዮዲን ጨው ለጣዕም

👉👉 #አዘገጃጀት

📌 በመጀመሪያ ድንች እና ካሮቱን ማጠብ እና በደንብ መላጥ
📌 ከዛም በትንነሹ መቆራረጥና በውሃ አድርገን እሳት ላይ መጣድ
📌 ከዛም ሲበስል ከእሳት ላይ በማውረድ በደንብ ሁለቱንም መፍጨት ወይም በደንብ መዳጥና ሁለቱንም በደንብ ማደባለቅ
📌 እንቁላሉን በደንብ በመምታት ወደ ድንችና ካሮት ድብልቅ በመጨመር እሳቱ ላይ ለተወሰነ ደቂቃ ማብሰል በዚህ ጊዜ
ቅቤውን/ዘይቱነና ጨውም መጨመርና በደንብ እያማሰልን እንዲዋሃድ ማድረግ ይገባናል፡፡ ሲበስል አውርደን ሲቀዘቅዝ
ለልጃችን መስጠት እንችላለን፡፡

#በልጆች ጤና እና አስተዳደግ ላይ ሁሌም ቢሆን ትኩረቱን ተደርጎ መሰራት እነዳለበት የሚያሳስበው ዶከተር አለ ዛሬ ስለ ልጆች ምግብ አዘገጃጀት እነሆ ይላችዋል ። ለማንኛውም ከልጆቾ ጋር ተያይዘው ለሚያቀርቧችቸው ጥያቄዎች ካሉ ምላሽ ለመስጠት የዶክተር አለ ባለሙያዎች መስመራ ላይ ይገናኙ ለመወያየት 8809 ላይ በመደወል ባለሙያዎችን ያማክሩ!!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ይደውሉ!!!

(#በጤና #ባለሙያ #ሄርለም)
#ህፃናትን #ፀሀይ #ማሞቅ #ምን #ጥቅም #ያስገኛል?

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የጠዋት ፀሀይ ለህፃናት ጠቃሚ እንደሆነ በተደጋጋሚ የወጡ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ በተለምዶም ህፃናትን የጠዋት ፀሀይ ማሞቅ ለአጥንታቸው ጥንካሬ እንደሚጠቅም ሲነገር እንሰማለን፡፡በሳይንሱም እነደተረጋገጠው የፀሐይ ብርሃን ቆዳ ላይ ሲያርፍ ቫይታሚን ዲ የተባለ ንጥረነገር ሰዉነታችን እንዲያመርት ይረዳል።ቫይታሚን ዲ በአንጀት ዉስጥ ምግብ ካላመ በኋላ ካልሲየም የተባለዉ ንጥረነገር ወደ ሰዉነት ዉስጥ እንዲወሰድ በማድረግ የአጥንት እና ጥርስ ጤንነት እንዲጠበቅ ያደርጋል፡፡

👉👉 #ህጻናት #መቼ #እና #እንዴት #ጸሐይ #መሞቅ #አለባቸዉ?

📌ከተወለዱ ከሁለት ሳምንት ጀምሮ እስከ በእግራቸዉ ጸሐይ ላይ መዉጣት እስኪችሉ መሞቅ አለባቸዉ፡፡ከጠዋቱ 2 እስከ 5 ሰዐት የጸሐዩን ሁኔታ እየተመለከቱት ማሞቅ

👉 #ህፃናት #ፀሀይን #ለምን #ይሞቃሉ?

📌 ከጠዋት ፀሀይ የሚያገኙት ቫይታሚን ዲ በቀጥታ ካልሺየምን የሚሰጣቸው በመሆኑ የጠንካራ ጥርስ ባለቤት ያደርጋቸዋል፡፡ ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን ለመቆም ሲሞክሩ እግራቸው ሰውነታቸውን መሸከም ስለማይችል እንዲታጠፍ ወይም እንዲቆለመም ምክንያት ይሆናል፡፡

📌 ቫይታሚን ዲን ከምግብ ይልቅ ህፃናት ከፀሀይ ቢያገኙት ይመከራል፡፡ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን እጥረቱን በተወሰነ መልኩ ለመከላከል ወተት, የብርቱካን ጁስ፣ የእንቁላል አስኳል፣ አይብ እና የአሳ ስጋን እንዲመገቡ ይመከራል፡፡

👉 #ሊደረግ #የሚገባውስ #ጥንቃቄ #ምንድነው?

📌 ህፃናት የጠዋት ፀሀይን ማግኘታቸው ሊዘነጋ የማይገባው ወሳኝ ጉዳይ ቢሆንም በተለይ ከ4፡00 ሰአት በኋላ የሚኖረው ፀሀይ ግን የቆዳ ካንሰርን ሊያስከትልባቸው ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ መልካም ነው፡፡
📌 ህጻናት ፀሀይ በሚሞቁበት ግዜ ቅባት መቀባትና ማሸት የተለመደ ቢሆንም የጤና ባለሙያዎች ግን ለማሸት ወይም ቅባት ለመቀባት ሌላ ሰአት መምረጥና ፀሀይ ሲሞቁ ቅባት አለመቀባት መልካም እንደሆነ ጠቁመዋል ምክንያቱም ቅባት የሚቀቡ ከሆነ የጸሃይ ብርሃን እንዳያገኛቸው ወይም እንዲመለስ ያደርገዋል
📌የፀሀይ ብርሃን በሚያገኙ ሰአት አይን ፣የጡት ጫፍእና ብልት አካባቢ ፀሀይ ብርሃን መከለል ወይም መሸፈን
📌 ቤት ዉስጥ ሆኖ በመስኮት ማሞቅ ምንም ጥቅም የለዉም

👉👉 #የህፃናት ጤና ዙሪያ ያሎትን ጥቄዎች ለማቅረብ እና ለማማከር ካሻዎ 8809 ይደውሉ!! ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይማከሩ !!! የጤና ባለሙያዎች እርሶን ለማማከር በመስመር ላይ ይገኛሉ ይደውሉ ያማክሩ!!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ይደውሉ !!!

(#በጤና #ባለሙያ #ሄርለም)
✍️ #ልጆች #እንዴት #ነው #መተኛት #ያለባቸው?

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #ልጆች እንዴት ነው መተኛት ያለባቸው? ለብቻቸው? በጋራ?ሲተኙስ አተኛኘታቸው መሆን ያለበት እንዴት ነው? በጎናቸው ፣በሆዳቸው ወይስ በጀርባቸው? ይህ ባይደረግስ ምን ሊገጥማቸው ይችላሉ ?

