🗡 Digital Commando🗡
243 subscribers
275 photos
40 videos
1 file
367 links
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው

የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
Download Telegram
የልብ ግርዶሽ👇
"የአላህ ውዴታ እና እርሱን ለመገናኘት መዘጋጀት ከልብ ርቆ ፍጡርን መውደድ እና በዱንያ ህይወት መደሰት(መፍነክነክ)፣ በሷም(በዱንያ) መርካት በእርሱ(በልብ ውስጥ) የሰፈረ(የተከሰተ) ሆኖ ካስተዋልክ ያኔ በእርግጥም እርሱ (ልብ) እንደተጋረደ እወቅ!!"

ኢብኑል ቀዪም በዳኢዑል ፈዋኢድ 3/224
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍7
ዲጂታል ፒክቸርስ👇
አውዛዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "በአደባባይ የአላህ ወሊይ፣ በድብቅ ግን ጠላቱ አትሁን።" [አዙህድ፣ ኢማም አሕመድ]


ዛሬ ዛሬ ሁሉም ሲታይ አላህን ፈሪ ይመስላል አብዛኛው ግን በድብቅ ወንጀል ልቡን ያቆሸሸ ነው። አላህ ይቅር ይበለን።
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍51
የምታቁ ካላችሁ እህታችንን ተባበሯት👇
"ወላይታ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ጀመአ ተማሪ ምታቁት ካለ ተባበሩኝ የሆነስልጠና ልወስድ ልሄድ ነበር እና ሀገሩን ስለማላቀዉ ነው።"


የምታቁት የወላይታ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ካለበዚህ👇 @OurDigitalCommandoBot አለሁ በሉኝና የእህታችንን አድራሻ ልስጣችሁ።

https://t.me/DigitalCommando
5👍3
አንድ ወንድም እችን ወቅታዊ ግጥም አድርሱልኝ በማለት በቦት ልኮልናል። እነሆ ብለናል።👇

ኧረ ምን ይሻላል

እንዴት ለምን ብሎ እሚጠይቅ ጠፋ
ሁሉም በሚዲያው እንዲህ ሲደነፋ
የቀበሌውም ተነስቶ ከእኛ ላይ ነው ጩኸቱ
የወረዳውም የዞኑ ሁሉም በሙስሊሞች ላይ ሲዝቱ
የክልሉም መሪ ሳይቀር እኔ ነኝ አዋቂ ብሎ
ደግሞ መጣልን በሚዲያ አንገቱን አቀልቅሎ
የሙስሊሞች ስም በዛብን ብሎ
ሲያለቅስ አየነው በሚዲያ መስኮት ብቅ ብሎ
ይገርማል ከቀበሌ እስከ ወረዳው እስከ ዞኑ
የስራ ድርሻቸውን መወጣት አቅቷቸው ሲባዝኑ

ሙስሊምን ለመጨቆን ሌት ከቀን ሁሉም ሲያሴሩ
ደግሞ ብቅ አለ ጠቅላይ ሚንስትር
በጋርድ ታጅቦ በግራና በቀኝ እሱ
ሀገሪቱ በደም ባህር እየዋኘች እናቶች ሙተው ህጻናት በየ ሜዳው እያለቀሱ
ለህጻናት መድረስ ያቃተው መሪ
መስሎ ብቅ አለ ለእስልምና ተቆርቋሪ

በማያውቀው ሐይማኖት ጣልቃ ገብቶ
ይህንን ድፍረቱን ለመናገር አፍ አውጥቶ
ምንስ ታስቦልን ይሆን ምንስ አነሳሳው
አፉን ሞልቶ ሐጅ ወደ ባሌ ብሎ እሚደነፋው

እባካችሁ ንገሩት አርፎ ይቀመጥ ያንን መሪ
እስልምናችን ሙሉ ነው አንፈልግም ተጨማሪ

ሲል ሰምቸው ነበር አንድ ቀን ጠ.ሚንስተራችን
ጅልና ጂላጅል በዛ በሀገራችን
ጅላንፎውንም ጨምሮ ሲናገር ነበር እሱ
ጠ.ሚንስተራችን ማነው ጂልና ጅላጂሉ ጅላንፎው
መልሱን እሰወ ይመለሱ?

