"ሙስሊሞች በቀጥተኛው መንገድ ላይ ከሆናችሁ ለምንድን ነው በቀን 17 ጊዜ "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን" የምትሉት እያሉ ማምታቻ ለሚያመጡ ጴንጤዎችና መሠል አካሎች ይህንን የወሂድ ዑመር ፅሁፍ አድርሷቸው👇
ቀጥተኛው መንገድ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
36፥4 "በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ"፡፡ عَلَىٰ صِرَٰطٍۢ مُّسْتَقِيمٍۢ
"ሲሯጥ" صِرَٰط ማለት በመነሻ እና በመዳረሻ መካከል ያለ "መንገድ" ማለት ሲሆን እዚህ ዐውድ ላይ "መንገድ" እያልን የምንጦምረው እማሬአዊ የሆነውን የአስፋት መንገድ ሳይሆን ወደ ጀነት የሚያደርሰውን ፍካሬአዊ የሆነውን መንገድ ነው። አምላካችን አሏህን በብቸኝነት ማምለክ ወደ ጀነት የሚያደርስ "ቀጥተኛው መንገድ" ነው፦
36፥61 "አምልኩኝ! ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው" በማለትም አላዘዝኩምን? وَأَنِ ٱعْبُدُونِى ۚ هَٰذَا صِرَٰطٌۭ مُّسْتَقِيمٌۭ
"ይህ" የሚለው አመልካች ተውላጠ ስም "አምልኩኝ" የሚለውን ቃል አመላካች ነው። ዒሣም በተልኮው አሏህን በብቸኝነት ማምለክ "ቀጥተኛ መንገድ" እንደሆነ አበክሮ እና አዘክሮ ነግሮናል፦
3፥51 አላህ ጌታዬ እና ጌታችሁ ነዉ፥ ስለዚህ "አምልኩት! ይህ "ቀጥተኛ መንገድ" ነዉ" አላቸዉ። إِنَّ ٱللَّهَ رَبِّى وَرَبُّكُمْ فَٱعْبُدُوهُ ۗ هَٰذَا صِرَٰطٌۭ مُّسْتَقِيمٌۭ
እዚህም አንቀጽ ላይ "ይህ" የሚለው አመልካች ተውላጠ ስም "አምልኩት" የሚለውን ቃል አመላካች ነው። ይህ አንዱን አምላክ በብቸንነት ማምለክ ለኢብራሂም የተገለጠ የኢብራሂም መንገድ ነው፥ አምላካችን አሏህ የኢብራሂምን መንገድ መርቶናል፦
6፥161 «እኔ ጌታዬ ወደ "ቀጥተኛው መንገድ" ትክክለኛን ሃይማኖት ወደ እውነት አዘንባይ ሲኾን የአብርሃምን መንገድ መራኝ፡፡ እርሱም ከአጋሪዎቹ አልነበረም» በል፡፡ قُلْ إِنَّنِى هَدَىٰنِى رَبِّىٓ إِلَىٰ صِرَٰطٍۢ مُّسْتَقِيمٍۢ دِينًۭا قِيَمًۭا مِّلَّةَ إِبْرَٰهِيمَ حَنِيفًۭا ۚ وَمَا كَانَ مِنَ ٱلْمُشْرِكِينَ
አሁንም "ቀጥተኛው መንገድ" የሚለው ኃይለ ቃል ይሰመርበት! አንድ ሙሥሊም በቀጥተኛው መንገድ ላይ ስለሆነ አምላካችን አሏህ፦ "በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ" ብሏል፦

