Linklayer Crypto
13.7K subscribers
1.15K photos
108 videos
2.48K files
329 links
welcome to our channel in this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips,airdrop


- Technology
- crypto news
- airdrop information
- Forex trading
- crypto hub

Buy ads: https://telega.io/c/Digitallayer
Download Telegram
አዲስ ስራራራራራራራ🔥🔥🔥🔥🔥

2 TON=3$ withdraw አርገናል 🤑

ምንም አይነት refferal Or Invite አያስፈልግም

ምንም የምትሰሩት ነገር የለውም አንዴ ብቻ ማስጀመር 🚀
ከዛ በየ 4 ሰአቱ መግባት ብቻ ነው

minimum withdrew 0.02 ብቻ ነው  ተጠቀሙበት 👇👇👇👇👇

https://t.me/HyperEmpireBot?start=7AC6366B

100% የተረጋገጠ ✔️
4😁2😈1
🔰30 ሰው invite ካረጋችሁ 2$ ይሰጣል💸💸🎉

🔥 ይሄ ዕድል እንዳያልፋችሁ🥰

🔰 ሰው invite ካረጋችሁ በቀን የምሰጣችሁ dollar ይጨምራል🤑📈

ምንም የምትሰሩት ነገር የለውም አንዴ ብቻ ማስጀመር

ከዛ በየ 3 ሰአቱ መግባት ብቻ ነው
እኔ አውጥቻለሁ 😱🤑💰

minimum withdraw 0.02 ብቻ ነው 💵 ተጠቀሙበት

ለመጀመር👉https://t.me/HyperEmpireBot?start=7AC6366B
7😁3
ᴇᴛ ᴅɴꜱ ²⁹.ehi
11.1 KB
𝐒𝐈𝐌 -> 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐓𝐄𝐋𝐄𝐂𝐎𝐌 📣

𝐀𝐏𝐏 ->𝐇𝐓𝐓𝐏 𝐈𝐍𝐉𝐄𝐂𝐓𝐎𝐑 ☣️

𝐓𝐘𝐏𝐄 -> 𝐃𝐍𝐒 
🫠

በ 𝐑𝐄𝐀𝐂𝐓 𝐒𝐔𝐏𝐏𝐎𝐑𝐓 እናድርግ PLEASE 𝐟𝐚𝐦🥹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14👍1🔥1
ЅᴀҒᴀƦɪCᴏᴍ 🇪🇹.dark
4.3 KB
🚀 በጣም ፈጣን በ00 birr  SAFARICOM 🚀


📶 ለ SAFARICOM SIM ብቻ

LIMITED

📱 APP NAME: DARK TUNNEL


React
    &
share🙌
11👍1🔥1
አለማችን ዛሬ ማታ ከባድ ጣርነት ወይንም ደግሞ ሰላም የሚወርድበት
ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጣር ከምሽቱ ሁለት ሰአት ነው ሚጀምረው
ኢራን  የሰላም አማራጩን ካልተቀበለች
2ሰአት ድረስ አለማችን የምትጠፍበት
ጊዜ ሀ ብሎ ይጀምራል 🙂
ሁላቹሁም በሃማኖታቹ ወደ ፈጠሪ ቅረቡ
14😁6😢2🗿1
ነገሩ ከምታስቡት በላይ ከፍቷል President Donald Trump ያወጣው መግለጫ ነው
The whole civilization of Iran ከዛሬ ማታ ጀምሮ ይጠፋል እያሉ ይገኛሉ
እንዲሁም አሁን ከደቂቃወች በፊት ከ White house በወጣው መግለጫ Nuclear Boomb ☢️  እንደሚይጠቀሙ ተናግረዋል

ፈጣሪ አለማችንን ሰላም ያርግልን 🙏
🙏124👍3
ኢራናውያን ጥቃት ይፈጸምባቸው ተብለው በተሰጉ ትላልቅ መሰረተ ልማቶች ተሰባሰቡ....

