✍ #የልጆች #ስቅታ (#Hiccup)
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥#
👉👉 #ስቅታ ዲያፍራም የተባለ ሆድ እና ደረትን የሚከፍል ጡንቻ ሲሆን ይህ ጡንቻ በሚኮማተርበትና የድምጽ አውታሮች በፍጥነት ሲዘጉ የሚፈጠር ክስተት ነው፡፡ስቅታ አዋቂዎችን የሚያስቸግረውን ያክል ህጻናትን አያስቸግራቸውም ህጻናት ስቅ እያላቸው ምንም ሳይረበሹ እና የአተነፋፈስ ችግር ሳያጋጥማቸው እንቅልፋቸውን ሊተኙ ይችላሉ፡፡
👉👉 #ህጻናት በጣም ሆዳቸው ሲሞላ ስቅታ ሊያስከትልባቸው ይችላል፡፡ ይህ ልጅዎ ቶሎ ቶሎ ብዙ ምግብ ሲመገብ ወይም ብዙ አየር ሲውጥ ሊከሰት ይችላል። ብዙውን ጊዜ ስቅታውም በራሳቸው ይቆማሉ፡፡
👉👉 #ከ 48 ሰአታት በላይ የሚቆይ ስቅታ የማያቋርጥ ስቅታ (persistent hiccups) ይባላል። ከአንድ ወር በላይ የሚቆዩ ስቅታ የጠና ስቅታ ይባላሉ። ሁለቱም የስቅታ ዓይነቶች የከፋ የጤና ችግር ምልክት ሊሆኑ ይችላሉ ስለዚህ መንስኤውን ለማወቅ ልጅዎ ምርመራዎችን ማድረግ አስፈላጊ ነው።
👉👉 #ከ48 ሰአታት በታች የሚቆይ ስቅታ መንስኤዎች
📌 ቶሎ ቶሎ ብዙ ጡት ወይም ጡጦ መጥባት
📌 ቶሎ ቶሎ እና ብዙ ምግብ መመገብ
📌 ህፃናት የሚያስደስታቸውን ወይም ለየት ያለ ነገር ሲያገኙ(excitement)
📌 ህፃናት ሙቀት በተለይ ሆድ አካባቢ ያለ ሙቀት በድንገት መቀነስ እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
👉👉 #የልጆች #ስቅታስ #መፍትሄው #ምንድነው?
📌 ጡት ወይም ጡጦ ከጠባ በኋላ በደንብ ማስገሳት የአሜሪካ የህፃናት ሕክምና ማህበር አንድ ህፃን ከ60 ሚሊ ሊትር በላይ ከጠባ በደንብ ማስገሳት እና ልጁን ከ 20-30 ደቂቃ ቀና አድርጎ(upright position) ማስቀመጥን ይመክራል።
📌 ልጆች በጣም ሳይርባቸው መመገብ ወይም ማጥባት መሃል ላይ ስቅታ ከጀመራቸው ማጥባቱ ቆም አድርጎ ማስገሳት እና ትንሽ ቆይቶ ማጥባት
📌 የእንጀራ እናት (Pacifier, dummy) መስጠት፣ ይሄ መፍትሄ እድሜያቸው ከ1 ወር በታች ላሉ ህፃናት እና ባጠቃላይ እንደኛ ላሉ ሃገራት ላይ ከንፅሕና ጋር ተያይዞ ብዙም አይመከርም ሆኖም ልጅን ለማረጋጋት ተብሎ እንድ አማራጭ ይቀርባል
📌 ዋናው መፍትሄ ግን ወላጆች ስቅታ ቀላል እንደ ሆነ ልጁ ላይ ጉዳት እንደማያደርስ ማወቅ እና 5-10 ደቂቃ ዉስጥ እንደሚቆም ማወቅ እና በመረጋጋት ልጃቸውን ማጫወት ማዝናናት አለባቸው። ከነዚህ ዉጭ ያሉት ባህላዊ መንገዶችን ባንጠቀም ይመከራል፡፡
👉👉 #መከላከያ #መንገዶች
📌 ልጅዎን ለማጥበት (ለመመገብ) እስኪራቡና እስኪያለቅሱ አይጠብቁ፡፡
📌 ልጅዎ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲመገብ በየተወሰነ ሰዓት በማጥባት (በመመገብ) ስቅታ እንባይከሰት መከላከል ይቻላል፡፡