43፥43 ያንንም ወደ አንተ የተወረደልህን አጥብቀህ ያዝ! አንተ "በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህና"።فَاسْتَمْسِكْ بِالَّذِي أُوحِيَ إِلَيْكَ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
አንድ ሙሥሊም ቁርኣንን አጥብቆ ከያዘ በቀጥተኛው መንገድ ነው። ከላይ በቁና ጥቅስ እንደተጠቀሰው ሙሥሊም በቀጥተኛ መንገድ ስለሆነ እና ይህም ቀጥተኛ መንገድ አሏህን በብቸኝነት ማምለክ እንደሆነ ተረድቶ አንድ ዳዒ ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይጣራል፦
23፥73 አንተም ወደ "ቀጥተኛው መንገድ" በእርግጥ ትጠራቸዋለህ። وَإِنَّكَ لَتَدْعُوهُمْ إِلَىٰ صِرَٰطٍۢ مُّسْتَقِيمٍۢ
16፥125 "ወደ ጌታህ መንገድ" በጥበብ እና በመልካም ግሳጼ ጥራ፡፡ ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ
አንድ ሙሥሊም በቀጥተኛ መንገድ ላይ ባይሆን ኖሮ ወደ ቀጥተኛ መንገድ መጥራቱ ትርጉም አልባ ይሆን ነበር። ቅሉ እና ጥቅሉ ግን ሙሥሊም በቀጥተኛ መንገድ ነው።
ይህንን ከተረዳን ዘንዳ ታዲያ ለምንድን ነው "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን" የምንለው? ይህንን ለመረዳት ይህንን ምሳሌ አጢኑት! ለምሳሌ፦ እኔ ፒያሳ መሄድ ፈልጌ የፒያሳን መንገድ መነሻውን ከጦ ሃይሎች ሰፈር አንድ ሰው ከመራኝ በኃላ መንገዱ በጉዞ ልደታ ጋር ስደርስ ወይም ብሔራዊ ጋር ስደርስ መንገድ እንዳልስት እስከመጨረሻው ምሪት ያስፈልገኛል፥ በተመሳሳይ ይህ ቀጥተኛ መንገድ መነሻውን አሏህ ከመራን በኃላ በጉዞ ላይ እያለን ከመንገዱ እንዳንወጣ ምሪት እስከመጨረሻው ለማግኘት አሏህን በቀን 17 ጊዜ ሶላት ላይ ስንቆም በሱረቱል ፋቲሓህ ላይ "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን" እንድንል ነግሮናል፦
1፥6 "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን። ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ
ምክንያቱም ከአይሁዳውያን ብዙኃኑ ከቀጥተኛው መንገድ ወጥተው አሏህ ተቆጥቷቸዋል፥ ከክርስቲያኖች ብዙኃኑ ከቀጥተኛው መንገድ ወጥተው ተሳስተዋል፦
ጃምዒ አት-ተርሚዚይ መጽሐፍ 47 ሐዲስ 3212
ዐዲይ ኢብኑ ሓቲም እንደተረከው ነብዩም”ﷺ” አሉ፦ "አይሁዳውያን የተቆጣባቸው ናቸው፥ ክርስቲያኖች የተሳቱተት ናቸው"። عَنْ عَدِيِّ بْنِ حَاتِمٍ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ الْيَهُودُ مَغْضُوبٌ عَلَيْهِمْ وَالنَّصَارَى ضُلاَّلٌ ” .
ነገር ግን በጽናት ከአይሁዳውያን ጥቂት ያልተቆጣቸው እንዲሁ ከክርስቲያኖች ጥቂት ያልተሳሳቱ ሙዋሒዲን ነበሩ፥ እኛም ሳንጸና ከመንገዱ እንዳንስት የእነዚያን በእነርሱ ላይ በጎ የዋለላቸውን መንገድ ምራን ብለን እንቀራለን፦
1፥7 የእነዚያን በእነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን፣ በእነርሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውን እና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ ምራን"በሉ። صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ ٱلْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ
አምላካችን አሏህ ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ የምንጠራ ያርገን! አሚን።

👍3❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህን ፋኖዎች አዳምጧቸውማ።
እስላም እየገዛን ነው ብለው ነው የሚያስቡት‼
እስላም እየገዛን ነው ብለው ነው የሚያስቡት‼
ጉድ ነው ዘንድሮ!!!
ደብተራዎቹ ሌላ ፖለቲካ እየሰሩ ነው?
እንደ ጀግና በአፈሙዝ መፋለም አቅቷቸው ጫካ ውስጥ ራብ እየገሸለጣቸው በጭንቀት ሲዋጡ ሰራዊቱን በድግምት ሊጠቃ እንደሚችል ለማስፈራራት የውሸት ታሪክ ቀምረው ያወራሉ።
ወሬ ብቻ!!!
ድሮም ከፉከራና ቀረርቶ ውጭ ቁም ነገር አታቁም። አቅማቹህ ያልታጠቀ ሙስሊም ላይ ብቻ ነው። ያም ተዘጋጅቶና ተናቦ ቢሆን በድንጋይ ብቻ ያጥረገርግህ ነበር።
አይ የደብተራ ነገር!!!
https://t.me/DigitalCommando

