🗡 Digital Commando🗡
243 subscribers
275 photos
40 videos
1 file
367 links
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው

የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
Download Telegram
የአለሙ ብርሀን👇
በጨለማው ዘመን በዛ በጥመት
ጀሊል የላከልን አድርጎ እዝነት

ለፍጡራን አዛኝ ደግሞም ሩህሩህ
አርበኛ ተዋጊ የጦር ሜዳው ብልህ

ለትንሾች አዛኝ ትልቅን አክባሪ
እርሱ ሙሀመድ ነው የአለሙ መሪ

የተውሒድ ፈር ቀዳጅ ያወደመ ሽርክን
እርሱ ሙሀመድ ነውየአለሙ ብርሀን

ተወዳዳሪ ሙሀመድ ከጎንደር

ላይክና ሸር አድርጉ
https://t.me/DigitalCommando
👍76
ለተወዳዳሪዎች
የማርክ አያያዝ ዝርዝር


👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል
❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል
1ሸር=1 2ሸር=2 ...

የዲጂታል ኮማንዶ የስራ ባልደረቦች ምርጫ=1



ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
የአለሙ ብርሀን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️❤️❤️
--------------------------------
የፍቅር መምህር የሰላም አርበኛ
የእዝነት ነብይ ብርሀን ኖት ለኛ

የትላንት የዛሬ የነገ ፋናችን
ከቶ ዝቅ አይልም ክብሩ የረሱላችን

ይቅር ባይ አንቱ ምግባረ ሰናይ
ባለቤት ኖት እርሶ የመልካም ፀባይ

የሁሉ ጓደኛ ማሳያ የጀሊል እዝነት
መወሳት አነሶት የሁሉ ተምሳሌት

ወፍ አላረገዘች መች በሬ ወልዶ ያቅና
መቼ የኛ ነብይ ክፉ አስተማሩና

የህይወት መሪ ናቸው ደግ አስተዋይ
የሁሉ አባት ናቸው ሰሚ አወያይ

ተበዳይ ይቅር ባይ ተርቦ አጉራሽ
ነቢ ናቸው የደካማ እንባ አባሽ

ብዕር አይገልፃቸው ቃላት አይችለው
እሳቸውን ሊወስፍ ስንኝ አቃተው

ከአፌ ባይጠፋ በልቤ ቢታተም
የፍቅሮ ወላፈን ያለ አቻ ቢከትም

ያፅፈኛል ሁሌ ነቢ ነቢ አስብሎ
ቢደአ ላያሰራኝ በአላህ አስምሎ

ተወዳዳሪ ፍሮምሲስ ከጅማ
https://t.me/DigitalCommando
12👍1
ከዚህ በኋላ ዘግይቶ መወዳደር የፈለገ ከሚያገኘው ማርክ ላይ 2 ማርክ የሚቀጣ መሆኑን አውቆ ግጥሙን በቦት መላክ ይችላል።
🗡 Digital Commando🗡 pinned «ለተወዳዳሪዎች የማርክ አያያዝ ዝርዝር 👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል ❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል 1ሸር=1 2ሸር=2 ... የዲጂታል ኮማንዶ የስራ ባልደረቦች ምርጫ=1 ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው 👊ዲጂታል ኮማንዶ👇 https://t.me/DigitalCommando»
የዓለም ብርሃን
¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶
አሏህ የላከዎት ለዓለም እዝነት:
ያሞጋገሳቸው በቁርአኑ አያት:
ገና ከጅምሩ ጀግና አርጎ ፈጥሯቸው:
በሌሊት በቀኑ ተውሂድ ነው ስንቃቸው:
በአሏህ ላይ ለመጣ አይፈራም ልባቸው:
ትንሽ ብናወሳ ከጀግንነታቸው:
ከዋሻው ውስጥ ሆነው ጠላት ቢቀርባቸው:
ወላሂ ቢላሂ ምንም ሳይመስላቸው:
አትፍራ አቡ በከር አሏህ አለን አሉት:
ከጀግንነታቸው ብስራት አካፈሉት:
ውዱ ነብያችን የዓለም ራህመት:
ተዘርዝሮ አያልቅም የእሳቸው ሲፈት:
ለአንድ ሺ አመት ያክል በሽርክ ጨለማ የበራው እሳት:
ብቅ ሲሉ ጠፋ የዓለሙ መብራት::
የእሳቸውን ባህሪ ፅፌ ላልጨርሰው
ክብር ዝናቸውን በብዕር ላልደርሰው
በአኼራ ላይ-
አሏህ ጎረቤት ያድርገን ከአለሙ ብርሀን
ከዚያ ከምርጥ ሰው ﷺ!!