📌 ከተመገቡ በኋላ ልጅዎት ከበድ ያለ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ ይጠንቀቁ ፡፡ ህጻናት ከተመገቡ በኋላ ወዲያው ማላፋት እና መጫወት አይመከርም ፡፡
📌 ከምግብ በኋላ ልጅዎትን አስተካክለው በማቀፍ ከ 20-30 ደቂቃ ማቆየት ይመከራል፡፡
⏩ #ማንኛውም ከጤና ጋር ተያይዞ ጥያቄ ካሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
✍ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
♥9102 OK ♥♥
(#በጤና #ባለሙያ #ማክዳ)

✍#በእርግዝና #ጊዜ #ለሚከሰት #እብጠት #መፍትሔ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
👉👉 #በእርግዝና ወቅት የእግር እና የቁርጭምጭሚት እብጠት የተለመደ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ከወለዱ በኋላ ይጠፋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የሚከተሉትን ሊረዳ ይችላል፡፡
ለረጅም ጊዜ ከመቆም ይቆጠቡ
🔵 በሚችሉበት ጊዜ እግሮችዎን ከፍ አድርገው ቁጭ ይበሉ፡፡የጅማት ጡንቻዎችዎን ለመዘርጋት እግሮችዎን በእርጋታ ይጠፉ። በሚመቸዎት ሰአት እግሮችዎን ከፍ በማድረግ ይቀመጡ፡፡
🔹 በግራ ጎንዎ ይተኛሉ
🔵 ይህ ከሰውነትዎ በታችኛው ግማሽ ወደ ልብዎ ደም የሚመልሰውን ትልቁን የደም ሥር ግፊት ያስወግዳል። እግሮችዎን በትራስ በትንሹ ከፍ ካደረጉ እንዲሁ ሊረዳዎት ይችላል
🔹 ደጋፊ ስቶኪንጎችን ይልበሱ
🔵 ሃኪሞዎ ደጋፊ ስቶኪንጎችን እንዲለብሱ ሊመክር ይችላል
🔹 በእግር ለተወሰነ ሰአት በእግር ይራመዱ
🔹 እግሮትን በሙቅ ውሃ ለተወሰነ ሰአት ይዘፍዝፊ
🔹 የማያጣብቁ ልብሶችን ይልበሱ
🔵 ጠባብ ልብስ የደም ፍሰትን ሊገድብ ይችላል። በቁርጭምጭሚቶች ወይም በእጆችዎ ላይ ጠባብ ጓንቶችን ወይም ካልሲዎችን አይለብሱ።
🔹 የፖታስየም ይዘት ያላቸውን ምግቦች ይውሰዱ
🔹 የካፌይን መጠንን ይቀንሱ
🔹 በቂ ውሃ ይጠጡ
🔵 በእርግዝና ወቅት እብጠትን ለመቀነስ አንዱ መንገድ የሶዲየም (ወይም የጨው) መጠንዎን መገደብ ነው
👉👉 #በእርግዝና ወቅት ስለ እብጠት መጨነቅ ያለብዎ መቼ ነው?
🔵 እብጠት አንድ እግርን ብቻ የሚጎዳ እና በህመም ፣ መቅላት ወይም ሙቀት ከታጀበ ፣ የደም መርጋት አሳሳቢ ሊሆን ይችላል ፣ እናም ለሐኪምዎ ማማከር ይኖርቦታል።
🔵 በድንገት ወይም ቀስ በቀስ እየተባባሰ የሚሄድ እብጠት ከፊትዎ ፣ ከዓይኖችዎ ወይም ከከፍተኛ የደም ግፊት ጋር በእጆችዎ ውስጥ ከታየ ወዲያውኑ ለሐኪምዎ ያማክሩ፡፡
👉 👉 #የእርስዎ ወይም የወዳጆዎ እርግዝና እና ጤንነት ካሳሰብዎት ወደ ዶክተር አለ 8809 ደዉለዉ ከባለሙያ ጋር መመካከር ይችላሉ፡፡የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች እርስዎን ለማማከር ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ ዝግጁ ሆነዉ በመስመር ላይ ይጠብቁዎታል!!