ጂሉ የጀመረውን ጂላጂሉ ተከትሎ
የሚስሊም ስም በዛ ይለናል አንገቱን አቀልቅሎ
ከዛ ጋ ደግሞ ጂላንፎው ሂጃብ አውልቁ ይለናል
ኧረ ይህች ሀገር ኧረ እኛስ ምን ይሻለናል
እራቁታችሁን ካልሆነ አትማሩም እያሉ
ጂላንፎወቹ አስቸገሩን በቀደደው ጅላጅሉ

እናማ እባክህ ጠ.ሚንስተሩ
ሀገሪቱን በአግባብ አድርገው ይምሩ
ፕሮቴስታንቱም በእኛ ላይ ድራማቸውን ይሰራሉ
ኦርቶውም በግራ በቀኝ ያሴራሉ

እስልምናችን ሊቀሙን ሰው ስራሽ ሐይማኖት አድርገውት
ስለ እኛ ሁኗል ጫወታው የእራሳቸውን ትተውት

በሉ ይህንን ሰላማችሁን የነሳችሁን እስልምና
ሰላም እንድታገኙ ነው ተቀላቀሉ ወደ እኛ

ጥሪ አድርገንላችኃል በሙሉ
እስልምናችን ሰላም ነው ነገ ዛሬ ሳትሉ ብቅ በሉ

ሰላም ታገኛላችሁ

እስልምናችን ሰላም ነው ኑ ሰላም እንዳታገኙ
ሰላማችሁን ለነሳችሁ በሰላም እንቅልፋችሁን እንድትተኙ

ያ አላህ ሙስሊሞች ግን የት አላችሁ
አትነሱም ከእንቅልፋችሁ
በሉ ተነሱ ይበቃችኃል
እስካሁን ተኝታችኃል
እስልምናችን ተደፍሮ
ይበቃናል ሁሌም መኖር አንገት ቀብሮ

ابو عبد الرحمن
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍8👏21
ሐቢቢ ለማስተማር ያለህ ጉጉት የሚደነቅ ነው ይሁንና ዲን በድፍረት አይደለም ወይ የተሓረከ ኪታብ ይዘህ አቅራ ካልሆነ ተወዉ እያወለጋገድክ የሱና ሰወችን አታስወቅስ።


በሱና የሚታወቁ ሰወች ሸር ስላደረጉልህ አዋቂ ነህ ማለት አይደለም።
የሴቶች ጋጋታም አይሸንግልህ።
ከአንተ የተሻለ ካለ ቦታውን ልቀቅለት።አብሽር "አላቅም" ማለት አላህን የመፍራት ምልክት እንጂ ውርደት አይደለም።
ከአሁኑ ራስህን ተመልክተህ ለማረም ካልሞከርክና ዝቅ ብለህ ካልተማርክ ያለ አቅምህ ተሰቅለህ ለመውረድ(ዝቅ ብለህ ለመማር) ትቸገራለህና እሰብበት።

አወ አንተን ነው።‼️
ሐቢቢ ስለማስብልህ ነው።ዓፉወን!

https://t.me/DigitalCommando
👍9👏1😢1
🔖 قال رجل لزهير بن نُعيم:

ممن أنت يا أبا عبد الرحمن؟

قال: ممن أنعم الله عليه بالإسلام.
قال: إنما أريد النسب.

قال: {فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ فَلَا أَنْسَابَ بَيْنَهُمْ يَوْمَئِذٍ وَلَا يَتَسَاءَلُونَ }
[المؤمنون : ١٠١].

