🗡 Digital Commando🗡 pinned «ለተወዳዳሪዎች የማርክ አያያዝ ዝርዝር 👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል ❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል 1ሸር=1 2ሸር=2 ... የዲጂታል ኮማንዶ የስራ ባልደረቦች ምርጫ=1 ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው 👊ዲጂታል ኮማንዶ👇 https://t.me/DigitalCommando»
Forwarded from 🗡 Digital Commando🗡
ለተወዳዳሪዎች
የማርክ አያያዝ ዝርዝር
👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል
❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል
1ሸር=1 2ሸር=2 ...
የዲጂታል ኮማንዶ የስራ ባልደረቦች ምርጫ=1
ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
የማርክ አያያዝ ዝርዝር
👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል
❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል
1ሸር=1 2ሸር=2 ...
የዲጂታል ኮማንዶ የስራ ባልደረቦች ምርጫ=1
ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
Telegram
🗡 Digital Commando🗡
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
❤7👍1
ጉራጌ ውስጥ ታማኝ መረጃዎችን የሚያደርሰን ወንድማችን የሚከተለውን ብሎናል👇
አሠላም ዓለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
የጉንችሬ ሀይስኩል ተማሪዎች በሙሉ ኢንሻ አላህ ከረቡዕ እስከ አርብ ምዝገባ ተመዝግበው ጨርሰው የፊታችን ሠኞ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ይሆናል ፡፡
አልሐምዱሊላህ ደስ የሚል ዜና ነው።
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
አሠላም ዓለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
የጉንችሬ ሀይስኩል ተማሪዎች በሙሉ ኢንሻ አላህ ከረቡዕ እስከ አርብ ምዝገባ ተመዝግበው ጨርሰው የፊታችን ሠኞ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ይሆናል ፡፡
አልሐምዱሊላህ ደስ የሚል ዜና ነው።
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍11❤3
ወንድማችን እችን መልእክት አጋሩልኝ ብሏል እነሆ👇
ኑ ዲናችንን እናስከብር
የሱናውን ባንዲራ አንግሶ
ዲጂታል መቶልናል ገስግሶ
በሰሜኑም በደቡብም ያላችሁ
ሐቅን ለማንገስ ቢድዓን ተጠይፋችሁ
ለሱና ዘብ የቆማችሁ
እንዲሁም የምስራቁም የምዕራቡ
ኑ በዲጅታል ኮማንዶ ተሰባሰቡ
የተጨቆነውን ሙስሊም ወገናችን
እናብስለት እንባውን
ስንቱ ይኖራል ተጨቁኖ በዲኑ
በሉ እንድረስላቸው ፈጠን ብላችሁ ኑ
ሁላችንም በአለን አቅም በድርሻችን
ዘብ መቆም አለብን ለዲናችን
ከፍ እናድርገው የተዊሒድን ባንዲራ
ጭቆናው ይብቃን ሁላችንም እንቁም በጋራ
ነብያቶች ሁሉ የተላኩበትን
የጀነት መግቢያ መንገዳችን
ኑ ዲናችንን እናስከብር
በሉ ተነሱ ዳር እስከ ዳር
እናውርደው የተጫነብንን ቀንበር
ጭቆናው ይብቃ ብሎ ተነስቷል ኮማንዶ
ይሰማችኃል ከዛማዶ
እንደሚሰማችሁ አውቃለሁ
በሉ ተነሱ እኔ ተነስቻለሁ
👊ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/DigitalCommando
ኑ ዲናችንን እናስከብር
የሱናውን ባንዲራ አንግሶ
ዲጂታል መቶልናል ገስግሶ
በሰሜኑም በደቡብም ያላችሁ
ሐቅን ለማንገስ ቢድዓን ተጠይፋችሁ
ለሱና ዘብ የቆማችሁ
እንዲሁም የምስራቁም የምዕራቡ