👉👉 #የህፃናት አስተማማኝ እንቅልፍ A-B-C መርሆችን በመከተል ያረጋግጡ፡፡ አስተማማኝ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ የሚተኙ ወይም ናፕ የሚያደርጉ ህፃናት በድንገትና ሳይጠበቅ የመሞት ስጋት ውስጥ ናቸው፡፡ ይህንን አስደንጋጭ ክስተት መከላከል የሚቻለው የህፃኑን የእንቅልፍ ሁኔታ እና አተኛኘት አስተማማኝ እንዲሆን በማረጋገጥ ነው፡፡ ልጆቹን የሚንከባከብ ማንም ሰው ልጁን በአስተማማኝ ሁኔታ ውሰጥ ለመያዝ እነዚህን እውነታዎች ማወቅ አለበት፡፡

👉👉 #ሁልጊዜ #የእንቅልፍ #A-B-Cዎችን #ያስታውሱ

🔺 Alone (ብቻቸውን) :- ህፃናት ሁልጊዜ መተኛት ወይም ናፕ ማድረግ ያለባቸው ብቻቸውን ነው፡፡
🔺 Back (በጀርባቸው) :- ህፃናት ሲተኙ ወይም ናፕ ሲያደርጉ በጀርባቸው አድርጓቸው፡፡
🔺 Crib (በአልጋቸው) :-ህፃናት ሁልጊዜ መተኛት ወይም ናፕ ማድረግ ያለባቸው ደህንነቱ በተረጋገጠ መተኛ ወይም መጫወቻ ቦታ ነው፡፡ ከእንቅልፍ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ አስደንጋጭ ክስተቶችን ለመከላከል ያልተስተካከለ አነጣጠፍ ፣ ብርድ ልብሶችን መጫወቻዎችን ወይም ትራሶችን ከአልጋው ያስወግዱ፡፡

👉👉 #የህፃናቱን #እንቅልፍ #የሚያውኩ #በፍፁም #መደረግ #የሌለባቸው #ነገሮች

🔺 በፍፁም ልጆችን ከሌላ ሰው ጋር ፣ ከቤት እንስሳት ጋር ወይም ከአሻንጉሊት ጋር አብረው አያስተኙ፡፡ የመተኛ ቦታዎችን ከሌላ ሰዎች ወይም ቁሶች ጋር የሚጋሩ ልጆች ከፍተኛ ታፍኖ የመሞት ስጋት ውስጥ ናቸው፡፡
🔺 በፍፁም ልጆችን በሆዳቸው እንዲተኙ አያድርጉ ይህ ትን እንዲላቸው የሚያደርግና ለመተንፈስ ከባድ ሁኔታ የሚፈጥር ነው፡፡
🔺 በፍፁም ልጆችን በአዋቂዎች አልጋ ላይ ፣ ሶፋዎች ላይ ፣ ወንበሮች ላይ ፣ የመኪና ውስጥ መቀመጫ ወንበሮች ላይ እና መወዛወዣዎች ላይ አያስተኙ፡፡ ጠንካራ ፍራሽ ያለውና የራሱ አንሶላ ባለው ደህንነቱ በተረጋገጠ መተኛ ላይ ብቻ መተኛት አለባቸው፡፡

ምንጭ፡- ዶ/ር መሐመድ በሽር የህፃናት ሐኪም

👉👉 ከልጆች አተኛኘት ጋር በተያያዘ እንዲሁም በማንኛውም የጤና ችግሮች ጋር በተያያዘ ለመመካከር 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(#በጤና #ባለሙያ #ከድጃ)
#የድንች #ገንፎ #በካሮት #እና #በእንቁላል #የበለጸገ #ልዩ #የህፃናት #የአመጋገብ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #የሚያስፈልጉ #ግብዓቶች

📌 አንድ ትልቅ መጠን ያለው ድንች
📌 ሁለት አነስተኛ መጠን የሆኑ ካሮት
📌 አንድ እንቁላል
📌 አንድ ማንኪያ ቅቤ/ዘይት እና
📌 አዮዲን ጨው ለጣዕም

👉👉 #አዘገጃጀት

📌 በመጀመሪያ ድንች እና ካሮቱን ማጠብ እና በደንብ መላጥ
📌 ከዛም በትንነሹ መቆራረጥና በውሃ አድርገን እሳት ላይ መጣድ
📌 ከዛም ሲበስል ከእሳት ላይ በማውረድ በደንብ ሁለቱንም መፍጨት ወይም በደንብ መዳጥና ሁለቱንም በደንብ ማደባለቅ
📌 እንቁላሉን በደንብ በመምታት ወደ ድንችና ካሮት ድብልቅ በመጨመር እሳቱ ላይ ለተወሰነ ደቂቃ ማብሰል በዚህ ጊዜ
ቅቤውን/ዘይቱነና ጨውም መጨመርና በደንብ እያማሰልን እንዲዋሃድ ማድረግ ይገባናል፡፡ ሲበስል አውርደን ሲቀዘቅዝ
ለልጃችን መስጠት እንችላለን፡፡

#በልጆች ጤና እና አስተዳደግ ላይ ሁሌም ቢሆን ትኩረቱን ተደርጎ መሰራት እነዳለበት የሚያሳስበው ዶከተር አለ ዛሬ ስለ ልጆች ምግብ አዘገጃጀት እነሆ ይላችዋል ። ለማንኛውም ከልጆቾ ጋር ተያይዘው ለሚያቀርቧችቸው ጥያቄዎች ካሉ ምላሽ ለመስጠት የዶክተር አለ ባለሙያዎች መስመራ ላይ ይገናኙ ለመወያየት 8809 ላይ በመደወል ባለሙያዎችን ያማክሩ!!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ይደውሉ!!!
#የህፃናት #የጥርስ #እድገት

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

🔵 #የህፃናት የጥርስ እድገት በጨቅላዎች እና በልጆችዎ ድድ ውስጥ የጥርስ መብቀልን ያመለክታል ይህ የሚጀምረው ብዙውን ጊዜ ልጅዎ ከ6 እስከ 8 ወር ዕድሜ ሲኖረው ሲሆን ልጅዎ የ30 ወራት ዕድሜ ላይ ሲደርስ ሁሉም 20 የህጻናት ጥርሶች ቦታቸውን ይይዛሉ ፡፡

#አንዳንድ ልጆች ግን ከ8 ወር ዕድሜያቸው በኋላም ቢሆንም ምንም አይነት ጥርስ ላያሳዩ ይችላሉ ፣ ይህ ግን ብዙውን ጊዜ የተለመደ ቢሆንም ምንም ጥርስ አስከ 13 ወር ካልበቀለ ለባለሙያ ማሳየት ይገባል ፡፡

🔵 #ብዙውን ጊዜ ሁለቱ የታችኛው የፊት ጥርሶች (የታችኛው ኢንሲዘሮች) ቀድመው ይበቅላሉ፡፡ ቀጥለው ሁለቱ የላይኛው የፊት ጥርሶች (የላይኛው ኢንሲዘሮች) ያድጋሉ፡፡