📜 حلية الأولياء

የሆነ ሰው:– "የዐብደረሕማን አባት ሆይ! ከማን ነህ?" ሲል ዙሀይር ኢብኑ ኑዐይምን ጠየቃቸው።
እሳቸውም:– "አላህ በኢስላም መልካም ከዋለላቸው ነኝ" አሉት።
"ዘርህን ማለቴ ነው" አላቸው።
በዚህን ጊዜ እንዲህ አሉት:–
فَإِذَا نُفِخَ فِي الصُّورِ فَلا أَنسَابَ بَيْنَهُمْ يَوْمَئِذٍ وَلا يَتَسَاءَلُونَ

በቀንዱም በተነፋ ጊዜ በዚያ ቀን በመካከላቸው ዝምድና (ጎሳ፣ ዘር) የለም፡፡ አይጠያየቁምም፡፡"
[ሒልየቱል አውሊያእ:]

🌴ዛሬ የተከበረውን የሰው ልጅ ደም እንደ ጂረት እንዲፈስ እያደረገ ያለው የዘር ጉዳይ በአኺራ ቅንጣት ታክል ቦታ የለውምና ከዘር አስተሳሰብ እንውጣ ለማለት ነው።
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍91👏1
የአፋር ህዝብ ተነስ ወጣቱ ንቃ በአሏህ⁉️

FSA የጴንጤ ድርጅት ሴራ ሸር በማድረግ

አፋር ት/ት ቤቶች ውስጥ የጴንጤ መዝሙር

ቀይ መስመር ታልፏል!!
አፋር
አፋር
አፋር

ከስር የለጠፍኩት ሁለት ምስሎች ሁለተኛውና ቀይ የከበብኩበት ፅሁፍ እንዲህ ይላል "እየሱስ ከሞት ተነስቶ ወንጀላችንን አጠበው..... "እያለ የውሸት ሰበካ ይቀጥላል .....ልብ በሉ ይህ እንግዲህ የሚሆነው በተራድኦ ስም በተገነባ ትምህርት ቤት ውስጥ በመዝሙር መልክ የሚሰጥ ሰበካ ነው።

ጴንጤ አሁን ደግሞ ወደ አፋር በአዲስ ሴራ ተከስታለች Friendship Support Association (FSA) በሚል ድርጅት የራሷን ተልዕኮ በማስፈፀም ላይ ነች እኛ ግን ተኝተናል።

ድርጅቱ በዞን3ና በዞ5 ይሰራል የዚህ ድርጅት ተልኮ

➊-ለህፃናት ትምህርት ቤቶችን በመገንባትና አእምሮአቸውን በፈለጉት ለመቅረፅ የሰለጠነ መምህር በመመደብ በአፋርኛ እየሱስ ጌታ ነዉ በማለትና ስለ ጴንጤ ማስተማር !!

❷- ማንበብና መፃፍ የማይችሉ ልጃገረዶችን በማስተማር የራሳቸዉን ተልዕኮ ማስፈፀም !!

ሁሉም ሰዉ መርሳት የሌለበት ነገር ግን የአፋር ህዝብ በሶስት ነገር አይደራደርም ።

በእምነቱ ፣በሀገሩ ፣በቤተሰቡ ስለዚህ ቀይ መስመር አልፋቹሃል ይሄን ጉዳይ ሁሉም አፋር በያለበት ወረዳ FSA የሚባለዉን ድርጅት መከታተል ስራዉ ይሁን!!

ትምህርት እንዲህ አይነት የወረደ የጥመት መንገድ ከሆነ እድሜ ልክ ወገኖቻችን አይማሩ!!

እንዴት በትምህርት ቤት ግንባታና በትምህርት ሽፋን፣በእርዳታ ሰበብ ተደርጎ እንዲህ አይነት ግልጽ ተልዕኮ በህዝባችን ላይ ይሴራል ?? ሀገሪቱን የሚያሽከረክሩት ከነዚህ ወገኖች ስለሆኑ ነው በዝምታ የታለፈው ወይስ ባለማወቅ ??