ተወዳዳሪ አቡ ሀፍሷ ከደቡብ ወሎ ቀይ መብራት

ላይክና ሸር በማድረግ ያበረታቱ
https://t.me/DigitalCommando
11👍6
ከደቂቃዎች በፊት በቦት የደረሰን እጅግ ልብ የሚያደማ መልእክት።

አንዲት እህታችን ለወንድ ብላ ኢስላምን በመተው ከሀዲ ሆነች ከዛም ለእርሱ ብላ ዲኗን የሸጠችለት ሰው ጀርባ ሰጣት ከዛም ከከፈረች ከትንሽ ጊዜያት በኋላ ራሷን መርዛ ገደለች።


ሱብሐነሏህ‼️ ሱብሐነሏህ‼️ሱብሐነሏህ‼️ አጅግ ያማል ወሏሂ።

እህቶቼ እባካችሁ ጓደኛ ምረጡ ሙስሊም እህቶቻችሁ ይሁኑ ጓደኞቻችሁ
المرء على دين خليله فلينظر أحدكم من يخالل"
ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነው(ተፅዕኖ ያሳድርበታል) ከእናንተ አንዳችሁ ማንን ጓደኛ(ወዳጅ) አድርጎ እንደሚይዝ ይመልከት" መባሉንም አትርሱ።

ለአሏህ ያልታመነ የካደ ነብዩን
ይጠቅመኛል ብለሽ ብትቀርቢው ሙጅሪሙን
ጀርባ ይሰጥሻል ካገኘ በኋላ አላማና ግቡን



አወ ካፊርን አትመኑ ለአሏህ ያልታመነ ለእናንተ ታማኝ ሊሆን አይችልምና‼️

ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ ኢንሻአሏህ

https://t.me/DigitalCommando
😢11
ለግጥም ተወዳዳሪዎች
ውጤት የሚነገረው ነገ ከቀኑ 8:00 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነው።
እስከዛ ሸርና ላይክ ይደረግላችኋል።

መልካም አዳር ይሁንላችሁ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فَقَاتِلْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ لَا تُكَلَّفُ إِلَّا نَفْسَكَ ۚ وَحَرِّضِ الْمُؤْمِنِينَ ۖ عَسَى اللَّهُ أَن يَكُفَّ بَأْسَ الَّذِينَ كَفَرُوا ۚ وَاللَّهُ أَشَدُّ بَأْسًا وَأَشَدُّ تَنكِيلًا

በአላህም መንገድ ተጋደል፡፡ ራስህን እንጅ ሌላን አትገደድም፡፡ ምእምናንንም (በመጋደል ላይ) አደፋፍር፡፡ አላህ የእነዚያን የካዱትን ኀይል ሊከለክል ይከጀላል፡፡ አላህም በኀይል በመያዙ የበረታ ቅጣቱም የጠነከረ ነው፡፡ 4:84

