🗡 Digital Commando🗡
243 subscribers
275 photos
40 videos
1 file
367 links
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው

የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
Download Telegram
Friendship Support Association (FSA) ግብረሰናይ ድርጅት እንዲዘጋ ተጠየቀ
👉አቅመ ደካማ ሴቶችን ለማስተማርና ለመርዳት በሚል ፍቃድ አውጥቶ የእየሱስን ጌትነት ሲሰብክ በመገኘቱ ነው በትናንትናው እለት እንዲዘጋ ለሚመለከተው አካል የተጠየቀው።


"በአስቸኳይ ጓዜን እና ጨርቄን ሳይል ከወረዳችን እና ከአካባቢያችን ለቆ እንዲወጣ..." ይላል።
አፋር የጀግኖች ምድር

የደሴውን ሰውየም ደሴዎች አትርሱት
ሰበካውን በዚህ ሊንክ ማየት ይችላሉ👇
https://t.me/DigitalCommando/468?single
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ ۖ فَمِنْهُم مَّن قَضَىٰ نَحْبَهُ وَمِنْهُم مَّن يَنتَظِرُ ۖ وَمَا بَدَّلُوا تَبْدِيلًا

ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አልሉ፡፡ ከነርሱም ስለቱን የፈጸመ (ለሃይማኖቱ የተገደለ) አልለ፤ ከነርሱም ገና የሚጠባበቅ አልለ፡፡ (የገቡበትን ቃል) መለወጥንም አልለወጡም፡፡

لِّيَجْزِيَ اللَّهُ الصَّادِقِينَ بِصِدْقِهِمْ وَيُعَذِّبَ الْمُنَافِقِينَ إِن شَاءَ أَوْ يَتُوبَ عَلَيْهِمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ غَفُورًا رَّحِيمًا

አላህ እውነተኞችን በውነተኛነታቸው ሊመነዳ መናፍቃንንም ቢሻ ሊቀጣ ወይም (ቢመለሱ) በእነርሱ ላይ ጸጸታቸውን ሊቀበል (ይህን አደረገ)፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡

33:23-24
.
.
.
መልካም አዳር👇
https://t.me/DigitalCommando
3👍3
"እባካችሁን  ልጄን አድኑልኝ 😭" እናት ሰሚራ

ይህ ቆንጅዬ የሁለት ወር ከሀያ ቀን ህፃን "ሀኒፍ ሲርሀም" ይባላል። በተወለደ በሳምንቱ  የአተነፋፈስ ስርአቱ ሲቀየርባቸው እናት በአስቸኳይ ጤና ጣቢያ ስትወስደው ነበር አተነፋፈሱ ትክክል እንዳልሆነና ከአቅማችን በላይ እንደሆነ ገልፀውላት ወደ ዘውዲቱ ሪፈር የፃፉላት።
ህፃን ሀኒፍ ልቡ በጣም ክፍተት አለው ሳምባውን ደም ይረጫል  ተብለው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨንቀዋል። ዘውዲቱ ሆስፒታልም ካቅሜ በላይ ነው ብሎ ወደ ጥቁር አንበሳ ልኳቸዋል።  እናትም ባልጠነከረ ወገቧ አራስ ልጅዋን ይዛ ለ1ሳምንት ጥቁር አንበሳ ተቀመጠች ከኦክስጅን ነፃ ሲሆን ግን ወደቤት ሂዱና ከ1ወር በኃላ ተመለሱ ተባሉ  የልጃቸውን ደስታ ለመስማት ቀጠሯቸውን ደርሶ ሲሄዱ በፍፁም  ያላሰቡት ሌላ ዱብዳ ተነገራቸው በዚ 1ወር ውስጥ ውጪ ሄዶ መታከም አለበት የህክምና  ወጪውም ከ1 ሚሊየን  በላይ እንደሆነ ተነገራቸው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨነቁ ቶሎ ካልደረሱለት ሊሞትባቸው እንደሚችል ሲነገራቸውያልጠበቁት ዱብ እዳ ሆነባቸው።

እናት ልጄ ሊሞትብኝ ነው እያለች ቀን ከሌት ማንባት ነው ስራዋ ምታደርገው ግራ ሲገባት ልመና ወጣች በልጅ አይፈትናቹ አራስ ልጄን አድኑልኝ #ለአላህ ብላቹ እያለች እየተማፀነች ነው።

