🗡 Digital Commando🗡
243 subscribers
275 photos
40 videos
1 file
367 links
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው

የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
Download Telegram
يقول: أرغب في الزواج من امرأة ثانية وأنا قادر على تكاليف الزواج وعلى الصرف على بيتين، وأجد في نفسي أنني أستطيع أن أعدل بين الزوجتين، لكني سمعت من بعض الإخوة أن زواج الثانية لابد له من شروط، كأن تكون الزوجة الأولى مريضة أو لا تنجب أو غير ذلك من الأسباب، فهل هذا صحيح أو أنه في الإمكان أن أعدد من غير سبب ما دمت قادراً وأجد في نفسي الاستطاعة على العدل بين الزوجتين، وماذا يرى سماحتكم في هذا الموضوع ولاسيما التعدد خاصة، جزاكم الله خيراً؟ 

الجواب: لا مانع من التعدد وإن كانت الزوجة الموجودة صالحة وطيبة ليس فيها مرض ولا علة ولو كانت تنجب لا حرج في ذلك إذا كنت بحمد الله قادراً على الزواج وعلى العدل فالحمد لله، الله يقول سبحانه: فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُمْ مِنَ النِّسَاءِ مَثْنَى وَثُلاثَ وَرُبَاعَ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ [النساء:3]، والنبي ﷺ تزوج عدة من النساء عليه الصلاة والسلام وليس في أزواجه علة.
فالمقصود أنه ﷺ تزوج وهكذا الصحابة تزوجوا، منهم من تزوج ثنتين وتزوج ثلاث، ومنهم من تزوج أربع، فالأمر في هذا واسع والحمد لله، إنما المؤمن يحرص أن يعدل ويجتهد في العدل بين الزوجتين أو الثلاث أو الأربع، والزواج فيه مصالح؛ فيه عفة الفرج وعفة النظر وفيه كثرة النسل، وفيه إحسان للنساء أيضًا حتى النساء فيه إحسان إليهن، فإن وجود نساء ليس لهن أزواج هذا من المصائب وفيه خطر، فكون المرأة تعطى نصف زوج، يعني: يحصل لها نصف أو ثلث أو ربع يعفها وينفق عليها ويحصل لها بسببه النسل هذا خير عظيم ومصلحة كبيرة، خير من بقائها في البيت بدون زوج، فكونها يحصل لها ربع الزوج أو ثلثه أو نصفه خير من بقائها في بيتها بدون زوج لوجوه كثيرة ومصالح جمة للزوج والزوجة جميعًا من كثرة النسل وعفة فرجها وعفة فرجه، وغض بصرها وغض بصره، وإيناسها في هذه الدنيا وقضاء وطرها وقضاء وطره، فالمصالح كثيرة، ومن ذلك تكثير الأمة، فإن وجود النسل بين الزوجين من زوجتين أو أكثر أكثر للأمة، والنبي ﷺ قال: تزوجوا الولود الودود فإني مكاثر بكم الأمم يوم القيامة.
فالمطلوب تكثير الأمة، تكثير الأولاد الصالحين من الرجال والنساء، فالمؤمن يجتهد ويسأل الله التوفيق. نعم.


https://t.me/DigitalCommando
👍8
የአለሙን ብርሀን ምን ያክል ያቋቸዋል?
👊በዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
የግጥም ውድድር👇
የ1Gb ኢንተርኔት ፓኬጅ ተሸላሚ በሚያደርገው የዲጂታል ኮማንዶ የግጥም ውድድር መሳተፍ ይፈልጋሉ??
መወዳደር የምትፈልጉ የግጥም ችሎታ ያላችሁ በዚህ ቦት አናግሩን ርዕስ ይሰጣችኋል። አሸናፊው ይሸለማል።
@OurDigitalCommandoBot
👍7
ለግጥም ተወዳዳሪዎች በሙሉ
ግጥሞቻችሁን የምንቀበለው ዛሬ እስከ መግሪብ ሶላት ድረስ ብቻ ስለሆነ ከአሁኑ መላክ እንድትጀምሩ