የኢራን ዜጎች አሜሪካ ኢላማ አደርጋቸዋለሁ ባለቻቸው ድልድዮች፣ የሀይል ምንጮች እና ሌሎች የሀገሪቱ ትላልቅ ፕሮጀክቶች መሰባሰባቸው ተገልጿል።

ይህ ህዝባዊ ማዕበል ከተማሪዎች እስከ ምሁራን ያካተተ መሆኑ ተመልክቷል።

ኢራናውያኑ ለጥቃት ተጋላጭ ወደሆኑ ቦታዎች የተሰባሰቡት ንብረቶቻቸውን ከአሜሪካ ጥቃት ለማዳን ነው ተብሏል። 

ይህ ያልተለመደ እንቅስቃሴ አሜሪካ በሲቪል ተቋማት ላይ የምትፈጽመው ጥቃት የጦር ወንጀል መሆኑን ለዓለም ለማሳየት የተወሰደ እርምጃ እንደሆነ ተገልጿል።
😁8👍52
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እየተደረገ ባለው ጥረት ተስፋዎች እየታዩ ይገኛሉ ተብሏል።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ያቀረቡትን የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ጥያቄ በተመለከተ አሁን ላይ አስተያየት መስጠት እንደማይችሉ ገልጸዋል።

ለዚህም ምክንያቱ አሜሪካ እና ኢራን በአሁኑ ሰዓት " በከፍተኛና በሞቀ ድርድር " ላይ በመሆናቸው ነው።

ይህም ንግግሮች እየተደረጉ መሆኑን ፍንጭ ሰጥቷል።

በሌላ በኩል ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ፣ የኢራን መንግስት የፓኪስታንን የተኩስ አቁም ጥያቄ " በበጎ ጎኑ " እየተመለከተው ይገኛል። ይህም ለሳምንታት ተዘግቶ የቆየውን የሆርሙዝ ሰርጥ ለመክፈት እና ጦርነቱን ለማርገብ መንገድ ሊከፍት ይችላል ተብሎ ይጠበቃል።

ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሰጡት የጊዜ ገደብ  ዛሬ ለሊት የሚያበቃ በመሆኑ እየተደረገ ያለው ጥአት የከፋ ጦርነትን ለማስቀረት የመጨረሻው ዕድል ተደርጎ ተወስዷል።

ቀጣይ በሚፈጠረው ውጤት ላይ በመመስረት የዓለም የነዳጅ ዋጋ እና ዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴዎች ትልቅ ለውጥ ሊያሳዩ ይችላሉ።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም
👍3🙏1
ሰበር መረጃ‼️
አሜሪካ እና ኢራን ለሁለት ሳምንት የሚቆይ የሁለትዮሽ የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን እና በዛሬው ዕለት ከለሊቱ 9:00 ላይ በኢራን ሊፈፀም የነበረውን ጥቃት መሰረዙን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ።
ኢራን የሆርሙዝን ሰርጥ በአስቸኳይ ደህንነቱ ተጠብቆ ሙሉ ለሙሉ እንድትከፍት ተስማምታለች ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
🙏8
የነዳጅ ዋጋ መውረድ ጀመረ።

በኢራን እና አሜሪካ መካከል የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ በኋላ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ነው።

በአሜሪካ ዌስት ቴክሳስ ኢንተርሚዴት (WTI) የነዳጅ ዋጋ በ18% ቀንሶ ወደ 92.60 ዶላር ወርዷል።

በተመሳሳይ የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ በበርሜል በ6% ቀንሶ 103.40 ዶላር ሆኗል።

በቀጣይ የሆርሙዝ ሰርጥ ለሁሉም መርከቦች ተከፍቶ ነጻ ዝውውር ሲደረግ የነዳጅ ዋጋ ከዚህም ሊቀንስ እንደሚችል ይገመታል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም
11👍2🔥2
ᴅɴꜱ ³⁰.ehi
12.4 KB
𝐒𝐈𝐌 -> 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐓𝐄𝐋𝐄𝐂𝐎𝐌 📣

𝐀𝐏𝐏 ->𝐇𝐓𝐓𝐏 𝐈𝐍𝐉𝐄𝐂𝐓𝐎𝐑 ☣️

𝐓𝐘𝐏𝐄 -> 𝐃𝐍𝐒  🫠
11👍1
የሚለቀቁት ፋይሎች በምን App እንደሚሰሩ የምታውቁበት መንገድ 👇

የፋይሉ መጨረሻ ላይ የለውን በማየት መለየት ትችላላችሁ።

.dark ካለ ➺ ለ'Dark Tunnel: App ነው።
.ehi ካለ ➺ Http Injector: App ነው።
.tls ካለ  ➺ ለ'Tls Tunnel: App ነው።
.hc ካለ ➺ ለ'Http Custom: App ነው።
.link ካለ ➺ Link Layer: Appነው።


ሌላም ካለ በ'Comment ጨምሩበት✌️
🔥116👍2🎄2