🗡 Digital Commando🗡
የግራፊክስ ተወዳዳሪ ኮድ 01 ከጉንችሬ 👊ዲጂታል ኮማንዶ👇 https://t.me/DigitalCommando
ውጤት
37❤️=37×2=74
15👍
13 ሸር በአጠቃላይ 102
37❤️=37×2=74
15👍
13 ሸር በአጠቃላይ 102
❤11👍2
🗡 Digital Commando🗡
የግራፊክስ ተወዳዳሪ ኮድ 05 ከጉንችሬ https://t.me/DigitalCommando
ውጤት
31❤️=31×2=62
4👍 =4
33 ሸር
አጠቃላይ=99
31❤️=31×2=62
4👍 =4
33 ሸር
አጠቃላይ=99
❤11👍2
ሽልማት👇
1ኛ የወጣ የ50 ብር ካርድ ተሸላሚ ሲሆን 2ኛ ለወጣ ቀድመን ባንናገርም ፉክክራቸው ቆንጆ ስለነበር የ25 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።
ተሸላሚዎች ሽልማታችሁን በቦት መውሰድ ትችላላቹህ።ሌሎች ስለተወዳደራችሁ እናመሠግናለን በቀጣይ ውድድር እንገናኝ።
1ኛ የወጣ የ50 ብር ካርድ ተሸላሚ ሲሆን 2ኛ ለወጣ ቀድመን ባንናገርም ፉክክራቸው ቆንጆ ስለነበር የ25 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።
ተሸላሚዎች ሽልማታችሁን በቦት መውሰድ ትችላላቹህ።ሌሎች ስለተወዳደራችሁ እናመሠግናለን በቀጣይ ውድድር እንገናኝ።
❤12👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ۚ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ ۚ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا
ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል፡፡ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡65:2-3
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando

👍6❤3👏1
ኢብኑ ከሲር አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ አሉ
አማኞች ከሃዲዎችን ወዳጅ አድርገዉ መያዛቸዉ ምድር ላይ ከማበላሸት አንዱ ነዉ!
تفسير ابن كثير(١٨١/١)
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
አማኞች ከሃዲዎችን ወዳጅ አድርገዉ መያዛቸዉ ምድር ላይ ከማበላሸት አንዱ ነዉ!
تفسير ابن كثير(١٨١/١)
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍9👏3❤2
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ከልባችን ላይ ተጣብቆ አነሰውና ማንቀዙ፡
የኢስላምን ብርሀን ለማጥፋት በውሀ ማቀዝቀዙ፡
ላያውቅበት ጦር ጀምሮ፤
ከጅስሙ ሰይፍ መምዘዙ፡
አላወቀም እንጂማ አላሰበውም በርጋታ፡
ኢስላም አይሸበርም በርሱ መንጋወች ጋጋታ፡
ጦር ሰብቆ መዋጋት ለኛ ባህላችን ነው ከጥንቱ፡
እምነቱ እየተነካ ሙስሊም አይተኛም ከቤቱ፡
መቸም ም አይመለስም ይደቃል ክብር አጥንቱ፡
ያኔም አልተመለሰም ለሀያላኖች ለብርቱ፡
መታሰባችን ብቻ ነው እኔን ግርም የሚለኝ ፡
ቢሊየን አሹቆች ሞልተን፤
ከሀዲያን መጥቶ ሲያስምለኝ፡
ከቀስታቸው በስተፊት ብሽቀቱ ወግቶ ገደለኝ፡
--------------------------------------------------------
አይ ሞኝነት
በዘፈን በቀረርቶ በፉከራና ዳንኪራ፡
በፍፁም ክብሩ ዝቅ አይልም፤
የእምነታችን ሚናራ፡
ብቻ መካሪ ያጣ ቁልቁለትን ቁልቁል ያርሳል፡
ፈሪ ምላስ ብቻ ነው ከወደቀ መች ይነሳል፡
በአንተ ህሌና አይለካም፤
የኢስላም ልጅ ነው በሳል፡
ለማስመሰል ለማስጮህ እንጂ፤
ጦር መጣ ሲሉት ይከሳል፡
ውጣ ያለው ገንዘብ አሉ፤