🔵 #ከዚያም ሌሎች ወተት ጥርሶች (ኢንሲዘሮች) ፣ የላይኛውና የታችኛው መንጋጋዎች ፣ የውሻ ክራንቻዎች፣ በመጨረሻም የላይኛውና የታችኛው በጥልቀት የሚገኙት መንጋጋዎች ይበቅላሉ፡፡

🔹 ከ6-10 ወር የታችኛው የፊት 2 ጥርስ
🔹 ከ8-12 ወር የላይኛው የፊት 2 ጥርስ
🔹 ከ9-13 ወር የላይኛው ከክራንቻው በፊት የሚገኘው ጥርስ
🔹 ከ10-16 ወር የታችኛው ከክራንቻ በፊት የሚገኘው ጥርስ
🔹 ከ16-22 ወር የላይኛው ክራንቻ ጥርስ
🔹 ከ17-23 ወር የታችኛው ክራንቻ ጥርስ
🔹 ከ13-19 ወር የላይኛው የመጀመሪያ መንጋጋ ጥርስ
🔹 ከ14-18 ወር የታችኛው የመጀመሪያ መንጋጋ ጥርስ
🔹 ከ25-33 ወር የላይኛው ሁለተኛ መንጋጋ ጥርስ
🔹 ከ23-31 ወር የታችኛው ሁለተኛ መንጋጋ ጥርስ

#ልጆች #ጥርስ #ማብቀል #ሲጀምሩ #ምን #አይነት #ምልክቶች # ያሳያሉ ??

🔹 ልጋግ ማዝረብረብ ብዙውን ጊዜ ጥርስ ማደግ ከመጀመሩ በፊት የሚከሰት ነው
🔹 የድድ ማበጥና መጠንከር
🔹 ምግብ እምቢ ማለት
🔹 መነጫነጭ ወይም ብስጩነት ማሳየት
🔹 ጠንካራ ነገሮችን መንከስ ወይም ማኘክ
🔹 ልጋግ ማዝረብረብ ብዙውን ጊዜ ጥርስ ማደግ ከመጀመሩ በፊት የሚከሰት ነው
🔹 የድድ ማበጥና መጠንከር
🔹 እንቅልፍ ለመተኛት መቸገር

🔵 #መፍትሄውስ

🔹 በዚህ ጊዜ ማድረግ ያለብን ልጅዎ የማያኝካቸው ቀዝቃዛ ነገሮች መስጠት። ለልጅዎ ለስለስ ያሉ ምግብ ይስጡ
🔹 በቀስታ ጥርስ የሚበቅልበት ቦታ በንጹህ እጅ መንካት

#ስለልጅዎ እንዲሁም በማንኛውም የጤና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ሀኪሞች ላይ በመደወል ያማክሩ!! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ ሀኪሞች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(በጤና ባለሙያ ከድጃ )
#የህፃናት #ጭንቅላት #መናጋት

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #የህፃናት ጭንቅላት መናጋት የህፃኑ የአንጎሉ ሴሎች በማውደም አንጎሉ/አንጎሏ በቂ ኦክስጅን እንዳያገኝ ያደርገዋል፡፡የህፃናት ጭንቅላት መናጋት በህፃናት ላይ የሚደርስ አደጋ ሲሆን የህፃናቱን አንጎል ለዘለቄታው የሚጎዳ አልፎም ሞትን ሊያስከትል ይችላል፡፡

#የህፃናት ጭንቅላት መናጋት መንስኤዎች

👉በሀይል መወዝወዝ--ህፃናት ደካማ የሆነ ገና ያልጠነከረ የአንገት ጡንቻዎች ያሏቸው ሲሆን ብዙውን ጊዜ ጭንቅላታቸውን ለመደገፍ ይታገላሉ፡፡ጨቅላ ህፃን ልጅ በሀይል ሲወዘወዝ የልጁ አንጎል በራስ ቅሉ ውስጥ ከኋላ ወደፊት ይወዘወዛል ይህም እብጠትና መድማትን ያስከትላል፡፡ የአንጎል ህመም ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ወላጅ ወይም ተንከባካቢዎች የህፃኑን ማልቀስ ለማስቆም ልጁን በሀይል ሲወዘውዙት ይከሰታል፡፡

🔵የአልኮል ወይም የዕፅ ተጠቃሚ መሆን (እናትየው)
🔵 ጭንቀት
🔵 ድብርት
🔵 የቤት ውስጥ ጥቃት
🔵 ያልተረጋጋ የቤተሰብ ሁኔታ

👉👉 #ምልክቶች

🔵 በጣም የከፋ መነጫነጭ
🔵 የአተነፋፈስ ችግሮች
🔵 ደካማ የሆነ አመጋገብ
🔵 መንቀጥቀጥ
🔵 ማስመለስ
🔵 የገረጣ ወይም ቡናማ ቆዳ
🔵 ባልተጠበቀ ሁኔታ አንድን ነገር መያዝ ወይም አፈፍ ማድረግ
🔵 ልምሻ(ፖሊዮ)
🔵 ራስን መሳት
🔵 የእንቅልፍ ለውጦች - ብዙ ወይም ያነሰ መተኛት
🔵 ከመጠን በላይ ማልቀስ
🔵 የሚወዷቸውን ተግባራት ለመጫወት ወይም ለመስራት ፍላጎት ማጣት

👉👉 #ቆይተው የሚስተዋሉ ምልክቶች

🔵 የአይን መድማት
🔵 የአንጎል መድማት
🔵 የራስ ቅል እና ሌሎች አጥንቶች መሰንጠቅ
🔵 የጀርባ አጥንት መጎዳት
🔵 የጎድን አጥንቶች መጎዳት
🔵 ቀላል በሆነ የአንጎል መናጋት ችግር ፡-ህፃኑ የመናጋት አደጋ ከደርሰበት በኋላ ጤነኛ መስሎ ሊታይ ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ በጊዜ ሂደት ልጁ የጤንነት ፣ የመማር ወይም የባህሪ ችግሮችን ሊያሳይ ይችላል፡፡

👉👉 #መፍትሄ

🔵 በማልቀስ ላይ ያለ ልጅዎን ተረጋግተው የሚችሉትን ያድርጉ ሁልጊዜ ልጅዎትን ለስለስ አድርገው መያዝ አለብዎ ፡፡ስሜትዎን ወይም የወላጅነት ጭንቀትዎን መቋቋም የማይችሉ ከሆነ እርዳታ መጠየቅ
🔵 ልጅዎትን ለጠባቂ ወይም ለቤተሰብ እንዲያግዟችሁ ከሰጣችሁ ስለህፃናት አንጎል መናጋት አደጋን እንደሚያውቁ እርግጠኛ መሆን አለብዎት፡፡ እርግጠኛ ካልሆኑ ስለ ህፃናት የአንጎል መናጋት አደጋ ማስረዳት አለብዎት፡፡

👉👉 #ሀኪም #ጋር #መቼ #መሄድ #ያስፈልጋል ?