👇👇👇👇👇👇👇

(#በጤና #ባለሙያ #ትዕግስት)

✍#በአፍንጫ #ውስጥ #የሚያድግ #ትርፍ #ስጋ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥
🔵#በአፍንጫ ውስጥ የሚከሰት ትርፍ ስጋ መሰል እድገት (Nasal polyp) የምንለው በውስጥ አፍንጫ ግርግዳ ላይ ትርፍ ስጋ ያለው ሲሆን ወደ ካንሰርነት የመቀየር ባህርያቸው በጣም አነስተኛ ነው፡፡ በአብዛኛውም ረዘም ላለ ጊዜ በሳይነስ ህመም የሚጠቁ ሰዎች ላይ ይስተዋላል፡፡
🔵#ምልክቶቹም
🔺 ከአፍንጫ ፈሳሽ መብዛት
🔺 ለረጅም ጊዜ አፍንጫ መታፈን
🔺 የማሽተት አቅም መዳከም
🔺 የመቅመስ(ጣእምን ለይቶ የማወቅ አቅም) መዳከም
🔺 ከፍተኛ የሆነ እራስ ምታት
🔺 ማንኮራፋት
🔺 የአይን ማሳከክ
🔺 በእንቅልፍ ሰአት ከፍተኛ የሆነ የመታፈ ስሜት
🔵#መንስኤ
🔺 ሥር የሰደደ ወይም ተደጋጋሚ የሳይነስ ኢንፌክሽን መኖር
🔺 አስም
🔺 አለርጂ
🔵#መፍትሄዎቹ
🔺 በህክምና የሚሰጡ መድሃኒቶች ምልክቶቹን ለመቀነስ ይታዘዛሉ
🔺 እንዲሁም ከአቅም በላይ ከሆነ የቀዶ ህክምና ያስፈልገዋል፡፡
🔵 #ከአፍንጫ ጋር ስለተያያዙ የትኞቹም ችግሮች እንዲሁም የተለያዩ ከጤና ጋር ከተያያዙ ችግሮች ላይ ለመመካከር ካሻዎ 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

(#በጤና #ባለሙያ #ከድጃ)

✍ #በእርግዝና #ጊዜ #የሚከሰት #የደም #ማነስ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
⏩ #አንዲት ነፍሰጡር ሴት የደም ማነስ ከያዛት በደምዋ ውስጥ በቂ እና ጤናማ የሆነ ቀይ የደም ሴል አንሷታል ማለት ነው። ነፍሰ ጡሯ ሴት የደም ማነስ ካለባት ቀይ የደም ሴል ለሰውነትና ለተረገዘው ጽንስ ንጹህ አየር (Oxygen) ማድረስ ያቅተዋል።
⏩ #አንዲት ሴት በምታረግዝበት ወቅት ሰውነትዋ የተረገዘውን ጽንስ እድገት ለመደገፍ ሲል ቀድሞ ከነበራት ደም የበለጠ ያመርታል፡፡ ነገር ግን ነፍሰ ጡሯ ሴት በቂ አይረን ወይም ተመሳሳይ የሆኑ ሌሎች ንጥረ ነገሮችን የምታገኝ ካልሆነ የሚያስፈልገውን ያህል ደም ማምረት ስለማትችል በእርግዝና ጊዜ ሰውነትዋ ሊያመርት የሚገባውን ያህል ተጨማሪ ደም ሊኖራት አይችልም፡፡
⏩ #በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ማነስ ዓይነት በሶስት ይከፈላል፡-
👉 #በአይረን #እጥረት #የሚከሰት #የደም #ማነስ
🔺 የአይረን እጥረት የደም ማነስ የሚከሰተው ሰውነት በቂ አይረን ካላገኘ እና በቂ የሆነ ሄሞግሎቢን ማምረት ሲያቅተው ነው፡፡ ይህ ማለትም በቀይ የደም ሴል ውስጥ ፕሮቲን አለመኖር ሲሆን ይህም ኦክስጂንን ከሳንባዎች ወደ ተቀረው የሰውነት ክፍል የሚያዳርስ ነዉ፡፡
👉 #በፎሌት #እጥረት #የሚከሰት #የደም #ማነስ
🔺 ፎሌት ማለት በተፈጥሮ በተለያዩ ምግቦች ውስጥ ማለትም አረንጓዴ ቅጠል ውስጥ የሚገኝ ቫይታሚን A እና B ሲሆን ይህም ሰውነት ጤናማ ቀይ የደም ሴሎችን ጨምሮ አዳዲስ ሴሎች እንዲፈጠሩ የሚያስችል ነው፡፡