ማሳሰቢያ:- የምንቀበለው የ10 ሰወችን ግጥም ብቻ ነው።

ሌሎች መስፈርቶች እንዳሉ ሆነው ብዙ ላይክና ሸር ያገኘው የግጥም ባለቤት ተሸላሚ ይሆናል።

ግጥሞቻችሁን ፅፋችሁ ስትጨርሱ በዚህ ቦት ብቻ ላኩ👇
@OurDigitalCommandoBot
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍72
ለግጥም ውድድሩ እንቁ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን
ከሱዳን
ከጂማ
ከቃሊቲ
ከጉራጌ
ከፓዊ
ከደሴ

ውዱን ነብይﷺ በግጥም ሊያስታውሱን አለን ብለዋል።
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ

🚨አድራሻ ያላካችሁ ወንድሞችና እህቶች ላኩ። ሌሎች ልከው10 ከሞላ አናስተናግዳችሁም
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍62
🗡 Digital Commando🗡 pinned «ለግጥም ተወዳዳሪዎች በሙሉ ግጥሞቻችሁን የምንቀበለው ዛሬ እስከ መግሪብ ሶላት ድረስ ብቻ ስለሆነ ከአሁኑ መላክ እንድትጀምሩ ማሳሰቢያ:- የምንቀበለው የ10 ሰወችን ግጥም ብቻ ነው። ሌሎች መስፈርቶች እንዳሉ ሆነው ብዙ ላይክና ሸር ያገኘው የግጥም ባለቤት ተሸላሚ ይሆናል። ግጥሞቻችሁን ፅፋችሁ ስትጨርሱ በዚህ ቦት ብቻ ላኩ👇 @OurDigitalCommandoBot 👊ዲጂታል ኮማንዶ👇 https://t.me/DigitalCommando»
ለቻናሉ ተከታታዮች👇
ተወዳዳሪዎች የላኩልን ግጥሞች ከዚህ በታች ይለቀቃሉ
የተመቻችሁን ግጥም ሸርና ፖስት በማድረግ እንድታበረታቷቸው አደራ እንላለን።

የግጥሙ ርዕስ "የአለሙ ብርሀን"

ግጥሙ የአለሙን ብርሀን ነብዩንﷺ የተመለከተ ነው።

@OurDigitalCommandoBot
የአለሙ ብርሃን

አወ የአለም ብርሃን ናቸው
ምንም ጥርጥር የላቸው
አላህ መርጦ የላከልን
ውዱ ነብያችን
በሉ ሰላዋት እያወረዳችሁ
ውዱ ነብያችን እናስታውሳችሁ

ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

አላህ የላካቸው ለአለም እዝነት
የእኛማ ተወዳጅ የእኛም ኩራት
በዛ በጃሂሊያ በጨለማው ዘመን
አላህን ትተው ሰወች ሲያመልኩ ጣኦታትን
ሙሐመድ አሚን ብቅ አሉ
ጨለማውን አጥፍተው በብርሃን ሊሞሉ
አላህ በቁርአኑ አንብብ ብሎ ያስተማራቸው
ለአለም ብርሃን ሊያደርጋቸው
እውነተኛው ታማኙ ሙሐመድ
ዳዕዋቸውን ጀመሩ በአላህ መንገድ
ላኢላሃ ኢለሏህ ብለው ጀመሩ
አንድ እንኳን ሳይቀር ጣዖታትን ሰባበሩ
የተውሒድን ባንዲራ ያነገሱ
ወደ ፊት እንጅ ወደ ኃላ ያልተመለሱ
የአላህን ትእዛዝ አንድ እንኳን ሳይቀር ያደረሱ