ግድድዳ ሲጭር ያድራል፡
ፈሪም ጀግናን ሲገልፀውያለ የሌለን ያወራል፡
የቦቆቧቃ ወሬው ሳያልቅ የጀግና ሻማ ይበራል፡
ዑማችን አይፎገርም እምነቱን ያስከብራል፡
ጠፋ ሲሉት በመብራት በአዛን ይዘምራል፡
ይሄ ምን ይገርምሀል ገና አለምን ይመራል፡
በተግባር እየገለፀ በዐቂዳው ይኮራል፡
-----------------------------------------------
ስለሆነም ጠላቴ አስተውል፤
አዙሮ ማየት ይበጃል፡
ታሪክን የማያቅ ሰው ምክር፤
ፍፃሜው ጥፋትን ይዋጃል፡
ምን የሚሉት ግብዝነት ነው፤
በእምነት መቀለድ መጃጃል፡
አድኖ እማያውቅ አዳኝ ለነብር ድፊት ያበጃል፡
አትድረሱ አልደረስንም፤
ተው እሳት አንዳጁን ይፈጃል፡
ሙስሊሞች መርህ አላቸው፤
የሚነበብ ቅኔ መድብል፡
ሲያውት በሩቅ የሚማርክ፤
እንደ አረንጓደ ማሳ ሰብል፡
አሉን ለእምነታቸው ሟች፤
ጀግና ወንድ እና ሴት ጉብል፡
ወኔያቸው የተደፈነ ጣፋጭ የማር እኝክብል፡
አየር በሰማይ ሲበር ታንክ በምድር ሲንከባለል፡
የጠላት መንጋ ሲረግፍ ፈሪ በዳገት ሲንቀዋለል፡
ሙስሊም ምሽጉን ሲንደው፤
ተኩሱ ሲሰማ ተራምዶ፡
ጠላቶች ሲጨናነቁ ልባቸው ሲሆን በረዶ፡
ሰውነታቸው ሲያረግድ፤
ሲሰማቸው የሀዘን መርዶ፡
መሰናክላችን ሲወገድ፤
የጥፋት አጥራቸው ተንዶ፡
እንደ ትል አንሶ ሲገኝ፤
ጀግና ነኝ ያለው ዘንዶ፡
ኢንሻ አሏህ ያቀን ይመጣል፤
አይቀርም ሁሉም ቀልዶ፡
አይገኝም የኢስላም ታጋይ ፤
ከፊሪ ከሽንታም መንደር፡
ባርነትን አይችልም ጫንቃም፤
በእምነቱም አይደራደር፡
ባንድራው አይደፈርም፤
ሙስሊሙ የኔ ወታደር፡
ታሪካችንን ጠይቀው ፤
ይነግርሀል ዴቪድ-ላም፡
የጀግንነት አርማ ቁንጮ፤
ይሔ ነው ጀይሹል ኢስላም፡
----------------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
------------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi

👍11❤3👏2
ቤተሰቦቹ በዚህ ባዕድ አምልኮ ተጠምደው ገንዘባቸውን ለጠንቋይና ለጂን እየገበሩ በየሚዲያው "ቅድሚያ ለተውሒድ" የሚል ስም ያደረገና ስለተውሒድ የሚለፈልፍ አያሌ ትውልድ መኖሩ በጣም ያሳዝናል።
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَّا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡66:6

👍10😢3❤1
በነገው የጁሙዓ የጥያቄና መልስ ውድድር መሳተፍ የምትፈልጉ በቦት ተመዝገቡ።
የነገው ጥያቄ ለየት የሚያደርገው የከበደንን አንድ ጥያቄ ከቀጥታ ስርጭቱ ሳንወጣ ለምናቀው ሰው ደውለን በመጠየቅ ማስመለስ እንችላለን። ደውላቹህ የምትጠይቁት ግን ከጎናቹህ ባለ ሌላ ስልክ ነው። እኛ በቀጥታ ስርጭት እንሰማችኋለን ማለት ነው።
ውድድሩ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል ኢንሻአሏህ።
ጥያቄዎቹን ለመመለስ ስምንምን ማየት እንዳለባችሁ "በውድድሩ መጨረሻ የምንማራቸው ነገራቶች" በሚል ከቆይታ በኋላ ይለቀቅላችኋል። ኢንሻአሏህ።
ለመመዝገብ ስምና አድራሻዎን
@OurDigitalCommandoBot
👊ቻናላችን ይቀላቀሉ👇

Telegram
🗡 Digital Commando🗡
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል

👍5❤2👏1
የነገ(02/03/15) የጥያቄና መልስ ተወዳዳሪዎች👇
1.ኢብራሂም ሙሀመድ ከባህር ዳር
2.ሙሀመድ ሰኢድ ከሀርቡ
3.ሀያት ዋበላ ከሀዋሳ
4.ቢላል ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ
5.ኢስማኢል መኩ ከጉንችሬ
👉ከዚህ በኋላ በተጠባባቂ መመዝገብ ትችላላቹህ።ከተመዘገቡት ውስጥ ድንገት የማይመቸው ካለ ትተካላቹህ ኢንሻአሏህ።