የአፋር ክልል መጅሊስ የት ነው ??
የአፋር ሀይማኖት መምህራን የት ናቸው ??
የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የት ነው ?? በዚህ ዙሪያ ምን ትሉ ይሁን !?


የአፋር ወጣቶች ሆይ ንቁ!!
አትተኙ ከሰፈር የማይወጣ ፖለቲካቹን ትታችሁ ነገ ለልጅህ የሚበጀውን እምነት አስረክብ! አከተመ

ይመለከተኛል የሚል በሙሉ ሼር ...ያድርግ

Deelwan Dawud Ali

https://t.me/YemanqatZemecha
https://t.me/YemanqatZemecha
😢7
እጅግ አሳዛኝ መረጃ

ሃሌ ሉያ ለአብ
ሃሌ ሉያ ለወልድ
ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
ቀዳሚሃ ለፅዮን..
ወበዳግም አርአዮ ለሙሴ
ዘገመ ይገብር ግብራ ለደብተራ




ይህ እንግዲህ ደሴ "አዲስ ፋና" ተብሎ በሚጠራ ት/ቤት ውስጥ "መሀሪ" በሚባል የሙዚቃ መምህር(በአዲሱ ስርአተ ት/ት የስነ ጥበብ መ/ር ሆኗል) ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ይሰጥ የነበረ ፀረ ኢስላም ት/ት ነው።


ይህ ወረቀት ፈተና ይወጣበታል በማለት ለሁሉም ተማሪ ተሰጥቷል። እውነት ይህንን አይቶ ሄዶ የተናገረ ሙስሊም ይኖር ይሆን? እኛ ግን እስካሁን በደረሰን መረጃ መሠረት አንድም ሰው ይህንን በሙዚቃ ት/ት አስታኮ የራሱን 1+1+1=1 ፍልስፍና ተማሪዎቹ ላይ የሚጭን መምህር የተናገረው የለም።

ደሴዎች የት አላችሁ⁉️
ግልባጭ
ለደሴ ከተማ መጅሊሶች
ለደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
ለደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች
ለደሴ ከተማ ሙስሊም ማህበረሰብ

በየት/ቤቱ የሚፈፀሙ ፀረ ኢስላም እንቅስቃሴዎችን በዚህ አድርሱን👇
@OurDigitalCommandoBot
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
😢8
الحكمة من تعدد الزوجات

السؤال:

تعدد الزوجات شيء شرعه الله للرجل، فما هي الحكمة من ذلك؟ والزوجة الأولى إذا تزوج الرجل الثانية فإنها تسوء، ويحصل بعض المشاكل التي قد تؤدي إلى الفراق الأبدي، رغم وجود الأولاد الذين هم بحاجة إلى وجود الأم، والأب، فما هي نصيحتكم للرجل، والمرأة بهذا الخصوص؟ 

الجواب:

تعدد الزوجات شيء شرعه الله لعباده مع القدرة، وفيه مصالح كثيرة للزوجين للرجال، والنساء جميعًا:

منها: أن الرجل قد لا تعفه المرأة الواحدة، قد يكون كثير الشهوة، شديد الشهوة، فلا تعفه الواحدة، ولا تعفه الاثنتان، ولا تعفه الثلاث، فجعل الله له طريقًا إلى إعفاف نفسه بالطريق الحلال، من طريق أربع من النساء.

ومن ذلك أيضًا: ما في التمتع بالأربع من قضاء الوطر، وطيب النفس، والبعد عن الفواحش، فإن هذا يعينه على غض بصره، وبعده عما حرم الله .