እንኳን ለሰው ልጅ አዛኝ ናቸው ለእንሰሳት
ወደ እሳቸው ነበር እኮ ግመሉ እንኳን ያሰማ ብሶት
በባልተቤቱ በደል ሲደርስበት
የእኛ ታማኙ ውዱ ነብያችን
አንቱንስ የማይናፍቅ ከቶ ማን ይሆን
ግንዱ እንኳን ሳይቀር በእሰው ነፍቆት እንባ ያነባ
ከቶ ማን ይሆን እሰወን ሲያስብ በናፍቆት ሆዱ ያልባባ
ትንሽ ትልቅ ሳይሉ ሁሉንም መካሪ
ማን አለ እንዳንቱ እውነተኛ መሪ
በሰማይ መላኢካ ሰለዋት ያወረደላቸው
አላህ ለአለማት እዝነት የላካቸው
ውዱ ነብያችን ታሪካቸውን ሁሉም ቢያወሩ
ተጽፎ አያልቅም ይቀራል እንጅ በጅምሩ
እኛን በመናፈቅ ያለቀሱትን ነብያችን
ለምን አንወዳቸውም ከልባችን
መንገዳቸውን ቀጥ አድርገን በመያዝ
ያዘዙንን በመታዘዝ
አዲስ መጤ ነገር ሳንጨምር
ቁርአንና ሀዲሱን በመተግበር
እንጓዛለን ወደፊት
በቀንም ይሁን በሌሊት
እናማ ውዱ ነብያችን
ለአለም ብርሃን አድርጎ የላከልን
የአለሙ ብርሃን እኒህ ናቸው
በሉ ሁላችሁም ተዋወቋቸው

ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

ተወዳዳሪ ሙሀመድ ከሱዳን

ላይክና ሸር አድርጉ
https://t.me/DigitalCommando
👍86
የአለሙ ብርሀን👇
በምድር ቢፈለግ ከፍጥረታት መሀል
እንደው አንቱን ሚያክል ከወዴት ይገኛል?
ምግባራችሁ ሰናይ ስብእናችሁ ድንቅ
ከቶ አልተፈጠረም ሆኖ አንቱን ሚልቅ!!
ለኛ ለሰው ልጆች አዛኝ ናቹ በጣም
ከነብያት እንኳን እንዳንቱ አልመጣም!!
ለኛማ እድል ነው ያንቱ ኡመት መሆን
ፍፁም ይለያሉ የአለሙ ብርሀን!!!


ተወዳዳሪ መሬም ሀሰን ከጉራጌ
ላይክና ሸር ማድረግ አትርሱ
https://t.me/DigitalCommando
8👍8
የዓለም ብርሃን 👇
በዚያ በጨለማዉ ዘመን
በሚያስበለዉ ባልተፈጠርን

ድንቁርና በነገሰበት
መሃይምነት ዙፋን ላይ በወጣበት

ሀቅ ርቆ ተባሮ ባጢል በሚፈነጭበት
ጭካኔ በነገሰበት 

ጥሩነት አዋርዶ በዳይነት በሚያስከብርበት
መተዛዘን እንደ ሰማይ በራቀበት 

ሴትነት ከነ ሂወት በሚያስቀብርበት
በዛ  ዘመን  ~ ቀኑ  ጨለማ  በሆነበት


ድንገት ~

ድንገት ~ ብቅ አሉ የኛ ነብይ
ይዘዉልን መለኮታዉ ረዕይ

በቃ ሊሉት ድንቁርናን
ሊተኩልን ጨለማውን በብርሃን
ሊያስተጋቡልን ፍትህን ።

እናማ ~~~~

እናማ ጀመሩ ስራቸዉን 
ገረሰሱት ጭቆናን

አንኮታኮቱት ባጢልን
አሳደዱት መሃይምነትን

ምድርን ዘሩባት ፍትህን
አሰፈኑባት ሰላምን !!
አሰወገዱት ገረሰሱት ጭቆናን !!