የአቅማችንን #እናግዛቸው #ዱዓእናድርግላቸው 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሽክም ነውና ምንም ነገር ማድረግ ባንችል እንኳን #ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስላቸው🙏🏻
#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000433513758 ሰሚራ ኑርሰፋ ኡመር

#ስልክ

0912453547 አባት ሲርሀም
0904623864 እናት ሰሚራ
😢8👍1
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት
በከለላ ወረዳ 01ቲርቲራ የሚገነባው መስጂደ ረህማን ነው። እንገዛቸው።

መስጂድ ትውልዱ በትምህርተ ኢስላም የሚቀረፅበት ትልቅ ት/ቤት ነውና በእስልምናው የሚኮራ አምልኮን ለአላህ ብቻ የሚያደርግ የተሻለ ትውልድን ለመፍጠር የበኩልወን ይወጡ።

የባንክ አካውንቱ ፎቶው ላይ አለ። አነሰ በዛ ሳትሉ የበኩላችሁን በኢኽላስ አድርሷቸው።
https://t.me/DigitalCommando
👍7
አባል ይሁኑ
በአባልነት ለመመዝገብ ይህ ቦት የሚጠይቅዎትን ይሙሉ👇
@OurAsisstantBot

ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍3
መወዳደር ለምትፈልጉ👇
ዛሬ ማታ ከኢሻእ ሶላት በኋላ በዲጂታል የድምፅ ክፍል መሪ ወንድማችን የቀጥታ ስርጭት የጥያቄና መልስ ውድድር ተዘጋጅቷል።
ተወዳዳሪዎች በቀጥታ ስርጭቱ እየገቡ ስማቸውንና የመኖሪያ አድራሻቸውን ከተናገሩ በኋላ ቁጥር ይመርጣሉ የመረጡት ቁጥር ላይ ያለውን ጥያቄ ወንድማችን ያነብላቸዋል እነርሱም በማዳመጥ ይመልሳሉ ማለት ነው።

አሸናፊው አካልም የ1Gb ተሸላሚ ይሆናል።


መወዳደር የምትፈልጉ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ በቦት ስማችሁንና ያላችሁበትን ቦታ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።👇
@OurDigitalCommandoBot
እየተጠያየቅን እንማማር


🖼ተወዳዳሪዎች ስለ ተውሒድ ስለ ሽርክ ስለ መላእክት እና ስለ ውዱ ነብይ የተወሰነ ለማየት ሞክሩ
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍7
ተወዳዳሪዎች
1. መሬም ሀሰን ከጉራጌ ዞን
2.ቢላል ደጉ ከጉንችሬ
3. አሚና ኑሪ ወንጂ ሸዋ
4. አህመድ ኢብራሂም ከጎንደር
5.ኢብራሂም ሙሀመድ ከባህርዳር

6.ሙሀመድ ይመር ከደሴ
7. ሶፊያ
8. ኡስማን ንጉሱ ከጋምቤላ
9. መሀመድ ሰኢድ ከሀርቡ
10. መሀመድ ሰይድ ከሀርቡ አካባቢ


የጥያቄና መልስ ውድድሩ ከምሽቱ 2:20-30 ባሉት ደቂቃዎች ውስጥ ጀምሮ አላህ እስከፈቀደው ሰዓት ይቀጥላል ኢንሻአሏህ
👊ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍6
🚫🚫🚫🚫🚫
የምናስተናግደው 10 ሰወችን ብቻ ስለሆነ ከዚህ በኋላ ተወዳዳሪዎችን አንቀበልም
የውድድሩ ሰዐት ጀመረ

ተወዳዳሪዎች
1. መሬም ሀሰን ከጉራጌ ዞን
2.ቢላል ደጉ ከጉንችሬ
3. አሚና ኑሪ ወንጂ ሸዋ
4. አህመድ ኢብራሂም ከጎንደር
5.ኢብራሂም ሙሀመድ ከባህርዳር
6.ሙሀመድ ይመር ከደሴ
7. ሶፊያ
8. ኡስማን ንጉሱ ከጋምቤላ
9. መሀመድ ሰኢድ ከሀርቡ
10. መሀመድ ሰይድ ከሀርቡ አካባቢ


ተወዳዳሪዎች ገባ ገባ በሉ👇
https://t.me/DigitalCommando?livestream=15bf62e2c83972072b
👍3
Live stream started