This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈሪው የብልፅግና ሀይል ጀግንነቱ በእነዚህ ደካሞች ላይ ነው ።
ተመልከቱ ይህንን ግፍ
አሰራጩትና ጉዳቸውን ህዝብ ይየው !
ሀሳብ አስተያዬትና ጥቆማ(መረጃ) ለመስጠት👇
@OurDigitalCommandoBot
https://t.me/DigitalCommando
ተመልከቱ ይህንን ግፍ
አሰራጩትና ጉዳቸውን ህዝብ ይየው !
ሀሳብ አስተያዬትና ጥቆማ(መረጃ) ለመስጠት👇
@OurDigitalCommandoBot
https://t.me/DigitalCommando
ይኼ ወንድማችን ጥቁር አንበሳ ነው
ያለው ብሎ አንድ ወንድማችን ጠቁሞናል
በአቅራቢያው ያላቹህ እስኪ ወደቦታው በማቅናት ሁኔታውን ተከታተሉ።
https://t.me/DigitalCommando
ያለው ብሎ አንድ ወንድማችን ጠቁሞናል
በአቅራቢያው ያላቹህ እስኪ ወደቦታው በማቅናት ሁኔታውን ተከታተሉ።
https://t.me/DigitalCommando
በዛሬው ዕለት በተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች/UAE ፤ አቡዳቢ የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተመርቆ ተከፈተላቸው የሚል መረጃ አይቼ ደነቀኝ ገረመኝም አሳዘነኝ አንገበገበኝም
አላህ ልጅ አለው እየተባለ ለሚሰደብበት ቤት በርን ከፍቶ መስጠት እጅግ ያሳዝናል
አልችል ብለን እንጂ ወሏሂ አለም ላይ ያሉትን ከስራቸው ገንድሰን ነበር የምንጥላቸው።
ማፈሪያወች አቡዳቢ ወየውልሽ
https://t.me/DigitalCommando
አላህ ልጅ አለው እየተባለ ለሚሰደብበት ቤት በርን ከፍቶ መስጠት እጅግ ያሳዝናል
አልችል ብለን እንጂ ወሏሂ አለም ላይ ያሉትን ከስራቸው ገንድሰን ነበር የምንጥላቸው።
ማፈሪያወች አቡዳቢ ወየውልሽ
https://t.me/DigitalCommando
መርካቶ ከረዮ አካባቢ አሁን ምሽቱን ተገን በማድረግ ቤት እየሰበሩ ወጣቶችን እየደበደቡ እየወሰዱ ነው ተጠንቀቁ።
ሼር አድርጉ መልዕክቱ ይዳረስ!!
#መረጃው እንዲዳረስ ለምታቁት አዳርሱ!!
ኮፒ
ሼር አድርጉ መልዕክቱ ይዳረስ!!
#መረጃው እንዲዳረስ ለምታቁት አዳርሱ!!
ኮፒ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Thank you brother Bashir from Uganda.
( مثل المؤمنين في توادهم وتراحمهم وتعاطفهم كمثل الجسد، إذا اشتكى منه عضو تداعى له سائر الجسد بالسهر والحمى)

በአዲስ አበባ በተለይም እንደ መርካቶ ባሉ ሙስሊም በዝ ሰፈሮች ከፍተኛ አፈሳና ከወትሮው ለየት ያለ ፍተሻ ስላለ ጥንቃቄ አድርጉ፣ መታወቂያ ያዙ።
የአብይ አህመድ የብልፅግና መንግስት ኦርቶዶክሶች ዘንድ "የእስላም መንግስት" እየተባለ ሲተች ይሆን እንዴ ኢስላም ጠል መሆኑን በማሳየት እነሱን ደጋፊው ለማድረግ የሚጋጋጠው።
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ካልሆነ ድንጋይ ነው ተብለህ ትወረወራለህ ነው ነገሩ።
አብላጫው የሀገሪቱ ህዝብ ሙስሊሙ መሆኑን እያወቁ መጨቆን ከራስ በመነጨ ፍቃድ ስልጣንን እንደ መልቀቅ ነው።
#ለመስጂድህልውናሲሉየተሰውወንድሞቻችንንአላህከሸሂዶችያድርጋቸው
https://t.me/DigitalCommando
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ካልሆነ ድንጋይ ነው ተብለህ ትወረወራለህ ነው ነገሩ።
አብላጫው የሀገሪቱ ህዝብ ሙስሊሙ መሆኑን እያወቁ መጨቆን ከራስ በመነጨ ፍቃድ ስልጣንን እንደ መልቀቅ ነው።
#ለመስጂድህልውናሲሉየተሰውወንድሞቻችንንአላህከሸሂዶችያድርጋቸው
https://t.me/DigitalCommando
Telegram
🗡 Digital Commando🗡
ይህ አዲሱ የዲጂታል ኮማንዶ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ዲጂታል ኮማንዶ=ብሶት የወለደው
የምንታገለው ሰወችን ለመጨቆን ሳይሆን ጭቆናን ከራሳችን ላይ ለማንሳት ነው።
¯🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
ሀሳብ አስተያዬት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት
👇👇👇👇👇
@OurDigitalCommandoBot
👇👇👇👇👇
ቻናላችን ለመቀላቀል