አዲስ አበባ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፀጥታ ኃይል አንዋር መስጅድን እየዞረው ይገኛል።
እንደሚታወቀው መጅሊሳችን በቻለው አቅም ሀላፊነቱን እየተወጣ ስለሆነ ዛሬ ጁሙዓ ምንም ተቃውሞ የለም።
ይሁንና ደም የጠማቸው ፅንፈኞች ከውስጣችን ነገር የሚቆሰቁስ አካል አስገብተው ረብሻ በማስጀመር እኩይ አላማቸውን ለማሳካት ሊሞክሩ ይችላሉና ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ። ሁሉም ሙስሊም ከጎኑ ሆኖ ሁከት ለመፍጠር የሞከረን አካል በተቻለ ፍጥነት ያስቁም።
እንዳለፈው ጁሙዓ ነገረኛው ራሱ የፀጥታ አካሉ ሊሆን ስለሚችል የፀጥታ አካል ቦታው ላይ የማይገኝበትን መንገድ መጅሊሶች ቢያመቻቹ ጥሩ ነበር። ለማንኛውም አላህ ሰላምሙን ይለግሰን።

Telegram
🗡 Digital Commando🗡
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል

❤2
«መስጂዴ ለምን ተፈረሰብኝ?» በማለታቸው ብቻ ከአንዋር መስጅድና ከሌሎች አካባቢዎች በግፍ ታስረው የነበሩ ከ170 በላይ ወንድምና እህቶች ተፈትተዋል። አል-ሐምዱ ሊላህ!
ምናልባት ሌሎች ያልተፈቱ ታሳሪዎች ካሉ ጠቁሙ ተብሏል።
https://t.me/DigitalCommando
ምናልባት ሌሎች ያልተፈቱ ታሳሪዎች ካሉ ጠቁሙ ተብሏል።
https://t.me/DigitalCommando
Telegram
🗡 Digital Commando🗡
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
በሰሞኑ ጉዳይ የታሰሩ ወንድምና እህቶች ካሉ በሚከተለው ቅፅ ስም ዝርዝራቸውን ሌሎችም መረጃዎችን ሙሉ። በተጨማሪም የሞቱትን፣ ተጎድተው ሕክምና የሚያስፈልጋቸውን ጭምር መረጃው ያላችሁ ቅጹን ሙሉ።
«ትክክለኛ መረጃዎችን በመሙላት እንድንተባበር የቀረበ ጥሪ
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ከሰሞኑን በአዲስ አበባ አንዋር እና በኒ መስጅድ በሰላማዊ መንገድ የመስጅድን ማፍረስ በመቃወም በወጡ ሙስሊሞች ላይ ህይወት አልፏል ፣ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል፤ ለእስር የተዳረጉም በርካቶች ናቸው።
ይህንን ተከትሎ የአ/አ/ከ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከተ ንዑሳን ኮሚቴዎችን አቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ይታወቃል።
ከንዑሳን ኮሚቴ ውስጥ አንዱ የተጎዱትን አስተባባሪና ክትትል ንዑስ ሲሆን አጠቃላይ የሞት ፤የአካል መጉደል የእስርና መሰል የስነ-ልቦና ጥቃቶችን በመሰብሰብ እንዲሁም ህክምና ማግኘት ያለባቸውን በተሻለ ሁኔታ ለማሳከምና ለአጠቃላይ ጉዳቱን ለይቶ ለማቅረብ የተለያዩ የመረጃ መሰብሰቢያ አማራጮችን ዘርግቷል።
በዚህ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በበሚከተለት ሊንኮች ኦንላይ ቅፆችን በመሙላት ማለትም፦
ቅፅ1 የሞት መረጃ
https://forms.gle/aR9brm4Y7U96FZZ59
ቅፅ 2 የአካል ጉዳት
https://forms.gle/UYF7TAwQceQq2L2W6
ቅፅ 3 እስር
https://forms.gle/3Uyy6JhWWimTDfdH6
ቅፅ 4 በንብረት የደረሰ ጉዳት
https://forms.gle/BbnNe4kQpAoVZUqx6
ወይም ደግሞ ለዚሁ አላማ ብቻ በሚውሉ በሚከተሉት የስልክ አማራጮች
0924705555
0924715555
0924725555
በመደወል አስፈላጊውን መረጃ በመስጠት እንድትተባበሩ እየጠየቅን ከዚሁ ጎን ለጎን የሞቱ ወገኖቻችን ቤተሰቦች በማፅናናት የታመሙትን በመጠየቅ ከወገናችሁ ጎን እንድትቆሙ ጥሪ እናቀርባለን።
ህይወታቸው ላለፈባቸው ቤተሰቦች ድጋፍ ፣ ጉዳት የደረሰባቸውን ማሰከምን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በተበታተነ መልኩ የሚደረገውን ድጋፍ ወጥነትና ዘላቂ ለማድረግ እንዲያስችል እንዲሁም ድጋፉ ለተጎጂዎች በአግባቡ ለማድረስ ከታች በተገለፁት የድጋፍ ማሰባሰቢያ የባንክ ሂሳብ ቁጥር
በሀገር ውስጥም በውጪም የሚገኙ ሙስሊሞች ድጋፍን እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
1. የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጦር ሀይሎች ቅርንጫፍ 1000530094182
2.ሂጅራ ባንክ 7030
3. ዘምዘም ባንክ 220200
የአካውንት ስም: አዲስ አበባ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት እርዳታ ማሰባሰቢያ»