🔵 ልጅዎ ሀይለኛ የሆነ የመናጋት አደጋ ካጋጠመው አስቸኳይ የሆነ እርዳታ እንዲደረግልዎ ያድርጉ፡፡ አፋጣኝ የህክምና እርዳታ ማግኘት የልጅዎን ህይወት ለመታደግ ወይም በጤንነቱ ላይ ከባድ የጤና እክሎች እንዳይከሰቱ ያደርጋል፡፡

👉👉 #አብዛኞቻችን ህፃናትን ማጫወት ወይም መባበላችንን እንጂ ተከትሎ የሚመጣውን ጉዳት አሊያም ችግር አናስተውልም ስለልጆች ጭንቅላት መናጋት ምን ያክል ያውቃሉ? ስለ ችግሩ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ እና ስለችግሩ ለመወያየት ወደ 8809 ይደውሉ ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!

(#በጤና #ባለሙያ #ትዕግስት)
#የህፃናት #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #የህፃናት የአፍ ውስጥ ፈንገስ የሚከሰተው ፈንገሱ በአፍ ውስጥ አድጎ በሚፈጥረው ኢንፌክሽን ምክንያት ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ይህ ፈንገስ የሕፃናቱን ጉሮሮ በብዛት ስለሚያጠቃ የህፃናት የጉሮሮ ያጠቃል።

👉👉 ይህ ኢንፌክሽን ብዙን ጊዜ ህፃናት ለከፋ ጉዳት የማይጥል ቢሆንም አልፎ አልፎ ግን ከባድ የጤና ችግር የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ በተለይ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅማቸው በተለያዩ ምክንያቶች የተዳከመ ከሆነ ኢንፌክሽኑ ወደ ተለያየ የሰውነት ክፍላቸው በመዛመት ውስብስብ የጤና ችግር የማምጣት እምቅ አቅም አለው፡፡ በመሳሳም ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ ይተላለፋል፡፡

👉👉 #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #በልጆች #ላይ #መንስኤዎች

🔵 ካንዲያሲስ ፈንገስ
🔵 አልቢካንስ ሲ በተባለ ፉንገስ አማከኝነት ሊከሰት ይችላሉ.
🔵 እናቶች ብዙን ጊዜ ወተት እንዳይፈስ በማለት ጡታቸውን የሚሸፍኑባቸው ነገሮች አማካኝነት ባክቴሪያዎች ሊፈጠሩ ይችላሉ.
🔵 በእርግዝና ጊዜ እናት ማህፀን ኢንፌክሽን ተጋልጣ ሳትታከም ከቀረች በምቶልድበት ሰአት ከስዎ ወደ ልጁ በመተላለፍ ልጁ ላይ የአፍ ውስጥ ፈንገስ ሊያስከትልበት ይችላል .
🔵 እናት በምታጠባበት ወቅት ህመም እና ከጡቷ ጫፍ የሚወጣ ፈሳሽ ካለ ከወተት ወጪ እነዚህ ካሉ ኢንፊክስን ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል በሚያጠቡበት ወቅት ወደ ህፃኑ ስለሚተላለፍ የአፍ ውስጥ ፈንገስ ሊያስከትልበት ይችላል:: ስለዚህ ህክምና ማድረግ ይኖረባቸዋል

👉👉 #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #በልጆች #ላይ #የሚያሳያቸው #ምልክቶች

🔵 ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም ያላቸው ያበጡ ነገሮች በትንሽ ቦታ ላይ ውስጠኛው ጉንጭ ክፍል፣ በምላስ፣በቶንሲሎች፣ በድድ ወይም በከንፈር ላይ ይወጣሉ፡፡
🔵 እብጠቱ በሚፋቅበት ጊዜ አነስተኛ ደም ይወጣዋል
🔵 በአፍ ውስጥ ቁስል ወይም የማቃጠል ስሜት ይፈጠራል
🔵 የጥጥ ስሜት አፍ ውስጥ መሰማት
🔵 በአፍ ጥግ ላይ መድረቅና የቆዳ መሰንጠቅ ሊያጋጥም ይችላል
🔵 ለመዋጥ መቸገር የአፍ መጥፎ ጠረን ሊፈጠር ይችላል
🔵 ምግብ የማጣጣም አቅም መቀነስ ወይም ጣእም ማጣት አንዳንዴም የምግብ መውረጃ ትቦ (ኦሶፋገስ) በዚህ ኢንፌክሽን ሊጠቃ ይችላል፡፡

👉👉 #በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችለው

🔵 የህፃናቱን እድሜ ባማከለ መልኩ ለልጆች እርጎን መስጠት እንችላለን .እረጎ ላክቶስ በሲላይ የተባለ እጥረ ነገርን ስለያዘ ፈንፈፉን ለመቀነስ ይረዳናል.
🔵 ለብ ባለ ውሃ ላይ ጨው በመጨመር አካባቢውን መጥረግ.

👉👉 #ሕክምናው

🔵 የአፍ ውስጥ የህፃናት ፈንገስ ለማከም የጤና ባለሙያዎ የሚታዘዙ መድኃኒቶችን ይኖራሉ ፡፡ እነዚህ መድኃኒቶች ፀረ- ተዋህሲያን መድኃኒቶች ሲሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቁና በትክክል ሊወሰዱ የሚገባቸው ናቸው ፡፡

👉👉 #ከህጻናት የአፍ ፈንገሰ ጋር በተያያዘ እንዲሁም በማንኛውም የጤና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 በለሙያዎች ላይ በመደወል ያማክሩ!! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(#በጤና #ባለሙያ #ትዕግስት)
#የድንች #ገንፎ #በካሮት #እና #በእንቁላል #የበለጸገ #ልዩ #የህፃናት #የአመጋገብ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #የሚያስፈልጉ #ግብዓቶች

📌 አንድ ትልቅ መጠን ያለው ድንች
📌 ሁለት አነስተኛ መጠን የሆኑ ካሮት
📌 አንድ እንቁላል
📌 አንድ ማንኪያ ቅቤ/ዘይት እና
📌 አዮዲን ጨው ለጣዕም