https://t.me/DigitalCommando
👍62
ያረሱለላህ
ሸልሞ ላከልን አንቱን ያረህማን
ለአለማት እዝነት በአኽላቅ በኢማን
ለኡመቱ አሳቢ ከራስ አስበልጠው
ለምድሪቷ ዱንያ ምንምግድ የላቸው
ቢራቡ ቢጠሙ ምግብ ቢርቃቸው
ዘወትር ለአኺራ ነበር ሀሳባቸው
ውሸትን አያውቁ ተናግረው በአንደበት
ዲኑን አወረሱን በጣፋጭ መልዕክት
አርአያ ሁነውን በሁሉም ተግባራት
በቁርአን በሀዲስ ያዋጣል መመራት
ረሱል ተሰድበው አላህን በማያውቅ
እኛ ብናዝን ከቶ እንዴት ሊደንቅ
ፊዳ ልሁንልዎት ልሰዋ ስላንቱ
ነቢን እናውሳ ልክ እንደትናንቱ
የሰሀባን ትውልድ በጋራ ስንቃኘው
ለሀቢበላህ ጥልቅ ፍቅር አላቸው
ህይወት እና ንብረት ለዲኑ ሰጥተው
ዲኑን አወረሱን አርአያ ሁነው
ምን እንጠብቃለን ቶሎ እንነሳ
ቁርአን እና ሀዲስ በየቤቱ ይወሳ
መስጅዳችን ይሙላ በጀመአችን
ከቂያማ ፈተና አላህ እንዲያወጣን
ምላሶች ይርጠቡ አላህን በማውሳት
ጀሰድ ይጠመድ በኸይር ተግባራት
የረሱልን ተግባራት ዛሬ ከተከተልን
ጀነተል ፊርደውስ ላይ እንገናኛለን።
 
ተወዳዳሪ ሙሀመድ ከፓዊ
ሸርና ላይክ አይርሱ
https://t.me/DigitalCommando
👍54
👉የተሸላሚዎች ውጤት

1⃣አቡ ሀፍሷ ከደቡብ ወሎ 29 ነጥብ
2⃣መሬም ሀሰን ከጉራጌ 28 ነጥብ

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

የሚገርም ፉክክር ነበር ደስ ይላል
የተሳተፋችሁትን ሁሉ በጣም እናመሠግናለን። አላህ ይባርካችሁ። እየተዝናናን ውዱን ነብይﷺ ስናወሳ ያመሸንበት ውብ ምሽት ነበር የትናንቱ ምሽት።

ተሸላሚዎች ስልክ ቁጥራችሁን በቦት ላኩልን👇
@OurDigitalCommandoBot

👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👏3
Audio
ሁሉም ሙስሊም ሊሰማው የሚገባ👇
የሙስሊሞች ሰቆቃ
በጎንደር ቀበሌ ክልል እየሱስ
ጎጥ=ጉምብሪት

እዚህ ቦታ እጅግ ልብን የሚያርድ አይኖችን የሚያስነባ የሙስሊሞች ሁኔታ ነው ያለው።
የዲጂትል የድምፅ አባላችን አጠር ባለ መልኩ አቅርቦላችኋል አድምጡት።


ጭቆና እንዳለ ራሱ የቀበሌው ስም ይናገራል "ክልል እየሱስ" ብሎ ቀበሌ ሱብሐነሏህ።
https://t.me/DigitalCommando
😢8👍2
ሙስሊሞች በሚጨቆኑባት
ጉምብሪት ጎጥ የሚገኘው
ብቸኛው መስጂድ
መስጂደ ሷፊ


በዚህ ቦታ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ በአጭሩ በዚህ ሊንክ በመግባት ማዳመጥ ይችላሉ👇
https://t.me/DigitalCommando/529
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
4👍2
Friendship Support Association (FSA) ግብረሰናይ ድርጅት እንዲዘጋ ተጠየቀ
👉አቅመ ደካማ ሴቶችን ለማስተማርና ለመርዳት በሚል ፍቃድ አውጥቶ የእየሱስን ጌትነት ሲሰብክ በመገኘቱ ነው በትናንትናው እለት እንዲዘጋ ለሚመለከተው አካል የተጠየቀው።