👉ሴት ተሳታፊወች በፅሁፍ ትመልሳላቹህ
🎙የዲጂታል ኮማንዶ ድምፅ ክፍል
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
1.ኢብራሂም ሙሀመድ ከባህር ዳር
2.ሙሀመድ ሰኢድ ከሀርቡ
3.ሀያት ዋበላ ከሀዋሳ
4.ቢላል ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ
5.ኢስማኢል መኩ ከጉንችሬ
👉ከዚህ በኋላ በተጠባባቂ መመዝገብ ትችላላቹህ።ከተመዘገቡት ውስጥ ድንገት የማይመቸው ካለ ትተካላቹህ ኢንሻአሏህ።
👉ሴት ተሳታፊወች በፅሁፍ ትመልሳላቹህ
🎙የዲጂታል ኮማንዶ ድምፅ ክፍል
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍8❤3👏1
ከነገው ውድድር መጨረሻ(በኋላ) ተወዳዳሪዎች እና ውድድሩን የተከታተሉ ሰወች
1. ስለ ቀደር
2. ስለ አጥፊ ወንጀሎች
3. ስለ ተወሱል
4. ስለ ቀደምት ሙሽሪኮች እምነት
5. ስለ ዝሙት
6. ስለ ትልቁና ትንሹ ሽርክ
7. ስለ ጃሂልያ ተግባራት
8. ስለ ጫት ሸሪዓዊ ብይን
9. በአላህ ስሞችና መገለጫወች ስለማመን
10. ሙንከርን ስለመቀየር
11. የውሙል ቂያማ አላህ ስለማያናግራቸው ስለማይመለከታቸው... ሰወች
12. ስለ ጀሀነም ሰወች
13. ስለ መታገዝና "ድረሱልኝ" ስለማለት(ኢስቲጋሳ)
14. ስለ ላኢላሀኢለሏህ
15. ስለ ቀብር ቅጣት
የተወሰነ እውቀትን ያገኛሉ ኢንሻአሏህ
ማሳሰቢያ👇
በየተራቁጥሩ የተጠቀሱት አብዛኞቹ ጥቅል በሆነ መልኩ ነው የተገለፁት። ጥያቄው ቀጥታ እነሱ ላይ ባያርፍም ከእነሱ ጋ ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን የሚዳስስ ይሆናል።
ለምሳሌ
እዚጋ ስለ ጀሀነም ሰወች ተብሎ ጥያቄው ላይ ግን -ከጀሀነም ሰወች ትንሹን ቅጣት የሚቀጣው ሰው ምን አይነት ቅጣት ነው የሚቀጣው? የሚል ሊሆን ይችላል ማለት ነው።በቀጥታ ማስቀመጥ ግዴታ የሆነብንን ጥያቄም መልሱን መናገር ቢሆንም ለማስቀመጥ ተገደናል።
🎙የዲጂታል ኮማንዶ ድምፅ ክፍል
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
1. ስለ ቀደር
2. ስለ አጥፊ ወንጀሎች
3. ስለ ተወሱል
4. ስለ ቀደምት ሙሽሪኮች እምነት
5. ስለ ዝሙት
6. ስለ ትልቁና ትንሹ ሽርክ
7. ስለ ጃሂልያ ተግባራት
8. ስለ ጫት ሸሪዓዊ ብይን
9. በአላህ ስሞችና መገለጫወች ስለማመን
10. ሙንከርን ስለመቀየር
11. የውሙል ቂያማ አላህ ስለማያናግራቸው ስለማይመለከታቸው... ሰወች
12. ስለ ጀሀነም ሰወች
13. ስለ መታገዝና "ድረሱልኝ" ስለማለት(ኢስቲጋሳ)
14. ስለ ላኢላሀኢለሏህ
15. ስለ ቀብር ቅጣት
የተወሰነ እውቀትን ያገኛሉ ኢንሻአሏህ
ማሳሰቢያ👇
በየተራቁጥሩ የተጠቀሱት አብዛኞቹ ጥቅል በሆነ መልኩ ነው የተገለፁት። ጥያቄው ቀጥታ እነሱ ላይ ባያርፍም ከእነሱ ጋ ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን የሚዳስስ ይሆናል።
ለምሳሌ
እዚጋ ስለ ጀሀነም ሰወች ተብሎ ጥያቄው ላይ ግን -ከጀሀነም ሰወች ትንሹን ቅጣት የሚቀጣው ሰው ምን አይነት ቅጣት ነው የሚቀጣው? የሚል ሊሆን ይችላል ማለት ነው።በቀጥታ ማስቀመጥ ግዴታ የሆነብንን ጥያቄም መልሱን መናገር ቢሆንም ለማስቀመጥ ተገደናል።
🎙የዲጂታል ኮማንዶ ድምፅ ክፍል
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
Telegram
🗡 Digital Commando🗡
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
❤8👍6👏1
ሁሉም ጥያቄዎች ደረቅ(አጭር መልስ ስጥ) ናቸው።
ለአንድ ጥያቄ መልስ መስጫ ስንት ደቂቃ ይሁን?