ኑ በዲጅታል ኮማንዶ ተሰባሰቡ
የተጨቆነውን ሙስሊም ወገናችን
እናብስለት እንባውን
ስንቱ ይኖራል ተጨቁኖ በዲኑ
በሉ እንድረስላቸው ፈጠን ብላችሁ ኑ
ሁላችንም በአለን አቅም በድርሻችን
ዘብ መቆም አለብን ለዲናችን
ከፍ እናድርገው የተዊሒድን ባንዲራ
ጭቆናው ይብቃን ሁላችንም እንቁም በጋራ
ነብያቶች ሁሉ የተላኩበትን
የጀነት መግቢያ መንገዳችን
ኑ ዲናችንን እናስከብር
በሉ ተነሱ ዳር እስከ ዳር
እናውርደው የተጫነብንን ቀንበር
ጭቆናው ይብቃ ብሎ ተነስቷል ኮማንዶ
ይሰማችኃል ከዛማዶ
እንደሚሰማችሁ አውቃለሁ
በሉ ተነሱ እኔ ተነስቻለሁ
👊ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍5❤2
👇 👇 👇
ሽልማቱ ከዝሁር በኋላ ለአሸናፊው በቦት ይላካል። እስከዛ ስራዎቻችሁን ላይክና ሸር አስደርጉ። ስለማርክ አሰጣጡም Pined የተደረገውን መልእክት ተመልከቱ።
🌹መልካም ቀን🌹
ሽልማቱ ከዝሁር በኋላ ለአሸናፊው በቦት ይላካል። እስከዛ ስራዎቻችሁን ላይክና ሸር አስደርጉ። ስለማርክ አሰጣጡም Pined የተደረገውን መልእክት ተመልከቱ።
🌹መልካም ቀን🌹
👍8❤5👏2
🗡 Digital Commando🗡
የግራፊክስ ተወዳዳሪ ኮድ 01 ከጉንችሬ 👊ዲጂታል ኮማንዶ👇 https://t.me/DigitalCommando
ውጤት
37❤️=37×2=74
15👍
13 ሸር በአጠቃላይ 102
37❤️=37×2=74
15👍
13 ሸር በአጠቃላይ 102
❤11👍2
🗡 Digital Commando🗡
የግራፊክስ ተወዳዳሪ ኮድ 05 ከጉንችሬ https://t.me/DigitalCommando
ውጤት
31❤️=31×2=62
4👍 =4
33 ሸር
አጠቃላይ=99
31❤️=31×2=62
4👍 =4
33 ሸር
አጠቃላይ=99
❤11👍2
ሽልማት👇
1ኛ የወጣ የ50 ብር ካርድ ተሸላሚ ሲሆን 2ኛ ለወጣ ቀድመን ባንናገርም ፉክክራቸው ቆንጆ ስለነበር የ25 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።
ተሸላሚዎች ሽልማታችሁን በቦት መውሰድ ትችላላቹህ።ሌሎች ስለተወዳደራችሁ እናመሠግናለን በቀጣይ ውድድር እንገናኝ።
1ኛ የወጣ የ50 ብር ካርድ ተሸላሚ ሲሆን 2ኛ ለወጣ ቀድመን ባንናገርም ፉክክራቸው ቆንጆ ስለነበር የ25 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።
ተሸላሚዎች ሽልማታችሁን በቦት መውሰድ ትችላላቹህ።ሌሎች ስለተወዳደራችሁ እናመሠግናለን በቀጣይ ውድድር እንገናኝ።
❤12👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ۚ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ ۚ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا
ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል፡፡ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡65:2-3
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ ۚ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا
ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል፡፡ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡65:2-3
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍6❤3👏1
ኢብኑ ከሲር አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ አሉ
አማኞች ከሃዲዎችን ወዳጅ አድርገዉ መያዛቸዉ ምድር ላይ ከማበላሸት አንዱ ነዉ!
تفسير ابن كثير(١٨١/١)
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
አማኞች ከሃዲዎችን ወዳጅ አድርገዉ መያዛቸዉ ምድር ላይ ከማበላሸት አንዱ ነዉ!