"በአስቸኳይ ጓዜን እና ጨርቄን ሳይል ከወረዳችን እና ከአካባቢያችን ለቆ እንዲወጣ..." ይላል።
አፋር የጀግኖች ምድር

የደሴውን ሰውየም ደሴዎች አትርሱት
ሰበካውን በዚህ ሊንክ ማየት ይችላሉ👇
https://t.me/DigitalCommando/468?single
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ ۖ فَمِنْهُم مَّن قَضَىٰ نَحْبَهُ وَمِنْهُم مَّن يَنتَظِرُ ۖ وَمَا بَدَّلُوا تَبْدِيلًا

ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አልሉ፡፡ ከነርሱም ስለቱን የፈጸመ (ለሃይማኖቱ የተገደለ) አልለ፤ ከነርሱም ገና የሚጠባበቅ አልለ፡፡ (የገቡበትን ቃል) መለወጥንም አልለወጡም፡፡

لِّيَجْزِيَ اللَّهُ الصَّادِقِينَ بِصِدْقِهِمْ وَيُعَذِّبَ الْمُنَافِقِينَ إِن شَاءَ أَوْ يَتُوبَ عَلَيْهِمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ غَفُورًا رَّحِيمًا

አላህ እውነተኞችን በውነተኛነታቸው ሊመነዳ መናፍቃንንም ቢሻ ሊቀጣ ወይም (ቢመለሱ) በእነርሱ ላይ ጸጸታቸውን ሊቀበል (ይህን አደረገ)፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡

33:23-24
.
.
.
መልካም አዳር👇
https://t.me/DigitalCommando
3👍3
"እባካችሁን  ልጄን አድኑልኝ 😭" እናት ሰሚራ

ይህ ቆንጅዬ የሁለት ወር ከሀያ ቀን ህፃን "ሀኒፍ ሲርሀም" ይባላል። በተወለደ በሳምንቱ  የአተነፋፈስ ስርአቱ ሲቀየርባቸው እናት በአስቸኳይ ጤና ጣቢያ ስትወስደው ነበር አተነፋፈሱ ትክክል እንዳልሆነና ከአቅማችን በላይ እንደሆነ ገልፀውላት ወደ ዘውዲቱ ሪፈር የፃፉላት።
ህፃን ሀኒፍ ልቡ በጣም ክፍተት አለው ሳምባውን ደም ይረጫል  ተብለው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨንቀዋል። ዘውዲቱ ሆስፒታልም ካቅሜ በላይ ነው ብሎ ወደ ጥቁር አንበሳ ልኳቸዋል።  እናትም ባልጠነከረ ወገቧ አራስ ልጅዋን ይዛ ለ1ሳምንት ጥቁር አንበሳ ተቀመጠች ከኦክስጅን ነፃ ሲሆን ግን ወደቤት ሂዱና ከ1ወር በኃላ ተመለሱ ተባሉ  የልጃቸውን ደስታ ለመስማት ቀጠሯቸውን ደርሶ ሲሄዱ በፍፁም  ያላሰቡት ሌላ ዱብዳ ተነገራቸው በዚ 1ወር ውስጥ ውጪ ሄዶ መታከም አለበት የህክምና  ወጪውም ከ1 ሚሊየን  በላይ እንደሆነ ተነገራቸው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨነቁ ቶሎ ካልደረሱለት ሊሞትባቸው እንደሚችል ሲነገራቸውያልጠበቁት ዱብ እዳ ሆነባቸው።

እናት ልጄ ሊሞትብኝ ነው እያለች ቀን ከሌት ማንባት ነው ስራዋ ምታደርገው ግራ ሲገባት ልመና ወጣች በልጅ አይፈትናቹ አራስ ልጄን አድኑልኝ #ለአላህ ብላቹ እያለች እየተማፀነች ነው።

የአቅማችንን #እናግዛቸው #ዱዓእናድርግላቸው 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሽክም ነውና ምንም ነገር ማድረግ ባንችል እንኳን #ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስላቸው🙏🏻
#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000433513758 ሰሚራ ኑርሰፋ ኡመር

#ስልክ

0912453547 አባት ሲርሀም
0904623864 እናት ሰሚራ
😢8👍1