Linklayer Crypto
13.7K subscribers
1.15K photos
107 videos
2.48K files
328 links
welcome to our channel in this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips,airdrop


- Technology
- crypto news
- airdrop information
- Forex trading
- crypto hub

Buy ads: https://telega.io/c/Digitallayer
Download Telegram
✍️Gmail farmer ይባላል! የሚሰጧቹን email'ኦች በስልካቹ መክፈት ብቻ ነው አለቀ 📧📲

ከላይ ቪድዮ ላይ እንደምትመለከቱት ስልካቹ ላይ email መክፈት ብቻ ነው 🎥; እሱም 2 አይነት መንገድ አለው 👇

👍Email ብቻ ስከፍቱ $0.15 💸
👍Email ከፍታቹ 2fa (የሚሰጧቹን verification code ስትጠቀሙሉ) $0.17 🔐

Email'ኦቹን ከከፈታቹ በኋላ ከ3 ቀን መጠበቅ አለባቹ ; ከፋ usdtውን ከሰጧቹ በኋላ ከስልካቹ ላይ ማጥፋት ትችላላቹ👍🗑️

💰ብዙ አይነት withdrawal option አላቸው! telegram star, usdt (bep20), trc20..... የመሳሰሉትን መጠቀም ትችላላቹ; fee'ያቸውም በጣም ትንሽ ነው 📉.

🫂invite ያረጋቿቸው ሰዎች 1 email ሲከፍቱ ለናንተ $0.15; 2fa ካረጉ ደሞ $0.17 commission የምታገኙ ይሆናል ማለት ነው; ሁለተኛ ወራቹ ላይ ግን ይቀንሳል 📉.

✔️50 email ቢከፍቱ እናንተ ~ 1200 ብር+ ታገኛላቹ 💵


🏃‍♀️አሁኑኑ ጀምሩት ቤተሰብ🔥
https://t.me/GmailFarmerBot?start=2045750221
4😢1🗿1
base (2).apk
3.8 MB
Melkam app ይሄውላቹ ✈️🎉

Email
Password
invitation code👇

TVDjGbWXYdC7🔑

አውርዳቹ install አርጋቹ ስሩት 📥🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
(Melkam) አፕሊኬሽን (Update) ሆኗል፤ ገብታችሁ እዩት አሁን በጣም አሪፍ ሆኗል👍 🔥
ያልጀመራቹ ጀምሩ 👇

https://t.me/Digitallayer/6796
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
😍 ጠፍቶ  የነበረው የድሮዋ vidmate ተመልሷል::
ከማስታወቂያ ነፃ

አሁን ላይ ብዙ APP STOR ብዙ videmat አለ Fake ናቸዉ አሁን የምለቅላቹ ግን የድሮ Update  የሆነ ነዉ 👌

እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ  👍🏼 like በማረግ ፍላጎታቹን አሳዩን
21👍4
vidmate_v5.3602_20260123124113_encrypt.apk
32 MB
😍 ጠፍቶ  የነበረው የድሮዋ vidmate ተመልሷል::
ከማስታወቂያ ነፃ

🪃 የድሮው vidmate አጥፋታቹ ድጋሚ ይሄን vidmate ጫኑት APP እንዳለም Update ማረግ ትችላላቱ 🙌

👍🏼 like ሼር በማድረግ አግዙን
12
City vs አርሰናል ማን ያሸንፋል ትክክለኛ score ለገመተ ለ 2 ሰዉ የቴሌግራም ፓኬጅ ያላክለታል 😁 አሁን ጀምሩ 🔥🙌 Edite ካለበት ዉድቅ ይሆናል ❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💊61😈1
https://t.me/Digitallayer/6801?comment=40464

https://t.me/Digitallayer/6801?comment=40465

አሸነፊዎቹ ሁለቱ ልጆች ናቸዉ ሽልማታቹን በዉስጥ ጠብቁ 🔥
Done
3
Telegram SSH⁶⁹ (1).ehi
14.8 KB
🔍SSH
🔥 Fast Telegram file 📱
🔥 ሁሉም IP ወች ላይ ይሰራል  ✔️

💯 working for both Simcard
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍1
ሳምሰንግ A ወይስ M? የትኛው  Series ይበልጣል ?