ومن ذلك أيضًا: إعفاف الناس؛ فإنه ليس كل امرأة تجد رجلًا وحده، قد يكون الرجال أقل من النساء، ولا سيما عند الحروب، ولاسيما في آخر الزمان كما أخبر به النبي -عليه الصلاة والسلام- فمن رحمة الله أن يكون للرجل أربع؛ حتى يعف أربعًا، وينفق على أربع، ففي هذا مصالح لجنس النساء أيضًا، فإن وجود ربع زوج خير لها من عدم زوج بالكلية، يكون لها الربع، أو الثلث، أو النصف يكون خيرًا لها من العدم، ففي ذلك إعفافها، وفي ذلك أيضًا الإنفاق عليها، وصيانتها، والحياطة دونها.

ومن المصالح -أيضًا- الكثيرة: الأولاد، وجود الأولاد، وكثرة النسل، وتكثير الأمة؛ لأن الرسول ﷺ قال: تزوجوا الودود الولود؛ فإني مكاثر بكم الأمم يوم القيامة وفي لفظ الأنبياء يوم القيامة فوجود النسل، وكثرة الأولاد في هذه الأمة أمر مطلوب مقصود.

وفي ذلك أيضًا من المصالح الأخرى أن في تزوج الإنسان من هنا، ومن هنا، ومن هنا، وجود الترابط بين الأسر، والتعاون، والتحاب، والتآلف؛ فيكثر الترابط بين المجتمع، والتعاون بين الإنسان مع أنسابه، وأصهاره في الغالب، يتعاون معهم، ويكون بينهم صلة مودة، وترابط، يعين على أمور الدين والدنيا جميعًا.

وقد بينا أن هذا من الحكمة، تزوج النبي ﷺ من عدة قبائل؛ حتى يكون يقصد بذلك انتشار الإسلام بينهم، وتعاونهم مع المسلمين، وتأليف قلوبهم على الإسلام بسبب مصاهرته للنبي -عليه الصلاة والسلام- والله -جل وعلا- قال: فَانْكِحُوا مَا طَابَ لَكُمْ مِنَ النِّسَاءِ مَثْنَى وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ [النساء:3] فهذا كله فيه مصالح للجميع، مصالح للجنسين، للرجال والنساء، وتكثير الأمة، وعفة الفروج، وغض الأبصار، والإعانة على الإنفاق على النساء المحتاجات، إلى النفقة، والتقارب بين الأسر، والترابط بين الأسر، والتحاب بين الجميع، فالمصالح كثيرة كما سمعتم بعضها.

والواجب على النساء الصبر على الجارة، والضرة، يجب على المرأة التي تؤمن بالله واليوم الآخر أن تصبر، وأن تعلم أن هذا حق للزوج، وأنه لا يجوز لها فعل ما لا ينبغي عند وجود زوجة ثانية -ما دام يعدل ويؤدي الحق- فعليها أن تصبر، ولا يجوز لها أن تنفر، أو تطالب بالطلاق، هذا لا يجوز لها ما دام الزوج قد أدى الحق الذي عليه، قد قسم بعدل، وأنفق بعدل، فليس لها حق أن تنازع، أو تطالب بالفراق، أو تؤذيه حتى يفارق، ينبغي أن توجه، وتعلم، وترشد، وتتزود بما ينبغي حتى تكون على بصيرة بشرع الله في هذا الأمر

https://t.me/DigitalCommando
👍7
The wisdom of polygamy

the question:

Polygamy is something that God has ordained for men, so what is the wisdom of that? And if the first wife marries the second man, then she will get worse, and there will be some problems that may lead to eternal separation, despite the presence of children who need the presence of the mother and father, so what is your advice to the man and the woman in this regard?

Answer:

Polygamy is something that God has ordained for His servants with ability, and it has many interests for both spouses, for men, and for all women:

Including: that a man may not be absolved by one woman, he may have a lot of desire, intense desire, so he does not abstain from one, nor two, nor three, so God made for him a way to chastity himself by the lawful way, through the way of four women.

It also includes: What is in the enjoyment of the four of the fulfillment of the odds, being kind, and keeping away from immorality, this helps him to lower his gaze, and keep him away from what God has forbidden.