ለአንድ ጥያቄ መልስ መስጫ ስንት ደቂቃ ይሁን?
Anonymous Poll
12%
ሀ.1 ደቂቃ
25%
ለ.2 ደቂቃ
29%
ሐ.3 ደቂቃ
32%
መ. 4 ደቂቃ
2%
ከአራቱ አማራጮች ብዙዎቻችሁ የመረጣችሁት ይሆናል ማለት ነው።
👍7❤3👏1
ማስታወቂያ
ነገ ጠዋት ጀምሮ ጁሙዓን በቁርአን ውድድር አድምቀነው እንውላለን ኢንሻአሏህ።
ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ሱረቱል ጁሙዓህ ከአንቀፅ 9-11 ያሉትን እየቀራችሁ ሪከርድ በማድረግ ስምና አድራሻችሁን በመጥቀስ ከአሁን ጀምሮ በቦት ማድረስ ትችላላቹህ👇
@OurDigitalCommandoBot
Nb👉 አሁን ብትልኩም ፕሮግራማችን ነገ ስለሆነ የሚለቀቀው ጠዋት ከሱብሒ ሶላት ጀምሮ ነው። ስለዚህ ረጋ ብላቹህ አሳምራችሁ በመቅራት ላኩ።
🎙የዲጂታል ኮማንዶ ድምፅ ክፍል
👊የተሌግራም ቻናል👇
https://t.me/DigitalCommando
ነገ ጠዋት ጀምሮ ጁሙዓን በቁርአን ውድድር አድምቀነው እንውላለን ኢንሻአሏህ።
ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ሱረቱል ጁሙዓህ ከአንቀፅ 9-11 ያሉትን እየቀራችሁ ሪከርድ በማድረግ ስምና አድራሻችሁን በመጥቀስ ከአሁን ጀምሮ በቦት ማድረስ ትችላላቹህ👇
@OurDigitalCommandoBot
Nb👉 አሁን ብትልኩም ፕሮግራማችን ነገ ስለሆነ የሚለቀቀው ጠዋት ከሱብሒ ሶላት ጀምሮ ነው። ስለዚህ ረጋ ብላቹህ አሳምራችሁ በመቅራት ላኩ።
🎙የዲጂታል ኮማንዶ ድምፅ ክፍል
👊የተሌግራም ቻናል👇
https://t.me/DigitalCommando
Telegram
🗡 Digital Commando🗡
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
👍13❤2🔥1👏1🎉1
የቁርአን ውድድር
ነገ02/03/15 ዓ.ል
በዲጂታል ኮማንዶ
ለውድድሩ ለመመዝገብ ስምና አድራሻዎን በቦት ይላኩ👇
@OurDigitalCommandoBot
ለሚወዱት ሰው ሸር በማድረግ ተሳታፊ ያድርጉ።
👉ኑ ጁሙዓህን በቁርአን ደምቀን አብረን እንዋል! 🎙የዲጂታል ኮማንዶ ድምፅ ክፍል

👍14❤3🎉1
Audio
👍20❤10
Audio
👍21❤8
ማርክ አያያዙ እንደተለመደው በአድማጮች ምርጫ(በላይክና ሸር) ሆኖ
ዳኞች ብዙ ጠበቅ ባያደርጉም የተጂዊድ አህካም አጠቃቀማችሁን አድምጠው ውጤት ይሰጣሉ
ተደምሮ ይነገራችኋል።
ዝርዝር
👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል
❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል
1ሸር=1 2ሸር=2 ..
ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው
ዳኞች ብዙ ጠበቅ ባያደርጉም የተጂዊድ አህካም አጠቃቀማችሁን አድምጠው ውጤት ይሰጣሉ
ተደምሮ ይነገራችኋል።
ዝርዝር
👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል
❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል
1ሸር=1 2ሸር=2 ..
ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው
ከወይን አምባ
<unknown>
👍39❤27
Audio
❤28👍25