📌  Samsung A-Series ፦

A-Series ማለት ሳምሰንግ ተንክባክቦና አስውቦ የሚሰራቸው ስልኮች ናቸው። እንደ ውድ ስልኮች (S-Series)  ከ premium (ውድ)  እቃ የሚሰሩ ናቸው ።
🎯 በአጋጣሚ ውሃ ውስጥ ቢወድቅ ወይም ዝናብ ቢነካው የመትረፍ ዕድሉ ከፍተኛ ነው ። ፎቶዎቻቸው ጥርት ያሉና ለሶሻል ሚዲያ ፖስት የሚሆኑ ናቸው ።Samsung Knox የተባለ ጠንካራ የመረጃ ጥበቃ አለው ።

📌 Samsung M-Series ፦

🎯 M-Series  ለባትሪና ለስራ የተፈጠረ ነው ።
🎯 በአብዛኛው 6000 mAh ባትሪ ስላላቸው፣ አንዴ ቻርጅ አድርገው ለሁለት ቀን ያለምንም ስጋት መጠቀም ይችላሉ ።  አንዳንድ ውድ ነገሮች ስለሚቀነሱባቸው፣ በትንሽ ብር ትልቅ አቅም (RAM/Storage) ይሰጠናል ።

🎯 ጌም ለሚጫወቱ፣ ፊልም ለሚያዩ እና ቻርጅ መሙላት ለሚሰለቻቸው ሰዎች ምርጥ ምርጫ ነው ስልክዎን ረጅም አመት እንዲያገለግለ ናተሻለ ጥራት ከፈለጉ A-Series ን ይምረጡ ። ነገር ግን ባትሪው ለረጅም ሰአት የሚቆይ ስልክ ነው የምፈልገው ካሉ M-Series ይምረጡ ።


ከጠቀማችሁ 👍❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
23👍6😢1
The Bitcoin squeeze continues!

Eyes on the $BTC funding rates
3
SlipNet-v2.5.2-lite-release-armeabi-v7a.apk
10.5 MB
Free internat
አዲስ ነገር ይኖረናል install አድርጋችሁ ጠብቁኝ 🙂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍258😁6🔥3
slipnet-enc://AW93LVw+RzlrfmsgHHkeb5SHWTR0adv8/XlBuMIkU10Wj3f13y9lj5JAOjGOAnRVRjzUWdDPMWs0bTWW8C5PH36O1jmtX0cxsDaoSRvXpmDeuS+2JaCGMzPCK8wF+U0sYK6Oo9jmJnm2Ti/33B528rTwtJG8AhgKc0rgC7AXGWs95XJJ93IPc++9CWQLDLi0SBnWJ0lUE0ofEHTO5ajyr9zpX4q3AkJi8gGHaE7tLdXkQOoLbmofdIFFVufM7NTtrPgEVv6tkVWmX/+jjLcrXEz6yUbo//EvNDWcnMSJOharVgi8Otv97WGQCwfIR0s/eYv6mLZinSOrLKV51J79jatWSS5zrQrStAf3OnQFTq6eWOoQosHiSSvNFFi5qKAKdoCHWuQWq3GlUuV3OCVJdktdE86b04oZ/cGYxbJIn4JXIldA40eY/SD13d0ehqI2+MScGrr5H/TA2H8wYFcf1MzZ6UobQo8UIUsG8sykH6tSYBGcPdGALdT37EWeyvHDXu6FZ0e/XJMad7prjzSRGYIgeEUU43/8q8Lg+uZnFmAbR8liwiuR2zmcCMY=
😁117👍1😱1😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ appu ገብታችሁ past በሉት ካልገባቹ comment ✌️
Ethiotelecom sim card
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁187💊5👍3😢2
Linklayer Crypto
ወደ appu ገብታችሁ past በሉት ካልገባቹ comment ✌️ Ethiotelecom sim card
ጋይስ ይጨመር slow ቢሆንም ለ Chat አሪፍ ነዉ እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ Reaction አርጉ 🙌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
22👍4🔥2🙏2
😢373🤩2
slipnet-enc://AVa9MNfstfHCi9UXdPeTT3SA/QefHEMxvFH6La08E9ocWAbVzfp77AUTW6tv6VQ5diGHqb5AbK8MHF51QelFBGxU5FerrjRLr2KmVrwch9LT59U44qlF2KcXFRWLPt1Sg/bV/1Jx4VNQYUtsluUh+W3Gmq9qKqdyveAwlbVdi/9Kt/wbbvyf9UMoMV295IIj+4a+kylHlhoyJSrUKUDB4QYBWHSYGY98zm+pJ3UDRmW0NDJAgMQktwSWwiem6AsL4YYfAUC1vKuILstyy2ff2XVTZPFhUdfV2kvKe1htPcWLDF+/P2dYAqmojaEBVC2pT+9T5p0b25J5sOOf8Lk5B97vRXZM9v68dgJWhvWzn2sty0f9bVdj32QtXno34LRoHyoCwAjxkhqwUI++wL1DVPbByr3frcfIBOdWI6iXzvtB+rB5ehffx9o0fRf7nuoamn/chMllB40836WgoAeRQVc26a/HcyeJbrbYp9urSbSMkTvUCtezBtHy3ztALvq6wxGun0Cqn/bVFOU1pTJLQCWibInfO0eBQVl8F/kMtaL0b9MeHxps0MRp0KKb8IiMJ5oV2sliMHF048hOHnxBLxv6u4vZUTX4wL9c1Ds=
👍134