👉 #በቫይታሚን #ቢ12 #እጥረት #የሚከሰት #የደም #ማነስ
🔺 ጤናማ ቀይ የደም ሴሎችን ለመፍጠር ሰውነት ቫይታሚን ቢ 12 የተሰኘውን ንጥረ ነገር ይፈልጋል። ነፍሰጡር የሆነችው ሴት ይህንን ቫይታሚን የያዙ ምግቦችን በበቂ ሁኔታ ካልተመገበች ጤናማ የሆኑ ቀይ የደም ሴሎችን ለማምረት አትችልም፡፡
👉 #በእርግዝና #ጊዜ #የሚከሰት #የደም #ማነስን #የሚያባብሱ #ሁኔታዎች
🔺 እርግዝናው መንትያ ከሆነ
🔺 ከመጀመሪያው እርግዝና በቅርበት በድጋሚ እርግዝና ከተከሰተ
🔺 የጠዋት ጠዋት ማስመለሱ (morning sickness) ብዙና የማያቋርጥ ከሆነ
🔺 እርግዝናው በታዳጊነት እድሜ ከሆነ
🔺 በአይረን የበለጸገ ምግብ የማይመገቡ ከሆነ
🔺 ከእርግዝናው በፊት የደም ማነስ ታማሚ ከሆነ
👉 #ምልክቶቹ
🔺 የገረጣ እና የለሰለሰ ቆዳ ፣ ጥፍር ፣ ከንፈር
🔺 ድካምና አቅም ማጣት
🔺 የትንፋሽ መቆራረጥ፣ የፈጠነ የልብ ምት ፣ አንድ ነገር ላይ ትኩረት የማድረግ ችግር……
👉 #መፍትሄዎቹ
🔺 በአይረን የበለጸጉ ምግቦችን ማዘውተር
🔺 ፎሊክ አሲድን እርግዝና በሚያስቡ ወቅት ቀድሞ መውሰድ እርግዝና ላይም ሆነው በአግባቡ መጠቀም
🔺 ምልክቶቹ ከታዩ ወደ ህክምና መሄድ እንዲሁም የእርግዝና ክትትልን ማድረግ።
👉👉 #ይህን መሰል እና ማንኛዉም ተያያዥ የጤና ጥያቄ ካሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(#በጤና #ባለሙያ #ስጦታ)

✍ #ከ 10 #ወር #እና #ከዛ #በላይ #ለሆኑ #ህጻናት #የምግብ #ፕሮግራም
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
🔵#ቁርስ ላይ፡-
🔹 እንቁላል ተቀቅሎ
🔹 አጃ/oats
🔹 ቡላ ወይም ገንፎ
🔹 ፓፓያ በወተት መስጠት
🔵#የጠዋት መክሰስ ፡-
🔹 የፍራፍሬ ጭማቂ /ከ1 አመት በታች ከሆኑ ከአናናስ ውጪ/
🔹 እርጎ
🔹 ወተት
🔹 እንቁላል፣ወተት ፣ዱቄት እና በመጠኑ የወይራ ዘይት በማድረግ /ፓን ኬክ/
🔵#ምሳ፡-
🔹 ሩዝ ፣መኮሮኒ ፣ፓስታ/በብሮኮሊን ፣በአትክልት ፣በዶሮ ወይም በአሳ ስጋ/
🔹 ስጋ በቋንጣ መልክ አዘጋጅተው መውቀጥ ወይም መፍጨት /ዱቄት እስኪሆን/ ከዛ በፍትፍት ማድረግ
🔹 የድፍን ምስር ሾርባ /በካሮት፣ ድንች ፣የዶሮ ስጋ/
🔹 ሽሮ በእንጀራ በማድረግ መመገብ
🔹 ድንች እና ካሮት በአልጫ በመስራት በእንጀራ መመገብ
🔵#የማታ መክሰስ፡-
🔹 የፍራፍሬ ጭማቂ

🔹 ስኳር ድንች
🔵#እራት፡-
🔹 የአትክልት ሾርባ /ብሮኮሊን ፣ካሮት ፣ድንች፣ ፎሶሊያ ፣በደርጃን …/
🔹 ሽሮ በእንጀራ በማድረግ

👉👉 #ተጨማሪ ወጭ ሳያወጡ የትኞቹንም ችግሮች በቀላሉ በቤትዎ ከህክምና ባለሙያ ጋር በስልክ በማወያት ያለብዎ የጤና ችግር ተባብሶ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ወደ ዶክተር አለ! 8809 ጤናን በቤትዎ የማማከር አገልግሎት የጥሪ ማዕከል በመደወል ጤናዎንና ወጭዎን ይጠብቁ፡፡ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