ይመስክር ሰዉም  ሃይዋን
መሆናቸዉን  የኛ ነብይ  የዓለም ብርሃን

ተወዳዳሪ አብዱራህማን ከደሴ
ላይክና ሸር በማድረግ ያበረታቱ
https://t.me/DigitalCommando
7👍2
🗡 Digital Commando🗡 pinned «ለቻናሉ ተከታታዮች👇 ተወዳዳሪዎች የላኩልን ግጥሞች ከዚህ በታች ይለቀቃሉ የተመቻችሁን ግጥም ሸርና ፖስት በማድረግ እንድታበረታቷቸው አደራ እንላለን። የግጥሙ ርዕስ "የአለሙ ብርሀን" ግጥሙ የአለሙን ብርሀን ነብዩንﷺ የተመለከተ ነው። @OurDigitalCommandoBot»
የአለሙ ብርሀን👇
በጨለማው ዘመን በዛ በጥመት
ጀሊል የላከልን አድርጎ እዝነት

ለፍጡራን አዛኝ ደግሞም ሩህሩህ
አርበኛ ተዋጊ የጦር ሜዳው ብልህ

ለትንሾች አዛኝ ትልቅን አክባሪ
እርሱ ሙሀመድ ነው የአለሙ መሪ

የተውሒድ ፈር ቀዳጅ ያወደመ ሽርክን
እርሱ ሙሀመድ ነውየአለሙ ብርሀን

ተወዳዳሪ ሙሀመድ ከጎንደር

ላይክና ሸር አድርጉ
https://t.me/DigitalCommando
👍76
ለተወዳዳሪዎች
የማርክ አያያዝ ዝርዝር


👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል
❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል
1ሸር=1 2ሸር=2 ...

የዲጂታል ኮማንዶ የስራ ባልደረቦች ምርጫ=1



ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
የአለሙ ብርሀን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️❤️❤️
--------------------------------
የፍቅር መምህር የሰላም አርበኛ
የእዝነት ነብይ ብርሀን ኖት ለኛ

የትላንት የዛሬ የነገ ፋናችን
ከቶ ዝቅ አይልም ክብሩ የረሱላችን

ይቅር ባይ አንቱ ምግባረ ሰናይ
ባለቤት ኖት እርሶ የመልካም ፀባይ

የሁሉ ጓደኛ ማሳያ የጀሊል እዝነት
መወሳት አነሶት የሁሉ ተምሳሌት

ወፍ አላረገዘች መች በሬ ወልዶ ያቅና
መቼ የኛ ነብይ ክፉ አስተማሩና

የህይወት መሪ ናቸው ደግ አስተዋይ
የሁሉ አባት ናቸው ሰሚ አወያይ

ተበዳይ ይቅር ባይ ተርቦ አጉራሽ
ነቢ ናቸው የደካማ እንባ አባሽ

ብዕር አይገልፃቸው ቃላት አይችለው
እሳቸውን ሊወስፍ ስንኝ አቃተው

ከአፌ ባይጠፋ በልቤ ቢታተም
የፍቅሮ ወላፈን ያለ አቻ ቢከትም

ያፅፈኛል ሁሌ ነቢ ነቢ አስብሎ
ቢደአ ላያሰራኝ በአላህ አስምሎ

ተወዳዳሪ ፍሮምሲስ ከጅማ
https://t.me/DigitalCommando
12👍1
ከዚህ በኋላ ዘግይቶ መወዳደር የፈለገ ከሚያገኘው ማርክ ላይ 2 ማርክ የሚቀጣ መሆኑን አውቆ ግጥሙን በቦት መላክ ይችላል።
🗡 Digital Commando🗡 pinned «ለተወዳዳሪዎች የማርክ አያያዝ ዝርዝር 👍=1 አንድ ላይክ 1 ማርክ ይይዛል ❤️=2 አንድ ልብ ቅርፅ 2 ማርክ ይይዛል 1ሸር=1 2ሸር=2 ... የዲጂታል ኮማንዶ የስራ ባልደረቦች ምርጫ=1 ተከታታዮች ሸርና ላይ በማድረግ አበረታቷቸው 👊ዲጂታል ኮማንዶ👇 https://t.me/DigitalCommando»
የዓለም ብርሃን
¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶
አሏህ የላከዎት ለዓለም እዝነት:
ያሞጋገሳቸው በቁርአኑ አያት:
ገና ከጅምሩ ጀግና አርጎ ፈጥሯቸው:
በሌሊት በቀኑ ተውሂድ ነው ስንቃቸው:
በአሏህ ላይ ለመጣ አይፈራም ልባቸው:
ትንሽ ብናወሳ ከጀግንነታቸው:
ከዋሻው ውስጥ ሆነው ጠላት ቢቀርባቸው:
ወላሂ ቢላሂ ምንም ሳይመስላቸው:
አትፍራ አቡ በከር አሏህ አለን አሉት:
ከጀግንነታቸው ብስራት አካፈሉት:
ውዱ ነብያችን የዓለም ራህመት:
ተዘርዝሮ አያልቅም የእሳቸው ሲፈት:
ለአንድ ሺ አመት ያክል በሽርክ ጨለማ የበራው እሳት:
ብቅ ሲሉ ጠፋ የዓለሙ መብራት::
የእሳቸውን ባህሪ ፅፌ ላልጨርሰው
ክብር ዝናቸውን በብዕር ላልደርሰው
በአኼራ ላይ-
አሏህ ጎረቤት ያድርገን ከአለሙ ብርሀን
ከዚያ ከምርጥ ሰው ﷺ!!