👉👉 #አዘገጃጀት

📌 በመጀመሪያ ድንች እና ካሮቱን ማጠብ እና በደንብ መላጥ
📌 ከዛም በትንነሹ መቆራረጥና በውሃ አድርገን እሳት ላይ መጣድ
📌 ከዛም ሲበስል ከእሳት ላይ በማውረድ በደንብ ሁለቱንም መፍጨት ወይም በደንብ መዳጥና ሁለቱንም በደንብ ማደባለቅ
📌 እንቁላሉን በደንብ በመምታት ወደ ድንችና ካሮት ድብልቅ በመጨመር እሳቱ ላይ ለተወሰነ ደቂቃ ማብሰል በዚህ ጊዜ
ቅቤውን/ዘይቱነና ጨውም መጨመርና በደንብ እያማሰልን እንዲዋሃድ ማድረግ ይገባናል፡፡ ሲበስል አውርደን ሲቀዘቅዝ
ለልጃችን መስጠት እንችላለን፡፡

#በልጆች ጤና እና አስተዳደግ ላይ ሁሌም ቢሆን ትኩረቱን ተደርጎ መሰራት እነዳለበት የሚያሳስበው ዶከተር አለ ዛሬ ስለ ልጆች ምግብ አዘገጃጀት እነሆ ይላችዋል ። ለማንኛውም ከልጆቾ ጋር ተያይዘው ለሚያቀርቧችቸው ጥያቄዎች ካሉ ምላሽ ለመስጠት የዶክተር አለ ባለሙያዎች መስመራ ላይ ይገናኙ ለመወያየት 8809 ላይ በመደወል ባለሙያዎችን ያማክሩ!!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ይደውሉ!!!
#የህፃናት #የጥርስ #እድገት
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
🔵 #የህፃናት የጥርስ እድገት በጨቅላዎች እና በልጆችዎ ድድ ውስጥ የጥርስ መብቀልን ያመለክታል ይህ የሚጀምረው ብዙውን ጊዜ ልጅዎ ከ6 እስከ 8 ወር ዕድሜ ሲኖረው ሲሆን ልጅዎ የ30 ወራት ዕድሜ ላይ ሲደርስ ሁሉም 20 የህጻናት ጥርሶች ቦታቸውን ይይዛሉ ፡፡
#አንዳንድ ልጆች ግን ከ8 ወር ዕድሜያቸው በኋላም ቢሆንም ምንም አይነት ጥርስ ላያሳዩ ይችላሉ ፣ ይህ ግን ብዙውን ጊዜ የተለመደ ቢሆንም ምንም ጥርስ አስከ 13 ወር ካልበቀለ ለባለሙያ ማሳየት ይገባል ፡፡
🔵 #ብዙውን ጊዜ ሁለቱ የታችኛው የፊት ጥርሶች (የታችኛው ኢንሲዘሮች) ቀድመው ይበቅላሉ፡፡ ቀጥለው ሁለቱ የላይኛው የፊት ጥርሶች (የላይኛው ኢንሲዘሮች) ያድጋሉ፡፡
🔵 #ከዚያም ሌሎች ወተት ጥርሶች (ኢንሲዘሮች) ፣ የላይኛውና የታችኛው መንጋጋዎች ፣ የውሻ ክራንቻዎች፣ በመጨረሻም የላይኛውና የታችኛው በጥልቀት የሚገኙት መንጋጋዎች ይበቅላሉ፡፡
🔹 ከ6-10 ወር የታችኛው የፊት 2 ጥርስ
🔹 ከ8-12 ወር የላይኛው የፊት 2 ጥርስ
🔹 ከ9-13 ወር የላይኛው ከክራንቻው በፊት የሚገኘው ጥርስ
🔹 ከ10-16 ወር የታችኛው ከክራንቻ በፊት የሚገኘው ጥርስ
🔹 ከ16-22 ወር የላይኛው ክራንቻ ጥርስ
🔹 ከ17-23 ወር የታችኛው ክራንቻ ጥርስ
🔹 ከ13-19 ወር የላይኛው የመጀመሪያ መንጋጋ ጥርስ
🔹 ከ14-18 ወር የታችኛው የመጀመሪያ መንጋጋ ጥርስ
🔹 ከ25-33 ወር የላይኛው ሁለተኛ መንጋጋ ጥርስ
🔹 ከ23-31 ወር የታችኛው ሁለተኛ መንጋጋ ጥርስ
#ልጆች #ጥርስ #ማብቀል #ሲጀምሩ #ምን #አይነት #ምልክቶች # ያሳያሉ ??
🔹 ልጋግ ማዝረብረብ ብዙውን ጊዜ ጥርስ ማደግ ከመጀመሩ በፊት የሚከሰት ነው
🔹 የድድ ማበጥና መጠንከር
🔹 ምግብ እምቢ ማለት
🔹 መነጫነጭ ወይም ብስጩነት ማሳየት
🔹 ጠንካራ ነገሮችን መንከስ ወይም ማኘክ
🔹 ልጋግ ማዝረብረብ ብዙውን ጊዜ ጥርስ ማደግ ከመጀመሩ በፊት የሚከሰት ነው
🔹 የድድ ማበጥና መጠንከር
🔹 እንቅልፍ ለመተኛት መቸገር
🔵 #መፍትሄውስ
🔹 በዚህ ጊዜ ማድረግ ያለብን ልጅዎ የማያኝካቸው ቀዝቃዛ ነገሮች መስጠት። ለልጅዎ ለስለስ ያሉ ምግብ ይስጡ
🔹 በቀስታ ጥርስ የሚበቅልበት ቦታ በንጹህ እጅ መንካት
#ስለልጅዎ እንዲሁም በማንኛውም የጤና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ሀኪሞች ላይ በመደወል ያማክሩ!! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ ሀኪሞች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
9102 OK
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
(#በጤና #ባለሙያ #ስጦታ)
#የህፃናት #ጭንቅላት #መናጋት #ምልክቶች
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
👉👉 #የህፃናት ጭንቅላት መናጋት የህፃኑ የአንጎሉ ሴሎች በማውደም አንጎሉ/አንጎሏ በቂ ኦክስጅን እንዳያገኝ ያደርገዋል፡፡የህፃናት ጭንቅላት መናጋት በህፃናት ላይ የሚደርስ አደጋ ሲሆን የህፃናቱን አንጎል ለዘለቄታው የሚጎዳ አልፎም ሞትን ሊያስከትል ይችላል፡፡
👉👉 #ምልክቶች
🔵 በጣም የከፋ መነጫነጭ
🔵 የአተነፋፈስ ችግሮች
🔵 ደካማ የሆነ አመጋገብ
🔵 መንቀጥቀጥ
🔵 ማስመለስ
🔵 የገረጣ ወይም ቡናማ ቆዳ
🔵 ባልተጠበቀ ሁኔታ አንድን ነገር መያዝ ወይም አፈፍ ማድረግ
🔵 ልምሻ(ፖሊዮ)
🔵 ራስን መሳት
🔵 የእንቅልፍ ለውጦች - ብዙ ወይም ያነሰ መተኛት
🔵 ከመጠን በላይ ማልቀስ
🔵 የሚወዷቸውን ተግባራት ለመጫወት ወይም ለመስራት ፍላጎት ማጣት
👉👉 #ቆይተው የሚስተዋሉ ምልክቶች
🔵 የአይን መድማት
🔵 የአንጎል መድማት
🔵 የራስ ቅል እና ሌሎች አጥንቶች መሰንጠቅ
🔵 የጀርባ አጥንት መጎዳት
🔵 የጎድን አጥንቶች መጎዳት
🔵 ቀላል በሆነ የአንጎል መናጋት ችግር ፡-ህፃኑ የመናጋት አደጋ ከደርሰበት በኋላ ጤነኛ መስሎ ሊታይ ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ በጊዜ ሂደት ልጁ የጤንነት ፣ የመማር ወይም የባህሪ ችግሮችን ሊያሳይ ይችላል፡፡
#የህፃናት ጭንቅላት መናጋት መንስኤዎች
👉በሀይል መወዝወዝ--ህፃናት ደካማ የሆነ ገና ያልጠነከረ የአንገት ጡንቻዎች ያሏቸው ሲሆን ብዙውን ጊዜ ጭንቅላታቸውን ለመደገፍ ይታገላሉ፡፡ጨቅላ ህፃን ልጅ በሀይል ሲወዘወዝ የልጁ አንጎል በራስ ቅሉ ውስጥ ከኋላ ወደፊት ይወዘወዛል ይህም እብጠትና መድማትን ያስከትላል፡፡ የአንጎል ህመም ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ወላጅ ወይም ተንከባካቢዎች የህፃኑን ማልቀስ ለማስቆም ልጁን በሀይል ሲወዘውዙት ይከሰታል፡፡
🔵የአልኮል ወይም የዕፅ ተጠቃሚ መሆን (እናትየው)
🔵 ጭንቀት
🔵 ድብርት
🔵 የቤት ውስጥ ጥቃት
🔵 ያልተረጋጋ የቤተሰብ ሁኔታ
👉👉 #መፍትሄ
🔵 በማልቀስ ላይ ያለ ልጅዎን ተረጋግተው የሚችሉትን ያድርጉ ሁልጊዜ ልጅዎትን ለስለስ አድርገው መያዝ አለብዎ ፡፡ስሜትዎን ወይም የወላጅነት ጭንቀትዎን መቋቋም የማይችሉ ከሆነ እርዳታ መጠየቅ
🔵 ልጅዎትን ለጠባቂ ወይም ለቤተሰብ እንዲያግዟችሁ ከሰጣችሁ ስለህፃናት አንጎል መናጋት አደጋን እንደሚያውቁ እርግጠኛ መሆን አለብዎት፡፡ እርግጠኛ ካልሆኑ ስለ ህፃናት የአንጎል መናጋት አደጋ ማስረዳት አለብዎት፡፡
👉👉 #ሀኪም #ጋር #መቼ #መሄድ #ያስፈልጋል?
🔵 ልጅዎ ሀይለኛ የሆነ የመናጋት አደጋ ካጋጠመው አስቸኳይ የሆነ እርዳታ እንዲደረግልዎ ያድርጉ፡፡ አፋጣኝ የህክምና እርዳታ ማግኘት የልጅዎን ህይወት ለመታደግ ወይም በጤንነቱ ላይ ከባድ የጤና እክሎች እንዳይከሰቱ ያደርጋል፡፡
👉👉 #አብዛኞቻችን ህፃናትን ማጫወት ወይም መባበላችንን እንጂ ተከትሎ የሚመጣውን ጉዳት አሊያም ችግር አናስተውልም ስለልጆች ጭንቅላት መናጋት ምን ያክል ያውቃሉ? ስለ ችግሩ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ እና ስለችግሩ ለመወያየት ወደ 8809 ይደውሉ ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
9102 OK
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
(#በጤና #ባለሙያ #ትዕግስት)
#ህፃናትን #ፀሀይ #ማሞቅ #ምን #ጥቅም #ያስገኛል?