✍️ #ሎሚ #የተቀላቀለበት #ውሃ #ክብደትን #ለመቀነስ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
🔹#ሎሚ የተጨመረበት ውሃ መጠጣት በየቀኑ የካሎሪዎችን መጠን ለመቀነስ ይረዳል።በየቀኑ በቂ ንፁህ ውሃ መጠጣት ክብደት ለመቀነስ እንደሚረዳ ተመራማሪዎች ይናገራሉ። ሎሚ የተጨመረበት ውሃ መጠጣት ደግሞ የተመገብነው ምግብ ቶሎ ለመፍጨት፣ ጉልበት ለመጨመር እና ትኩረትን ለማሻሻል ይጠቅማል።
ስለዚህ ባለሙያዎች ስለ የሎሚ ውሃ እና ጥቅሞቹ የተነገሩት ማወቅ ያለብዎት ነገር እንዲህ ቀርበዋል።
🔹 #የሎሚ ውሃ የካሎሪ መጠን ይቀንሳል
ተመራማሪዎቹ እንደሚሉት ሎሚ የተጨመረበት አንድ ብርጭቆ ውሃ የካሎሪ መጠኑ ከስድስት አይበልጥም። ይህም ክብደት ለመቀነስ በጣም ውጤታማ ነው።በተለይም የፍራፍሬ ጭማቂዎችን እና የሶዳ መጠጦችን በሎሚ ውኃ የምንተካ ከሆነ በየዕለቱ በ200 ካሎሪ የምንወስደውን እንዲቀንስ ይረዳል ተብሏል።
🔹 #የሎሚ ውሃ መጠጣት የምግብ መፍጨት ያፋጥናል
ጥናቶች እንደሚጠቁሙት በሰውነት ውስጥ ጥሩ የውኃ መጠን መኖር ሚቶኮንድራ(mitochondria) ተብሎ የሚጠራውን ሰውነት ጉልበት እንዲኖረው የሚያስችል ህዋስ እንዲሻሻል ያደርጋል። ይህም የምግብ መፈጨትን በማሻሻል ክብደት ለመቀነስ ይረዳል።
🔹 #የሎሚ ውሃ በሰውነት ውስጥ ያለውን የፈሳሽ መጠን ያሻሽላል
በሰውነታችን ውስጥ የውሃ መጠን መቆየት ከሰውነታችን ቆሻሻን ለማጓጓዝ በጣም አስፈላጊ ነው።በተጨማሪም የአካል እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል እና የሰውነት ሙቀትን ለመቆጣጠር የሚረዳ አንዱ መንገድ ነው። ከዚህም በላይ በሰውነት ውስጥ ክብደትን ለመቀነስ የሚረዳ የፈሳሽ መጠን እንዲኖር የሚያደርግ ነው።
🔹 #የሎሚ ውሃን በመጠጣት የበለጠ የደስታ ስሜት ማግኘት ይቻላል
ሎሚ የተጨመረበት ውሃ ወይም ውሃ መጠጣት ካሎሪዎች በመቀነስ የረሃብ ስሜትን ያጠፋል።የረሃብ ስሜት ማጥፋቱም ሰዎች ተጨማሪ ምግብ እንዳይመገቡ እና በዚህም ሊወስዱት የሚችለውን ተጨማሪ ካሎሪያ እንዲቀር የሚያደርግ ነው።
🔹 የሎሚ ውሃ የሰውነት ክብደት ይቀንሳል
ሎሚ የተጨመረበት ውሃ መጠጣት በሰውነታችን ውስጥ በቂ ፈሳሽ እንዲኖር በማድረግ እና የምግብ መፈጨትን በማፋጠን የሰውነት ክብደት እንዲቀንስ ያስደርጋል። ጥናቶች እንደሚያመለክቱትም በቂ ውሃ መጠጣት ከስፖርት እና ከአመጋገብ ስርዓት ቁጥጥር ውጪ ብቻውን የሰውነት ክብደት እንዲቀነስ ያደርጋል።
👉👉 #ተጨማሪ ወጪ ሳያወጡ የትኞቹንም ችግሮች በቀላሉ በቤትዎ ከህክምና ባለሙያ ጋር በስልክ በማወያት ያለብዎ የጤና ችግር ተባብሶ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ወደ ዶክተር አለ! 8809 ጤናን በቤትዎ የማማከር አገልግሎት የጥሪ ማዕከል በመደወል ጤናዎንና ወጭዎን ይጠብቁ፡፡ ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