تفسير ابن كثير(١٨١/١)
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍9👏3❤2
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ከልባችን ላይ ተጣብቆ አነሰውና ማንቀዙ፡
የኢስላምን ብርሀን ለማጥፋት በውሀ ማቀዝቀዙ፡
ላያውቅበት ጦር ጀምሮ፤
ከጅስሙ ሰይፍ መምዘዙ፡
አላወቀም እንጂማ አላሰበውም በርጋታ፡
ኢስላም አይሸበርም በርሱ መንጋወች ጋጋታ፡
ጦር ሰብቆ መዋጋት ለኛ ባህላችን ነው ከጥንቱ፡
እምነቱ እየተነካ ሙስሊም አይተኛም ከቤቱ፡
መቸም ም አይመለስም ይደቃል ክብር አጥንቱ፡
ያኔም አልተመለሰም ለሀያላኖች ለብርቱ፡
መታሰባችን ብቻ ነው እኔን ግርም የሚለኝ ፡
ቢሊየን አሹቆች ሞልተን፤
ከሀዲያን መጥቶ ሲያስምለኝ፡
ከቀስታቸው በስተፊት ብሽቀቱ ወግቶ ገደለኝ፡
--------------------------------------------------------
አይ ሞኝነት
በዘፈን በቀረርቶ በፉከራና ዳንኪራ፡
በፍፁም ክብሩ ዝቅ አይልም፤
የእምነታችን ሚናራ፡
ብቻ መካሪ ያጣ ቁልቁለትን ቁልቁል ያርሳል፡
ፈሪ ምላስ ብቻ ነው ከወደቀ መች ይነሳል፡
በአንተ ህሌና አይለካም፤
የኢስላም ልጅ ነው በሳል፡
ለማስመሰል ለማስጮህ እንጂ፤
ጦር መጣ ሲሉት ይከሳል፡
ውጣ ያለው ገንዘብ አሉ፤
ግድድዳ ሲጭር ያድራል፡
ፈሪም ጀግናን ሲገልፀውያለ የሌለን ያወራል፡
የቦቆቧቃ ወሬው ሳያልቅ የጀግና ሻማ ይበራል፡
ዑማችን አይፎገርም እምነቱን ያስከብራል፡
ጠፋ ሲሉት በመብራት በአዛን ይዘምራል፡
ይሄ ምን ይገርምሀል ገና አለምን ይመራል፡
በተግባር እየገለፀ በዐቂዳው ይኮራል፡
-----------------------------------------------
ስለሆነም ጠላቴ አስተውል፤
አዙሮ ማየት ይበጃል፡
ታሪክን የማያቅ ሰው ምክር፤
ፍፃሜው ጥፋትን ይዋጃል፡
ምን የሚሉት ግብዝነት ነው፤
በእምነት መቀለድ መጃጃል፡
አድኖ እማያውቅ አዳኝ ለነብር ድፊት ያበጃል፡
አትድረሱ አልደረስንም፤
ተው እሳት አንዳጁን ይፈጃል፡
ሙስሊሞች መርህ አላቸው፤
የሚነበብ ቅኔ መድብል፡
ሲያውት በሩቅ የሚማርክ፤
እንደ አረንጓደ ማሳ ሰብል፡
አሉን ለእምነታቸው ሟች፤
ጀግና ወንድ እና ሴት ጉብል፡
ወኔያቸው የተደፈነ ጣፋጭ የማር እኝክብል፡
አየር በሰማይ ሲበር ታንክ በምድር ሲንከባለል፡
የጠላት መንጋ ሲረግፍ ፈሪ በዳገት ሲንቀዋለል፡
ሙስሊም ምሽጉን ሲንደው፤
ተኩሱ ሲሰማ ተራምዶ፡
ጠላቶች ሲጨናነቁ ልባቸው ሲሆን በረዶ፡
ሰውነታቸው ሲያረግድ፤
ሲሰማቸው የሀዘን መርዶ፡
መሰናክላችን ሲወገድ፤
የጥፋት አጥራቸው ተንዶ፡
እንደ ትል አንሶ ሲገኝ፤
ጀግና ነኝ ያለው ዘንዶ፡
ኢንሻ አሏህ ያቀን ይመጣል፤
አይቀርም ሁሉም ቀልዶ፡
አይገኝም የኢስላም ታጋይ ፤
ከፊሪ ከሽንታም መንደር፡
ባርነትን አይችልም ጫንቃም፤
በእምነቱም አይደራደር፡
ባንድራው አይደፈርም፤
ሙስሊሙ የኔ ወታደር፡
ታሪካችንን ጠይቀው ፤
ይነግርሀል ዴቪድ-ላም፡
የጀግንነት አርማ ቁንጮ፤
ይሔ ነው ጀይሹል ኢስላም፡
----------------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