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የጠዋት ፀሀይ ለህፃናት ጠቃሚ እንደሆነ በተደጋጋሚ የወጡ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ በተለምዶም ህፃናትን የጠዋት ፀሀይ ማሞቅ ለአጥንታቸው ጥንካሬ እንደሚጠቅም ሲነገር እንሰማለን፡፡በሳይንሱም እነደተረጋገጠው የፀሐይ ብርሃን ቆዳ ላይ ሲያርፍ ቫይታሚን ዲ የተባለ ንጥረነገር ሰዉነታችን እንዲያመርት ይረዳል።ቫይታሚን ዲ በአንጀት ዉስጥ ምግብ ካላመ በኋላ ካልሲየም የተባለዉ ንጥረነገር ወደ ሰዉነት ዉስጥ እንዲወሰድ በማድረግ የአጥንት እና ጥርስ ጤንነት እንዲጠበቅ ያደርጋል፡፡

👉👉 #ህጻናት #መቼ #እና #እንዴት #ጸሐይ #መሞቅ #አለባቸዉ?

📌ከተወለዱ ከሁለት ሳምንት ጀምሮ እስከ በእግራቸዉ ጸሐይ ላይ መዉጣት እስኪችሉ መሞቅ አለባቸዉ፡፡ከጠዋቱ 2 እስከ 5 ሰዐት የጸሐዩን ሁኔታ እየተመለከቱት ማሞቅ

👉 #ህፃናት #ፀሀይን #ለምን #ይሞቃሉ?

📌 ከጠዋት ፀሀይ የሚያገኙት ቫይታሚን ዲ በቀጥታ ካልሺየምን የሚሰጣቸው በመሆኑ የጠንካራ ጥርስ ባለቤት ያደርጋቸዋል፡፡ ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን ለመቆም ሲሞክሩ እግራቸው ሰውነታቸውን መሸከም ስለማይችል እንዲታጠፍ ወይም እንዲቆለመም ምክንያት ይሆናል፡፡

📌 ቫይታሚን ዲን ከምግብ ይልቅ ህፃናት ከፀሀይ ቢያገኙት ይመከራል፡፡ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን እጥረቱን በተወሰነ መልኩ ለመከላከል ወተት, የብርቱካን ጁስ፣ የእንቁላል አስኳል፣ አይብ እና የአሳ ስጋን እንዲመገቡ ይመከራል፡፡

👉 #ሊደረግ #የሚገባውስ #ጥንቃቄ #ምንድነው?