♥9102 OK ♥

✍️ #የሃሞት #ጠጠር #እና #የጨጓራ #ህመም #ምልክት #ልዩነቶች
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
👉 #የሃሞት #ጠጠር #ምልክቶች
🔹 የቀኝ የላይኛው የጎን የሆድ ክፍል ላይ ህመም እና የላይኛው
🔹 የጀርባ ህመም
🔹 ሆድ በሚነካበት ጊዜ ህመም መኖር
🔹 ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
🔹 የሆድ ድርቀት/ተቅማጥ
🔹 ማስገሳት
🔹ሆድ ምንፋት ፣የሆድ ጋዝ
🔹 የአይን፣ የቆዳ ቢጫ መሆን
🔹 ቅባት ነገሮችን ከተመገቡ በኋላ ህመሙ ባባስ
👉 #የጨጓራ #ህመም #ምልቶች
🔹 የላይኛው የመሃል የሆድ ክፍል ህመም
🔹 የጨጓራ መድሃኒት ሲወደድ ህመሙ መቀነስ
🔹 ማቅለሽለሽ/ማስመለስ
🔹 ስቅታ እና የጀርባ የመሃለኛው ህመም
🔹 ቃር
🔹 ሆድ መንፋት
👉👉 ከላይ የተጠቀሱ ምልክቶችን አስተውለው ይሆን? እንግዲያውስ ለመፍትሄው ወደ 8809 ላይ በመደወል ከባለሞያዎችን በቀጥታ በመገናኘት ይመካከሩ፡፡ ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

✍#በቅርብ #አለማየት #ችግር
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
⏩#በቅርብ አለማየት ችግር ማለት ዓይን ራቅ ብለው ያሉ ነገሮችን በጥራት ማየት ሲችልና ከዚህ በተቃራኒው ሆኖ በቅርብ ርቀት ያሉ ነገሮችን ለማየት በሚሞክሩበት ወቅት ብዥታ የሚፈጥርበት ሁኔታ ማለት ነው፡፡ በቅርብ አለማየት ችግር ምልክቶችን ለመለየት ረጅም ጊዜ ሊወሰወድ ይችላል፡፡ቀስ በቀስ ግን ችግሩ ያለበት ግለሰብ በዚህ ህመም መጠቃቱን በሚያነብበት ወይም በቅርብ ርቀት ያሉ ነገሮችን ለመለየት መቸገር ከዚህ በተቃራኒው ሲያርቁት በደንብ መታየት፡፡
⏩#መንስኤዎች
🔺 ኮርኒያ የተባለው የአይናችን ክፍል ፍላት መሆን
🔺 የአይናችን ኳስ ትንሽ መሆን (ማጠር)
⏩#ምልክቶች
🔺 የዓይን ማሳከክ
🔺 በቅርብ ርቀት ያሉ ነገሮች ብዥ ብሎ መታየት
🔺 በንባብ ወቅት የራስ ምታት ህመም መኖር
🔺 በአቅራቢያ ያሉ ነገሮች ደብዛዛ እና ትኩረት የማይሰጡ ሆነው ይታያሉ ፣ ግን ሩቅ ዕቃዎች ግልፅ ናቸው፡፡
⏩#መከላከያ መንገድ
🔺 ቅርብ የማየት ችግር መከላከል አንችልም ነገር ግን ጥንቃቄዎች በማድረግ እይታችንን ማስተካከል እንችላለን ::
🔺 ይህ ችግር እንዳይከሰት በየጊዜው አይንን መመርመር ::
🔺 እንደ ስኳር ፣ ደምግፊት ያሉ በሽታዎች ካሉ እይታን ስለሚቀንሱ አይንን በጊዜ መታየት ተገቢውን ክትትል
ማድረግ ::
🔺 ከዚህ በፊት የአይን ህመም ከነበረ መታከም ::
🔺 አይን ህመም ፣የአይን መቅላት ወይም የአይን ፈሳሽ (አይናር) ካለ ቶሎ በመታከም እይታዎን ማስተካከል
ይኖርቦታል፡፡
⏩#ህክምናው