It also includes: chastity of people; For not every woman finds a man alone. Men may be less than women, especially during wars, especially at the end of time, as the Prophet - may God’s prayers and peace be upon him - told him. It is God’s mercy that a man has four; Until he absolves four, and spends on four, this is in the interests of the sex of women as well, for having a quarter of a husband is better for her than not having a husband at all. , maintenance, and care without it.

Among the many interests, too: children, the presence of children, the abundance of offspring, and the increase of the nation; Because the Prophet, peace and blessings be upon him, said: Marry the affectionate and the fertile. I will multiply by you the nations on the Day of Resurrection, and in the wording of the prophets on the Day of Resurrection, the presence of offspring, and the abundance of children in this nation is a desired and intended matter.

This also includes other interests, that in man’s marriage from here, from here, and from here, there is interdependence between families, cooperation, love and harmony; So there is a lot of interdependence between society, and cooperation between man with his lineage, and his in-laws in most cases, he cooperates with them, and there is a bond of affection and interdependence between them, which helps in matters of religion and the world in all.

We have shown that this is a matter of wisdom. The Prophet, peace and blessings be upon him, married several tribes; So that he intended by that the spread of Islam among them, and their cooperation with the Muslims, and the unity of their hearts on Islam because of his marriage to the Prophet - may God’s prayers and peace be upon him - and God - Almighty and Exalted be He - said: Marry whatever women please you, two, three, and four for all. Interests for both sexes, for men and women, increasing the nation, chastity of the broilers, lowering the eyes, aiding in spending on needy women, alimony, rapprochement between families, interdependence between families, and love among all, the interests are many as you have heard some of them.

And the duty of women is to be patient with the neighbor, and the harm, the woman who believes in God and the Last Day must be patient, and know that this is the right of the husband, and that it is not permissible for her to do what she should not do when there is a second wife - as long as he is just and fulfills the right - so she must be patient. It is not permissible for her to alienate, or to demand a divorce, this is not permissible for her as long as the husband has fulfilled the right that he owed, has been divided fairly, and spent justly, she has no right to dispute, or demand separation, or hurt him until he separates, she should be directed, and informed You are guided, and you are provided with what is necessary so that you are aware of God’s law in this matter

https://t.me/DigitalCommando
👍6👏1
ብዙ ሴቶች
"2 3 4 የሚገባው የተጎዱትን ለመጠገን ነው።" አሁን ግን ከተፈለገበት አላማ ውጭ እየተፈፀመ ነው።" ሲሉ ይታያል።

ትክክል ትዳር አልባ መሆን እኮ ትልቅ ጉዳት ነው።
ለማለት የፈለጋችሁት የተለያዩ ችግሮች የደረሰባቸውን ከሆነ መረጃ አምጡ ማነው "ሁለተኛ ማግባት የፈለገ አካል ግዴታ ጉዳት የደረሰባትን ነው ማግባት ያለው። ጌታችን ያለው ይህንን ነው።

فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَلَّا تَعُولُوا

ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ፡፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው፡፡" 4:3

مِّنَ النِّسَاءِ "ከሴቶች" ነው ያለው
ሴት የሚለው ደግሞ ጉዳት የደረሰባትም ትሁን አትሁን ሁሉንም ያካትታል። የተጎዳችውን አያግባ ማለት አይደለም እያልን ያለነው የተመቸችውን ያግባ ነው። ሴት ልጅ በተለያዩ ችግሮች መጎዳቷ ሁለተኛ ማግባት በፈለገ ወንድ ላይ የግድ ቅድሚያ ትሰጣለች ማለት አይደለም።

እንዲያው ጉዳትስ ሸርጥ ቢሆን ትዳር ማጣት ትልቅ ሙሲባ(ጉዳት) አይደለምን⁉️ ነው እንጂ ከዚህ በታች የምለቀው የኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ መልስ ላይ ያገኙታል።