📌 ህፃናት የጠዋት ፀሀይን ማግኘታቸው ሊዘነጋ የማይገባው ወሳኝ ጉዳይ ቢሆንም በተለይ ከ4፡00 ሰአት በኋላ የሚኖረው ፀሀይ ግን የቆዳ ካንሰርን ሊያስከትልባቸው ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ መልካም ነው፡፡
📌 ህጻናት ፀሀይ በሚሞቁበት ግዜ ቅባት መቀባትና ማሸት የተለመደ ቢሆንም የጤና ባለሙያዎች ግን ለማሸት ወይም ቅባት ለመቀባት ሌላ ሰአት መምረጥና ፀሀይ ሲሞቁ ቅባት አለመቀባት መልካም እንደሆነ ጠቁመዋል ምክንያቱም ቅባት የሚቀቡ ከሆነ የጸሃይ ብርሃን እንዳያገኛቸው ወይም እንዲመለስ ያደርገዋል
📌የፀሀይ ብርሃን በሚያገኙ ሰአት አይን ፣የጡት ጫፍእና ብልት አካባቢ ፀሀይ ብርሃን መከለል ወይም መሸፈን
📌 ቤት ዉስጥ ሆኖ በመስኮት ማሞቅ ምንም ጥቅም የለዉም

👉👉 #የህፃናት ጤና ዙሪያ ያሎትን ጥቄዎች ለማቅረብ እና ለማማከር ካሻዎ 8809 ይደውሉ!! ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይማከሩ !!! የጤና ባለሙያዎች እርሶን ለማማከር በመስመር ላይ ይገኛሉ ይደውሉ ያማክሩ!!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ይደውሉ !!!
#የህፃናት #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
👉👉 #የህፃናት የአፍ ውስጥ ፈንገስ የሚከሰተው ፈንገሱ በአፍ ውስጥ አድጎ በሚፈጥረው ኢንፌክሽን ምክንያት ነው፡፡
👉👉 ይህ ኢንፌክሽን ብዙን ጊዜ ህፃናት ለከፋ ጉዳት የማይጥል ቢሆንም አልፎ አልፎ ግን ከባድ የጤና ችግር የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ በተለይ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅማቸው በተለያዩ ምክንያቶች የተዳከመ ከሆነ ኢንፌክሽኑ ወደ ተለያየ የሰውነት ክፍላቸው በመዛመት ውስብስብ የጤና ችግር የማምጣት እምቅ አለው፡፡ በተመሳሳም ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ ይተላለፋል፡፡
👉👉 #የአፍ #ውስጥ ፈንገስ #ምልክቶች
🔵 ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም ያላቸው ያበጡ ነገሮች በትንሽ ቦታ ላይ ውስጠኛው ጉንጭ ክፍል፣ በምላስ፣በቶንሲሎች፣ በድድ ወይም በከንፈር ላይ ይወጣሉ፡፡
🔵 እብጠቱ በሚፋቅበት ጊዜ አነስተኛ ደም ይወጣዋል
🔵 በአፍ ውስጥ ቁስል ወይም የማቃጠል ስሜት ይፈጠራል
🔵 የጥጥ ስሜት አፍ ውስጥ መሰማት
🔵 በአፍ ጥግ ላይ መድረቅና የቆዳ መሰንጠቅ ሊያጋጥም ይችላል
🔵 ለመዋጥ መቸገር የአፍ መጥፎ ጠረን ሊፈጠር ይችላል
🔵 ምግብ የማጣጣም አቅም መቀነስ ወይም ጣእም ማጣት አንዳንዴም የምግብ መውረጃ ትቦ (ኦሶፋገስ) በዚህ ኢንፌክሽን ሊጠቃ ይችላል፡፡
👉👉 #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #መንስኤዎች#በልጆች #ላይ
🔵 ካንዲያሲስ ፈንገስ
🔵 አልቢካንስ ሲ በተባለ ፉንገስ አማከኝነት ሊከሰት ይችላሉ.
🔵 እናቶች ብዙን ጊዜ ወተት እንዳይፈስ በማለት ጡታቸውን የሚሸፍኑባቸው ነገሮች አማካኝነት ባክቴሪያዎች ሊፈጠሩ ይችላሉ.
🔵 በእርግዝና ጊዜ እናት ማህፀን ኢንፌክሽን ተጋልጣ ሳትታከም ከቀረች በምቶልድበት ሰአት ከስዎ ወደ ልጁ በመተላለፍ ልጁ ላይ የአፍ ውስጥ ፈንገስ ሊያስከትልበት ይችላል .
🔵 እናት በምታጠባበት ወቅት ህመም እና ከጡቷ ጫፍ የሚወጣ ፈሳሽ ካለ ከወተት ወጪ እነዚህ ካሉ ኢንፊክስን ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል በሚያጠቡበት ወቅት ወደ ህፃኑ ስለሚተላለፍ የአፍ ውስጥ ፈንገስ ሊያስከትልበት ይችላል:: ስለዚህ ህክምና ማድረግ ይኖረባቸዋል
👉👉 #በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችለው ምንድን ነው
🔵 የህፃናቱን እድሜ ባማከለ መልኩ ለልጆች እርጎን መስጠት እንችላለን፡፡ እረጎ ላክቶስ በሲላይ የተባለ እጥረ ነገርን ስለያዘ ፈንፈፉን ለመቀነስ ይረዳናል.
🔵 ለብ ባለ ውሃ ላይ ጨው በመጨመር አካባቢውን መጥረግ.
👉👉 #ሕክምናው
🔵 የአፍ ውስጥ የህፃናት ፈንገስ ለማከም የጤና ባለሙያዎ የሚታዘዙ መድኃኒቶችን ይኖራሉ ፡፡ እነዚህ መድኃኒቶች ፀረ- ተዋህሲያን መድኃኒቶች ሲሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቁና በትክክል ሊወሰዱ የሚገባቸው ናቸው ፡፡
👉👉 #ከህጻናት የአፍ ፈንገሰ ጋር በተያያዘ እንዲሁም በማንኛውም የጤና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 በለሙያዎች ላይ በመደወል ያማክሩ!! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
👇👇👇👇👇👇👇
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ
9102 OK
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
(#በጤና #ባለሙያ #ትዕግስት)
✍️#የህፃናት #አጣዳፊ #ተቅማጥ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
👉 👉 አጣዳፊ ተቅማጥ ማለት በቀን ውስጥ 3 እና ከዚያ በላይ ውሀ የመሰለ ሰገራ ከሰውነት ሲወጣ ነው፡፡ በአብዛኛውን የሚከሰተው እድሜያቸው 6-24 ወር ባሉ ህፃናት ላይ ነው፡፡
👉 👉 ምክንያቶቹ
🔵 በባክቴሪያ
🔵 በቫይረስ
🔵 በፕሮቶኦዘዋ (protozoa) ሊሆን ይችላል
👉 አብዛኛውን % የሚይዘው ቫይረስ ሲሆን እሱም ሮታ ቫይረስ (rota virus) በመባል ይጠራል ፡፡
👉 👉 የተቅማጥ አይነቶች
🔵 ደም የቀላቀለ ተቅማጥ
