🗡 Digital Commando🗡
243 subscribers
275 photos
40 videos
1 file
367 links
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው

የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
Download Telegram
ፅንፈኛው የጎንደሩ ዮርዳኖስ አበበ ስለ ሙስሊሞች ፆም ከደናቁርት አድማጮቹ ጋ ሲያወራ👇
💉ደህና ዋላቹህ
🦠እግዜር ይመስገን
💉እስላምና ፈረንጅ አሁን እ እ እንዲያው ይኖሩ ይሆን እዚህ መሀል?
🦠ህህህህህ ክክክክ
💉የእስላም ህግ አይታችሁት ከሆነ እንዴ! በሰማይ ተስፋ ስሌለለው እኮነው እ እኔ ሳስበው በፆማቸው ያለ ምቾት እኮ እኛ እንዲያው በፍስክ የለንም እኮ ከሚስት ጋር ነው መተኛት አትከለከልም
በፆም ጊዜ ቅቤ ነው ጮማ ነው እርጎ ነው ወተት ነው ተምር ነው ማለስለሻ ደግሞ
🦠ህህህ ክክክክ
💉አረብ ሀገር ቢትሄዱ ደግሞ ከዚህ እስከዛ ተዘርግቶ ስጋጃ በለው ያንንም ያንንም እያፈስክ መብላት ነው። አሁን ይኼ ፆም ነው?? እኔ እውነት አጋንንት ከቦ የሚስቅባቸው ነው የሚመስለኝ
🦠ክክክክክክ
💉....ፈረንጅና እስላም አቆበታል....



"እነሱ በፆም ያላቸው እኛ በፍስክ የለንም" ኦኬ ለዛ ነዋ የሙስሊሞችን ንብረት መዝረፍን ዋና የገቢ ምንጪ ያደረጋችሁት።ረሀብተኛ ሁላ
ለማንኛውም እምነታችን የሚለንን መፈፀማችን ሊያንገበግባችሁ አይገባም።

ለማንኛውም መልሱን በፎቶ ያስቀመጥኩት አንድ የኦርቶዶክስ አማኝ ስለሰጠው እኛ መመለስ አይጠበቅብንም።
👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍9
ኦርቶዶክሳውያንን በምናስስበት ሰዐት የሆነ ግሩፓቸው ውስጥ ይህንን ለቀው ተመለከትን።
ነጠላ የለበሱ ዘማሪዎቻቸውን ብርሀን ብለው ጥቁር ኒቃብና ጂልባብ ያደረጉ እህቶችን ጨለማ ይላሉ።
እኛም አልን👇

ነጭ ስለለበሳችሁ ብርሀን ነን አትበሉ
ነጭ ለብሳችሁ ውስጣችሁ የጨለመ
ጨለምተኛ ናችሁና።


👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍7
እኔ ልሁን አመድ በእሳቱ ልቃጠል
አጥንቴም ይከስከስ ይሁን እንደ ከሰል


የሚገርመው ይህ የተቃጠለ ቁርአን ስለፈተናና ትዕግስተኞች ደረጃና ሽልማት የሚናገሩትን አንቀፆች (ሱረቱል በቀራ አንቀፅ 155-157) ያሳያል።


وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡


الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ

እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡


أُولَٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ

እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመቻ ንቃት ጀመረ
የጎንደር ሙስሊሞች
ጀግናው የጎንደር ሙስሊም ኡማ
ይህ የምትመለከቱት ህዝብ ሙሉ ህዝቡ ሳይሆን በአንድ አካባቢ ብቻ ተጠራርቶ የመጣ ህዝብ ነው። ልክ ዩኒቨርስቲ እያለን ተማሪዎች አንድ ስብስብ ሆነን እንደምንሄደው ማለት ነው።


👊ጎንደር የሙስሊሞችም ሀገር።

"ጎንደር የክርስቲያን ሀገር ናት ሙስሊም የለም" ሲል ለነበረው ፅንፈኛ ኦርቶዶክስ አድርሱልኝ።

በፅንፈኞቹ ትርክት ተፅዕኖ ውስጥ ወድቃችሁ ጎንደር ሙስሊም የሌለ የሚመስላችሁ ሙስሊሞችም እዩት



ሸር በማድረግ ዘመቻውን ተቀላቀሉ
የውሸት ትርክታቸውንም አጋልጡ።

ጎንደር የሙስሊሞችም ሀገር

👊ዲጂታል ኮማንዶ👇
https://t.me/DigitalCommando
👍14
ጎንደር የሙስሊሞችም ሀገር
ይህንን ጎንደር የክርስቲያኖች ሀገር ብቻ አለመሆኗን የምናሳይበትን ታሪካዊ ዘመቻ ሸር በማድረግ የዘመቻው አካል የታሪኩ ተጋሪ ይሁኑ።

https://t.me/DigitalCommando
👍10
ዘመቻ ንቃት
ጎንደር የሙስሊሞችም ሀገር



ጎንደር የክርስቲያን ሀገር ናት ሙስሊም የለም እየተባለ በውሸት ትርክት መኖር ይብቃ‼️
ይህንን ታሪካዊ ዘመቻ ሸር በማድረግ ይጋሩ
https://t.me/DigitalCommando
👍10
ከጎንደር መሳጂዶች ውስጥ ጥቂቶቹ

ጎንደር የሙስሊሞችም ሀገር
https://t.me/DigitalCommando
👍11
ዘመቻ ንቃት

ጎንደር እውን ሙስሊም የሌለባት የክርስቲያኖች ሀገር ብቻ ናትን?⁉️⁉️

ጀመረ
👍14