ተወዳዳሪ አቡ ሀፍሷ ከደቡብ ወሎ ቀይ መብራት

ላይክና ሸር በማድረግ ያበረታቱ
https://t.me/DigitalCommando
11👍6
ከደቂቃዎች በፊት በቦት የደረሰን እጅግ ልብ የሚያደማ መልእክት።

አንዲት እህታችን ለወንድ ብላ ኢስላምን በመተው ከሀዲ ሆነች ከዛም ለእርሱ ብላ ዲኗን የሸጠችለት ሰው ጀርባ ሰጣት ከዛም ከከፈረች ከትንሽ ጊዜያት በኋላ ራሷን መርዛ ገደለች።


ሱብሐነሏህ‼️ ሱብሐነሏህ‼️ሱብሐነሏህ‼️ አጅግ ያማል ወሏሂ።

እህቶቼ እባካችሁ ጓደኛ ምረጡ ሙስሊም እህቶቻችሁ ይሁኑ ጓደኞቻችሁ
المرء على دين خليله فلينظر أحدكم من يخالل"
ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነው(ተፅዕኖ ያሳድርበታል) ከእናንተ አንዳችሁ ማንን ጓደኛ(ወዳጅ) አድርጎ እንደሚይዝ ይመልከት" መባሉንም አትርሱ።

ለአሏህ ያልታመነ የካደ ነብዩን
ይጠቅመኛል ብለሽ ብትቀርቢው ሙጅሪሙን
ጀርባ ይሰጥሻል ካገኘ በኋላ አላማና ግቡን



አወ ካፊርን አትመኑ ለአሏህ ያልታመነ ለእናንተ ታማኝ ሊሆን አይችልምና‼️

ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ ኢንሻአሏህ

https://t.me/DigitalCommando
😢11
ለግጥም ተወዳዳሪዎች
ውጤት የሚነገረው ነገ ከቀኑ 8:00 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነው።
እስከዛ ሸርና ላይክ ይደረግላችኋል።

መልካም አዳር ይሁንላችሁ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فَقَاتِلْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ لَا تُكَلَّفُ إِلَّا نَفْسَكَ ۚ وَحَرِّضِ الْمُؤْمِنِينَ ۖ عَسَى اللَّهُ أَن يَكُفَّ بَأْسَ الَّذِينَ كَفَرُوا ۚ وَاللَّهُ أَشَدُّ بَأْسًا وَأَشَدُّ تَنكِيلًا

በአላህም መንገድ ተጋደል፡፡ ራስህን እንጅ ሌላን አትገደድም፡፡ ምእምናንንም (በመጋደል ላይ) አደፋፍር፡፡ አላህ የእነዚያን የካዱትን ኀይል ሊከለክል ይከጀላል፡፡ አላህም በኀይል በመያዙ የበረታ ቅጣቱም የጠነከረ ነው፡፡ 4:84

https://t.me/DigitalCommando
👍62