Telegram_update
ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦
AI Text Editor
ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መልእክት በምንፅፍበት ጊዜ Translate ማድረግ፣ በተለያዩ Style መፃፍ እና Grammer fix ማድረግ ያስችላል የተባለም ሲሆን የፃፍነውንም text እንደ formal, Short,Tribal,Corp በመሳሰሉ ስታይሎች style ማድረግ እንደሚያስችልም ተገልጿል።
ይህንንም feature ለመጠቀም የቴሌግራም መተግበሪያን Update ካደረግን በኋላ 3 እና ከዚያ በላይ መስመር message bar ላይ ስንፅፍ የሚመጣውን የAi ምልክት መንካት።
New Features for Polls
Pools ላይ እንደ ፎቶ እና ቪድዮ ያሉ medias ወይም location Attach ማድረግ/ማያያዝ፣ Active በሆኑ polls ላይ ምርጫዎችን ሰዎች suggest እንዲያደርጉ ማስቻል፣ምርጫዎቹ ለየሰው random እደምተከተል እንዲኖራቸው ማድረግ የመሳሰሉ features ተካተዋል።
Document Scanner on iOS
የiOS ቴሌግራም ላይ document scan ማድረግ የሚያስችል feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ attachment menu በመክፈት File የሚለውን መንካት ከዚያም Scan Document የሚለውን መንካት።
❤6👍1
D̲N̲S̲ ².ehi
12.4 KB
𝐒𝐈𝐌 -> 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐓𝐄𝐋𝐄𝐂𝐎𝐌
𝐀𝐏𝐏 ->𝐇𝐓𝐓𝐏 𝐈𝐍𝐉𝐄𝐂𝐓𝐎𝐑
𝐓𝐘𝐏𝐄 -> 𝐃𝐍𝐒 🔥🔥10👍8😱1🙏1
ዝምብላቺሁ ቦነስ በሉት ካዛ withdraw ምንም ሳሰሩ ታዎጣላቺሁ እኔ በሁለት account አዎጣሁ😜
ይሄ ዕድል እንዳያመልጣቺሁ🔥 🔥 🔥
https://t.me/BNBrushbot?start=2045750221
ይሄ ዕድል እንዳያመልጣቺሁ
https://t.me/BNBrushbot?start=2045750221
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
BNB Rush 💪
Help you earn free BNB
❤3
አዲስ ስራራራራራራራ🔥🔥🔥🔥🔥
2 TON=3$ withdraw አርገናል 🤑
ምንም አይነት refferal Or Invite አያስፈልግም ✅
ምንም የምትሰሩት ነገር የለውም አንዴ ብቻ ማስጀመር 🚀
ከዛ በየ 4 ሰአቱ መግባት ብቻ ነው ⏰
minimum withdrew 0.02 ብቻ ነው ተጠቀሙበት 👇👇👇👇👇
https://t.me/HyperEmpireBot?start=7AC6366B
100% የተረጋገጠ ✔️

❤4😁2😈1
🔰30 ሰው invite ካረጋችሁ 2$ ይሰጣል💸💸🎉
🔥 ይሄ ዕድል እንዳያልፋችሁ🥰⏳
🔰 ሰው invite ካረጋችሁ በቀን የምሰጣችሁ dollar ይጨምራል🤑📈
ምንም የምትሰሩት ነገር የለውም አንዴ ብቻ ማስጀመር ✅
ከዛ በየ 3 ሰአቱ መግባት ብቻ ነው ⏰
እኔ አውጥቻለሁ 😱🤑💰
minimum withdraw 0.02 ብቻ ነው 💵 ተጠቀሙበት
ለመጀመር👉https://t.me/HyperEmpireBot?start=7AC6366B

❤7😁3
ᴇᴛ ᴅɴꜱ ²⁹.ehi
11.1 KB
𝐒𝐈𝐌 -> 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐓𝐄𝐋𝐄𝐂𝐎𝐌 📣
𝐀𝐏𝐏 ->𝐇𝐓𝐓𝐏 𝐈𝐍𝐉𝐄𝐂𝐓𝐎𝐑 ☣️
𝐓𝐘𝐏𝐄 -> 𝐃𝐍𝐒 በ 𝐑𝐄𝐀𝐂𝐓 𝐒𝐔𝐏𝐏𝐎𝐑𝐓 እናድርግ PLEASE 𝐟𝐚𝐦🥹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14👍1🔥1
ЅᴀҒᴀƦɪCᴏᴍ 🇪🇹.dark
4.3 KB
🚀 በጣም ፈጣን በ00 birr SAFARICOM 🚀
📶 ለ SAFARICOM SIM ብቻ
✨ LIMITED ⏳
📱 APP NAME: DARK TUNNEL
React
&
share🙌
❤11👍1🔥1
ኢራናውያን ጥቃት ይፈጸምባቸው ተብለው በተሰጉ ትላልቅ መሰረተ ልማቶች ተሰባሰቡ....
የኢራን ዜጎች አሜሪካ ኢላማ አደርጋቸዋለሁ ባለቻቸው ድልድዮች፣ የሀይል ምንጮች እና ሌሎች የሀገሪቱ ትላልቅ ፕሮጀክቶች መሰባሰባቸው ተገልጿል።
ይህ ህዝባዊ ማዕበል ከተማሪዎች እስከ ምሁራን ያካተተ መሆኑ ተመልክቷል።
ኢራናውያኑ ለጥቃት ተጋላጭ ወደሆኑ ቦታዎች የተሰባሰቡት ንብረቶቻቸውን ከአሜሪካ ጥቃት ለማዳን ነው ተብሏል።
ይህ ያልተለመደ እንቅስቃሴ አሜሪካ በሲቪል ተቋማት ላይ የምትፈጽመው ጥቃት የጦር ወንጀል መሆኑን ለዓለም ለማሳየት የተወሰደ እርምጃ እንደሆነ ተገልጿል።

😁8👍5❤2
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እየተደረገ ባለው ጥረት ተስፋዎች እየታዩ ይገኛሉ ተብሏል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ያቀረቡትን የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ጥያቄ በተመለከተ አሁን ላይ አስተያየት መስጠት እንደማይችሉ ገልጸዋል።
ለዚህም ምክንያቱ አሜሪካ እና ኢራን በአሁኑ ሰዓት " በከፍተኛና በሞቀ ድርድር " ላይ በመሆናቸው ነው።
ይህም ንግግሮች እየተደረጉ መሆኑን ፍንጭ ሰጥቷል።
በሌላ በኩል ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ፣ የኢራን መንግስት የፓኪስታንን የተኩስ አቁም ጥያቄ " በበጎ ጎኑ " እየተመለከተው ይገኛል። ይህም ለሳምንታት ተዘግቶ የቆየውን የሆርሙዝ ሰርጥ ለመክፈት እና ጦርነቱን ለማርገብ መንገድ ሊከፍት ይችላል ተብሎ ይጠበቃል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሰጡት የጊዜ ገደብ ዛሬ ለሊት የሚያበቃ በመሆኑ እየተደረገ ያለው ጥአት የከፋ ጦርነትን ለማስቀረት የመጨረሻው ዕድል ተደርጎ ተወስዷል።
ቀጣይ በሚፈጠረው ውጤት ላይ በመመስረት የዓለም የነዳጅ ዋጋ እና ዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴዎች ትልቅ ለውጥ ሊያሳዩ ይችላሉ።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም

👍3🙏1