ሌላው ሴቶች 2 3 4 ስለማግባት ሲነሳ
"የመጀመሪያ ሚስቱ ጤነኛ እስከሆነችና ከእሷ ምንም እስካልጎደለው ድረስ ሁለተኛ ማግባት አይቻልም" የሚል ይዘት ያለው መልስ ሲሰጡ ይስተዋላል። ይህም እጅግ አይን ያወጣ ድፍረት ነው። ምክንያቱም ውዱ ነብይﷺ ሚስቶቻቸው ጤነኛ ከመሆናቸው ጋ ነውና ያገቡት።

የመጀመሪያ ሚስት መውለድ መቻሏም ሁለተኛ ላለማግባት ምክንያት አይሆንም።

ከዚህ በታች የለጠፍኩትን የኢብኑ ባዝ መልስ ተመልከቱ

https://t.me/DigitalCommando
👍51👏1
يقول: أرغب في الزواج من امرأة ثانية وأنا قادر على تكاليف الزواج وعلى الصرف على بيتين، وأجد في نفسي أنني أستطيع أن أعدل بين الزوجتين، لكني سمعت من بعض الإخوة أن زواج الثانية لابد له من شروط، كأن تكون الزوجة الأولى مريضة أو لا تنجب أو غير ذلك من الأسباب، فهل هذا صحيح أو أنه في الإمكان أن أعدد من غير سبب ما دمت قادراً وأجد في نفسي الاستطاعة على العدل بين الزوجتين، وماذا يرى سماحتكم في هذا الموضوع ولاسيما التعدد خاصة، جزاكم الله خيراً؟ 

الجواب: لا مانع من التعدد وإن كانت الزوجة الموجودة صالحة وطيبة ليس فيها مرض ولا علة ولو كانت تنجب لا حرج في ذلك إذا كنت بحمد الله قادراً على الزواج وعلى العدل فالحمد لله، الله يقول سبحانه: فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُمْ مِنَ النِّسَاءِ مَثْنَى وَثُلاثَ وَرُبَاعَ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ [النساء:3]، والنبي ﷺ تزوج عدة من النساء عليه الصلاة والسلام وليس في أزواجه علة.
فالمقصود أنه ﷺ تزوج وهكذا الصحابة تزوجوا، منهم من تزوج ثنتين وتزوج ثلاث، ومنهم من تزوج أربع، فالأمر في هذا واسع والحمد لله، إنما المؤمن يحرص أن يعدل ويجتهد في العدل بين الزوجتين أو الثلاث أو الأربع، والزواج فيه مصالح؛ فيه عفة الفرج وعفة النظر وفيه كثرة النسل، وفيه إحسان للنساء أيضًا حتى النساء فيه إحسان إليهن، فإن وجود نساء ليس لهن أزواج هذا من المصائب وفيه خطر، فكون المرأة تعطى نصف زوج، يعني: يحصل لها نصف أو ثلث أو ربع يعفها وينفق عليها ويحصل لها بسببه النسل هذا خير عظيم ومصلحة كبيرة، خير من بقائها في البيت بدون زوج، فكونها يحصل لها ربع الزوج أو ثلثه أو نصفه خير من بقائها في بيتها بدون زوج لوجوه كثيرة ومصالح جمة للزوج والزوجة جميعًا من كثرة النسل وعفة فرجها وعفة فرجه، وغض بصرها وغض بصره، وإيناسها في هذه الدنيا وقضاء وطرها وقضاء وطره، فالمصالح كثيرة، ومن ذلك تكثير الأمة، فإن وجود النسل بين الزوجين من زوجتين أو أكثر أكثر للأمة، والنبي ﷺ قال: تزوجوا الولود الودود فإني مكاثر بكم الأمم يوم القيامة.
فالمطلوب تكثير الأمة، تكثير الأولاد الصالحين من الرجال والنساء، فالمؤمن يجتهد ويسأل الله التوفيق. نعم.


https://t.me/DigitalCommando
👍8