🔵 ውሀ የመሰለ ተቅማጥ
🔵 ለረጅም ግዜ የቆየ ተቅማጥ
👉 👉 መንስኤዎች
🔵 በቂ የሆነ የእናት ጡት አለመጥባት
🔵 የአካባቢና የግል ንፅህና አለመጠበቅ
🔵 የንፁህ ውሀ እጥረት
🔵 በቂ የሆነ የአመጋገብ ስርአት አለመኖር
👉 👉 ምልክቶቹ
🔵 የመድከም ስሜት
🔵 የምግብ ፍላጎት መቀነስ
🔵 ቶሎቶሎ መተንፈስ
🔵 አይን መጎድጎድ
🔵 የመረበሽ ሽሜት
👉 👉 ህክምናው
🔵 ሰገራን ማስመርመር
🔵 በቂ የሆነ ፈሳሽ መስጠት
🔵 ቫይታሚን ኤ እና ዚንክ መውሰድ
🔵 ኦአሬስ መጠቀም
👉 👉 መከላከያ መንገዶች
🔵 የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
🔵 ክትባት በአግባቡ መውሰድ
🔵 ንፅህናን መጠበቅ
🔵 የተጣራ ውሀ መጠቀም
👉👉 #ይህን እና ተያያዥ የሆኑ የጤና ጉዳዮች ላይ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ ወደ 8809 ይደውሉ ከባለሙያ ጋር በቀጥታ በመገናኘት ይመካከሩ!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
9102 OK
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
(#በጤና #ባለሙያ #ትዕግስት)
#በህፃናት #ላይ #የሚከሰት #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #ምንድን #ነው?
👉👉 #የህፃናት የአፍ ውስጥ ፈንገስ የሚከሰተው ፈንገሱ በአፍ ውስጥ አድጎ በሚፈጥረው ኢንፌክሽን ምክንያት ነው፡፡ ይህ ኢንፌክሽን ብዙን ጊዜ ህፃናት ለከፋ ጉዳት የማይጥል ቢሆንም አልፎ አልፎ ግን ከባድ የጤና ችግር የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ በተለይ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅማቸው በተለያዩ ምክንያቶች የተዳከመ ከሆነ ኢንፌክሽኑ ወደ ተለያየ የሰውነት ክፍላቸው በመዛመት ውስብስብ የጤና ችግር የማምጣት እምቅ አለው፡፡ በተመሳሳም ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ ይተላለፋል፡፡
👉👉 #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #መንስኤዎች#በልጆች #ላይ
ካንዲያሲስ ፈንገስ
አልቢካንስ ሲ በተባለ ፉንገስ አማከኝነት ሊከሰት ይችላሉ
እናቶች ብዙን ጊዜ ወተት እንዳይፈስ በማለት ጡታቸውን የሚሸፍኑባቸው ነገሮች አማካኝነት ባክቴሪያዎች ሊፈጠሩ ይችላሉ
በእርግዝና ጊዜ እናት ማህፀን ኢንፌክሽን ተጋልጣ ሳትታከም ከቀረች በምቶልድበት ሰአት ከስዎ ወደ ልጁ በመተላለፍ ልጁ ላይ የአፍ ውስጥ ፈንገስ ሊያስከትልበት ይችላል
እናት በምታጠባበት ወቅት ህመም እና ከጡቷ ጫፍ የሚወጣ ፈሳሽ ካለ ከወተት ወጪ እነዚህ ካሉ ኢንፊክስን ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል በሚያጠቡበት ወቅት ወደ ህፃኑ ስለሚተላለፍ የአፍ ውስጥ ፈንገስ ሊያስከትልበት ይችላል ስለዚህ ህክምና ማድረግ ይኖረባቸዋል::
👉👉 #የአፍ #ውስጥ ፈንገስ #ምልክቶች
ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም ያላቸው ያበጡ ነገሮች በትንሽ ቦታ ላይ ውስጠኛው ጉንጭ ክፍል፣ በምላስ፣በቶንሲሎች፣ በድድ ወይም በከንፈር ላይ ይወጣሉ፡፡
እብጠቱ በሚፋቅበት ጊዜ አነስተኛ ደም ይወጣዋል
በአፍ ውስጥ ቁስል ወይም የማቃጠል ስሜት ይፈጠራል
የጥጥ ስሜት አፍ ውስጥ መሰማት
በአፍ ጥግ ላይ መድረቅና የቆዳ መሰንጠቅ ሊያጋጥም ይችላል
ለመዋጥ መቸገር የአፍ መጥፎ ጠረን ሊፈጠር ይችላል
ምግብ የማጣጣም አቅም መቀነስ ወይም ጣእም ማጣት አንዳንዴም የምግብ መውረጃ ትቦ (ኦሶፋገስ) በዚህ ኢንፌክሽን ሊጠቃ ይችላል፡፡
👉👉 #በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችለው ምንድን ነው
የህፃናቱን እድሜ ባማከለ መልኩ ለልጆች እርጎን መስጠት እንችላለን፡፡ እረጎ ላክቶስ በሲላይ የተባለ እጥረ ነገርን ስለያዘ ፈንፈፉን ለመቀነስ ይረዳናል
ለብ ባለ ውሃ ላይ ጨው በመጨመር አካባቢውን መጥረግ
👉👉 #ሕክምናው
የአፍ ውስጥ የህፃናት ፈንገስ ለማከም የጤና ባለሙያዎ የሚታዘዙ መድኃኒቶችን ይኖራሉ ፡፡ እነዚህ መድኃኒቶች ፀረ- ተዋህሲያን መድኃኒቶች ሲሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቁና በትክክል ሊወሰዱ የሚገባቸው ናቸው ፡፡
👉👉 #ከህጻናት የአፍ ፈንገሰ ጋር በተያያዘ እንዲሁም በማንኛውም የጤና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ላይ በመደወል ባለሙያዎችን ያማክሩ!! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
👇👇👇👇👇👇👇
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
(#በጤና #ባለሙያ #በእምነት)
Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
#በህፃናት #ላይ #የሚከሰት #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #ምንድን #ነው? 👉👉 #የህፃናት የአፍ ውስጥ ፈንገስ የሚከሰተው ፈንገሱ በአፍ ውስጥ አድጎ በሚፈጥረው ኢንፌክሽን ምክንያት ነው፡፡ ይህ ኢንፌክሽን ብዙን ጊዜ ህፃናት ለከፋ ጉዳት የማይጥል ቢሆንም አልፎ አልፎ ግን ከባድ የጤና ችግር የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ በተለይ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅማቸው በተለያዩ ምክንያቶች የተዳከመ ከሆነ ኢንፌክሽኑ…