🔺 በህክማና ባለሙያ የሚታዘዙ መነጽሮች
🔺 በአይን ውስጥ የምትደረግ ሌንስ ማድረግ (contact lenses) እይታን ለማስተካከል::
🔺ቀዶ ህክምና

✍ #የዓይን #ስር #እብጠት #መንስኤዎች
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
⏩ #የአይን እብጠት ምክንያቶች ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ እባጩም በአንድ በኩል አልያም በሁለቱም አይኖች ሊሆን ይችላል፡፡
👉 #ብዙ ጨው መብላት
🔺 በአመጋገብዎ ብዙ ጨው ለአካልዎ ወይም ለመልክዎ ጥሩ አይደለም። ተጨማሪ ሶዲየም ሰውነትዎ ውሃ እንዲይዝ ሊያደርግ ይችላል። ከመጠን በላይ ውሃ ፊት እና አካል ላይ እብጠትን ያስከትላል። ይህ በተለይ ከጨዋማ ምግብ በኋላ ጠዋት ላይ የተለመደ ነው።
👉 #ማልቀስ
🔺 ማልቀስ በአይንዎ ዙሪያ ፈሳሽ እንዲከማች ያደርጋል ይህም ለአጭር ጊዜ እብጠትን ያስከትላል ነገር ግን በራሱ ይጠፋል።
👉 #በቂ እንቅልፍ አለማግኘት
🔺 አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በቂ እንቅልፍ አለማግኘት በዓይኖችዎ ዙሪያ ያሉትን ጡንቻዎች ሊያዳክም ይችላል፤ እንዲሁም ዓይን ስር ያሉ ኮላጅኖችን (የመለጠጥ አቅም) መጥፋት ሊያስከትል ይችላል፤ ይህም በዓይን አከባቢ ላይ ፈሳሽ እንዲከማች ያደርገዋል፡፡
🔺 የዓይን ስር እብጠትን ሊያስከትል ይችላል በተጨማሪም የወረደ የዓይን ቆብ፣ የዓይን መቅላት እና የዓይን ዙሪያ መጥቆርን ያስከትላል።
👉 #አለርጂዎች
🔺 አለርጂዎች በዓይን ዙሪያ ፈሳሽ እንዲከማች ሊያደርጉ ይችላሉ። ይህ ከዓይን በታች እብጠት ሊያስከትል ይችላል። ይህም የዓይን መቅላትን ፣ ማሳከክ እና የአይን ማልቀስን ያስከትላል።
👉 #ጭስ
🔺 ሺሻ ወይም ሲጋራ ማጨስ ወይም ለጭስ መጋለጥ ዓይን ሊያስቆጡ እብጠት እንዲፈጠር ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡
👉 #የዓይን ኢንፌክሽን
🔺 የዓይን ኢንፌክሽን በአንድ ወይም በሁለቱም ዓይኖች ውስጥ ከዓይን በታች እብጠት ሊያስከትል ይችላል። በአይን ወይም በዐይን ሽፋኑ ላይ ኢንፌክሽን ሊኖርዎት ይችላል። ኢንፌክሽኑ እና እብጠቱ ብዙውን ጊዜ በመጀመሪያ በአንድ ዓይን ላይ ይከሰታል፤ ነገር ግን በፍጥነት ወደ ሌላኛው ዐይን ሊዛመት ይችላል።
👉 #የእንባ አመንጪ ቱቦ መዘጋት
🔺 የእንባ አመንጪ ቱቦ መዘጋት ፈሳሹ በዓይኑ ዙሪያ እንዲከማች ያደርጋል፤ ይህም ከዓይን በታች እብጠት እነዲኖር ያደርጋል።
👉 #በዓይን አካባቢ የሚደርስ ጉዳት
🔺 በአይን ዙሪያ ከጣት ጥፍር ወይም ከመዋቢያ ብሩሽ ትንሽ ጭረት ሲከሰት ከዓይን በታች እብጠት ሊያስከትል ይችላል።
👉 #የግሬቪስ ህመም ካለ
👉 #ህክምናው
🔺 በምግብ ውስጥ ጨው መቀነስ
🔺 በርካታ ውሃ መጠጣት
🔺 የአይን ዳርቻ ላይ በበረዶ ማቀዝቀዝ
🔺 ጸረ-ባክቴሪያ መድሃኒቶች
🔺 የፊት ማሳጅ
🔺 የአለርጂ መድሃኒቶች