👍4❤1
የሽብርተኞች መፈንጫ (ጎንደር) ዛሬም የዒድ ሶላት እንደሌሎቹ ሶላቶች በየመስጅዱ እንጅ እስታዲየም አልተሰገደም።
በዚህ ጉዳይ አስቸኳይ የመፍትሄ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል።
የታሰሩት ወንድሞቻችንም ፍትህ እንዲያገኙ መጮህ አለብን።
https://t.me/DigitalCommando
በዚህ ጉዳይ አስቸኳይ የመፍትሄ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል።
የታሰሩት ወንድሞቻችንም ፍትህ እንዲያገኙ መጮህ አለብን።
https://t.me/DigitalCommando
Telegram
🗡 Digital Commando🗡
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል
https://t.me/DigitalCommando
👍8
ተዋህዶ ተከታዮቿ በየዕለቱ በገፍ ወደ ኢስላም ይጎርፋሉ ጥቂቶቹ የተዋህዶ ልጆች ደግሞ ብዙ መስለው ለመታየት ሳይታክቱ ይደክማሉ።
በሌሎች ሀገራት ደግሞ ጭራሽም ቸርቾቿ ወደ ምሽት ክለብ እየተቀየሩ መሆኑ ተዘግቧል።
እምፅ
@ የመስቀል ስዕሉ ዛሬ በደሴ ከተማ ምሽት አካባቢ የተነሳ ነው።
https://t.me/DigitalCommando
በሌሎች ሀገራት ደግሞ ጭራሽም ቸርቾቿ ወደ ምሽት ክለብ እየተቀየሩ መሆኑ ተዘግቧል።
እምፅ
@ የመስቀል ስዕሉ ዛሬ በደሴ ከተማ ምሽት አካባቢ የተነሳ ነው።
https://t.me/DigitalCommando
👍3😁1
Forwarded from 🗡 Digital Commando🗡
የቁርአን ውድድር
ነገ02/03/15 ዓ.ል
በዲጂታል ኮማንዶ
ለውድድሩ ለመመዝገብ ስምና አድራሻዎን በቦት ይላኩ👇
@OurDigitalCommandoBot
ለሚወዱት ሰው ሸር በማድረግ ተሳታፊ ያድርጉ።
👉ኑ ጁሙዓህን በቁርአን ደምቀን አብረን እንዋል! 🎙የዲጂታል ኮማንዶ ድምፅ ክፍል

የውስጥ ሰላም👇
👉ወዳጀ ከነገሮች ሁሉ መጥፎው የውስጥ ሰላም ማጣት ነው።
ውስጥህ ሰላም የሚያገኘው ደግሞ ሰላምን ሰጭ ወደሆነው ፈጣሪ ስትቀርብ ነውና ስሜትህን ተከትለህ ከፈጣሪህ ጋ አትጣላ።‼️
ለአፍታ እንጅ ደስታ ከሌለው የሰይጣን እስር ቤትም ውጣ ያኔ ሰላምን ታገኛለህ።
👊ዲጂታል ኮማንዶ