------------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
የኢስላምን ብርሀን ለማጥፋት በውሀ ማቀዝቀዙ፡
ላያውቅበት ጦር ጀምሮ፤
ከጅስሙ ሰይፍ መምዘዙ፡
አላወቀም እንጂማ አላሰበውም በርጋታ፡
ኢስላም አይሸበርም በርሱ መንጋወች ጋጋታ፡
ጦር ሰብቆ መዋጋት ለኛ ባህላችን ነው ከጥንቱ፡
እምነቱ እየተነካ ሙስሊም አይተኛም ከቤቱ፡
መቸም ም አይመለስም ይደቃል ክብር አጥንቱ፡
ያኔም አልተመለሰም ለሀያላኖች ለብርቱ፡
መታሰባችን ብቻ ነው እኔን ግርም የሚለኝ ፡
ቢሊየን አሹቆች ሞልተን፤
ከሀዲያን መጥቶ ሲያስምለኝ፡
ከቀስታቸው በስተፊት ብሽቀቱ ወግቶ ገደለኝ፡
--------------------------------------------------------
አይ ሞኝነት
በዘፈን በቀረርቶ በፉከራና ዳንኪራ፡
በፍፁም ክብሩ ዝቅ አይልም፤
የእምነታችን ሚናራ፡
ብቻ መካሪ ያጣ ቁልቁለትን ቁልቁል ያርሳል፡
ፈሪ ምላስ ብቻ ነው ከወደቀ መች ይነሳል፡
በአንተ ህሌና አይለካም፤
የኢስላም ልጅ ነው በሳል፡
ለማስመሰል ለማስጮህ እንጂ፤
ጦር መጣ ሲሉት ይከሳል፡
ውጣ ያለው ገንዘብ አሉ፤
ግድድዳ ሲጭር ያድራል፡
ፈሪም ጀግናን ሲገልፀውያለ የሌለን ያወራል፡
የቦቆቧቃ ወሬው ሳያልቅ የጀግና ሻማ ይበራል፡
ዑማችን አይፎገርም እምነቱን ያስከብራል፡
ጠፋ ሲሉት በመብራት በአዛን ይዘምራል፡
ይሄ ምን ይገርምሀል ገና አለምን ይመራል፡
በተግባር እየገለፀ በዐቂዳው ይኮራል፡
-----------------------------------------------
ስለሆነም ጠላቴ አስተውል፤
አዙሮ ማየት ይበጃል፡
ታሪክን የማያቅ ሰው ምክር፤
ፍፃሜው ጥፋትን ይዋጃል፡
ምን የሚሉት ግብዝነት ነው፤
በእምነት መቀለድ መጃጃል፡
አድኖ እማያውቅ አዳኝ ለነብር ድፊት ያበጃል፡
አትድረሱ አልደረስንም፤
ተው እሳት አንዳጁን ይፈጃል፡
ሙስሊሞች መርህ አላቸው፤
የሚነበብ ቅኔ መድብል፡
ሲያውት በሩቅ የሚማርክ፤
እንደ አረንጓደ ማሳ ሰብል፡
አሉን ለእምነታቸው ሟች፤
ጀግና ወንድ እና ሴት ጉብል፡
ወኔያቸው የተደፈነ ጣፋጭ የማር እኝክብል፡
አየር በሰማይ ሲበር ታንክ በምድር ሲንከባለል፡
የጠላት መንጋ ሲረግፍ ፈሪ በዳገት ሲንቀዋለል፡
ሙስሊም ምሽጉን ሲንደው፤
ተኩሱ ሲሰማ ተራምዶ፡
ጠላቶች ሲጨናነቁ ልባቸው ሲሆን በረዶ፡
ሰውነታቸው ሲያረግድ፤
ሲሰማቸው የሀዘን መርዶ፡
መሰናክላችን ሲወገድ፤
የጥፋት አጥራቸው ተንዶ፡
እንደ ትል አንሶ ሲገኝ፤
ጀግና ነኝ ያለው ዘንዶ፡
ኢንሻ አሏህ ያቀን ይመጣል፤
አይቀርም ሁሉም ቀልዶ፡
አይገኝም የኢስላም ታጋይ ፤
ከፊሪ ከሽንታም መንደር፡
ባርነትን አይችልም ጫንቃም፤
በእምነቱም አይደራደር፡
ባንድራው አይደፈርም፤
ሙስሊሙ የኔ ወታደር፡
ታሪካችንን ጠይቀው ፤
ይነግርሀል ዴቪድ-ላም፡
የጀግንነት አርማ ቁንጮ፤
ይሔ ነው ጀይሹል ኢስላም፡
----------------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
------------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👍11❤3👏2