✍️ #መድሃኒት #የተላመደ #የሳንባ #ነቀርሳ (#MDR TB)
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
👉👉 #የሳንባ ነቀርሳ #(TB) በባክቴሪያ የሚከሰት በሽታ ሲሆን በአየር ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ በሽታ ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሳንባ ነቀርሳ (TB) ሳንባን ይጎዳል ነገር ግን እንደ አንጎል ፣ ኩላሊት ወይም አከርካሪ አጥንትን እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎችንም ሊጎዳ ይችላል። በአብዛኛው ሁኔታዎች የሳንባ ነቀርሳ ሊታከም እና ሊድን የሚችል ነው። ሆኖም ግን የሳንባ ነቀርሳ በሽታ (TB) ያለባቸው ሰዎች ተገቢውን ሕክምና ካላገኙ ለሞት ሊዳርጋቸው ይችላለል።
👉👉 #መድሃኒት #የተላመደ #የሳንባ #ነቀርሳ (MDR TB) ማለት ከአንድ በላይ የሆኑ የሳንባ ነቀርሳ ህመም መድሃኒቶችን ባክቴሪያው በመላመዱ ምክንያት የሚከሰት ህመም ነው፡፡ ይህ ማለት መድሃኒቱ ከእንግዲህ የሳንባ ነቀርሳ በሽታ (TB) ባክቴሪያዎችን መግደል አይችልም ማለት ነው። ሆኖም ግን ሌሎች መድሃኒቶች አያክሙትም ማለት አይደለም፡፡መድሃኒት የተላመደ የሳንባ ነቀርሳ (MDR TB) ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ ህክምና ሲኖረው ባግባቡ እና ሳያቋርጡ መድሃኒ ከወሰዱ ይድናል፡፡
👉👉 #መንስኤዎች
🔺 የሳንባ ነቀርሳ መድሃኒት ጀምሮ ሳይጨርሱ ማቆረጥ
🔺 ሁሉንም ማለትም በሀኪም የታዘዙ የሳንባ ነቀርሳ መድሃኒቶች አለመውሰድ
🔺 የሳንባ ነቀርሳ (TB) ህመም በህክምና ከዳነ በኋላ እንደገና በበሽታው መያዝ
🔺 መድሃኒት የተላመደ የሳንባ ነቀርሳ ካለበት ሰው ጋር ረዥም ጊዜ መቆየት
👉👉 #ምልክቶች
🔺 ከ3 ሳምንት በላይ የቆየ ደረቅ ሳል ቢጫ ወይም አረንጓዴ አክታ እና ደም የቀላቀለ አክታ ሊኖር ይችላል፡፡
🔺 ክብደት መቀነስ
🔺 ድካም
🔺 ትንፋሽ ማጠር
🔺 ትኩሳት
🔺 ሌሊት ብዙ ማላብ
🔺 የምግብ ፍላጎት መቀነስ
🔺 ህጻናት ላይ ተገቢውን ክብደት አለመጨመር እና ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል ሊኖራቸው ይችላል ፡፡
👉👉 #አጋላጭ ሁኔታዎች
🔺 ከ5 አመት በታች የሆኑ ህጻናት
🔺 የምግብ አጥረት
🔺 የተጨናነቀ ቦታ መኖር ወይም ሰው የሚበዛበት ቦታ
🔺 በሽታ የመከላከል አቅም በተለያዩ ምክንያቶች ሲቀነስ
🔺 የአደንዛዥ እጽ ሱሰኛነት (አልኮል ጫት ሲጋራ እና የመሳሰሉትን መጠቀም)
👉👉 #መከላከያ #መንገዶች
🔺መድሃኒት የተላመደ የሳንባ ነቀርሳን (TB) ለመከላከል በሀኪም የታዘዙ የሳንባ ነቀርሳ መድሃኒቶች ባግባቡ መውሰድ
🔺 የሳንባ ነቀርሳን መድሃኒት ጀምሮ አለማቋረጥ
🔺በተቻለ አቅም አጋላጭ ሁኔታዎችን ማስወገድ
👉👉 #መፍትሄዎች
🔺 የህመም ምልክት ሲኖር ወደ ጤና ተቋም መሄድ፡፡