👍3
"ሙስሊሞች በቀጥተኛው መንገድ ላይ ከሆናችሁ ለምንድን ነው በቀን 17 ጊዜ "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን" የምትሉት እያሉ ማምታቻ ለሚያመጡ ጴንጤዎችና መሠል አካሎች ይህንን የወሂድ ዑመር ፅሁፍ አድርሷቸው👇
ቀጥተኛው መንገድ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
36፥4 "በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ"፡፡ عَلَىٰ صِرَٰطٍۢ مُّسْتَقِيمٍۢ
"ሲሯጥ" صِرَٰط ማለት በመነሻ እና በመዳረሻ መካከል ያለ "መንገድ" ማለት ሲሆን እዚህ ዐውድ ላይ "መንገድ" እያልን የምንጦምረው እማሬአዊ የሆነውን የአስፋት መንገድ ሳይሆን ወደ ጀነት የሚያደርሰውን ፍካሬአዊ የሆነውን መንገድ ነው። አምላካችን አሏህን በብቸኝነት ማምለክ ወደ ጀነት የሚያደርስ "ቀጥተኛው መንገድ" ነው፦
36፥61 "አምልኩኝ! ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው" በማለትም አላዘዝኩምን? وَأَنِ ٱعْبُدُونِى ۚ هَٰذَا صِرَٰطٌۭ مُّسْتَقِيمٌۭ
"ይህ" የሚለው አመልካች ተውላጠ ስም "አምልኩኝ" የሚለውን ቃል አመላካች ነው። ዒሣም በተልኮው አሏህን በብቸኝነት ማምለክ "ቀጥተኛ መንገድ" እንደሆነ አበክሮ እና አዘክሮ ነግሮናል፦
3፥51 አላህ ጌታዬ እና ጌታችሁ ነዉ፥ ስለዚህ "አምልኩት! ይህ "ቀጥተኛ መንገድ" ነዉ" አላቸዉ። إِنَّ ٱللَّهَ رَبِّى وَرَبُّكُمْ فَٱعْبُدُوهُ ۗ هَٰذَا صِرَٰطٌۭ مُّسْتَقِيمٌۭ
እዚህም አንቀጽ ላይ "ይህ" የሚለው አመልካች ተውላጠ ስም "አምልኩት" የሚለውን ቃል አመላካች ነው። ይህ አንዱን አምላክ በብቸንነት ማምለክ ለኢብራሂም የተገለጠ የኢብራሂም መንገድ ነው፥ አምላካችን አሏህ የኢብራሂምን መንገድ መርቶናል፦
6፥161 «እኔ ጌታዬ ወደ "ቀጥተኛው መንገድ" ትክክለኛን ሃይማኖት ወደ እውነት አዘንባይ ሲኾን የአብርሃምን መንገድ መራኝ፡፡ እርሱም ከአጋሪዎቹ አልነበረም» በል፡፡ قُلْ إِنَّنِى هَدَىٰنِى رَبِّىٓ إِلَىٰ صِرَٰطٍۢ مُّسْتَقِيمٍۢ دِينًۭا قِيَمًۭا مِّلَّةَ إِبْرَٰهِيمَ حَنِيفًۭا ۚ وَمَا كَانَ مِنَ ٱلْمُشْرِكِينَ
አሁንም "ቀጥተኛው መንገድ" የሚለው ኃይለ ቃል ይሰመርበት! አንድ ሙሥሊም በቀጥተኛው መንገድ ላይ ስለሆነ አምላካችን አሏህ፦ "በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ" ብሏል፦

43፥43 ያንንም ወደ አንተ የተወረደልህን አጥብቀህ ያዝ! አንተ "በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህና"።فَاسْتَمْسِكْ بِالَّذِي أُوحِيَ إِلَيْكَ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
አንድ ሙሥሊም ቁርኣንን አጥብቆ ከያዘ በቀጥተኛው መንገድ ነው። ከላይ በቁና ጥቅስ እንደተጠቀሰው ሙሥሊም በቀጥተኛ መንገድ ስለሆነ እና ይህም ቀጥተኛ መንገድ አሏህን በብቸኝነት ማምለክ እንደሆነ ተረድቶ አንድ ዳዒ ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይጣራል፦
23፥73 አንተም ወደ "ቀጥተኛው መንገድ" በእርግጥ ትጠራቸዋለህ። وَإِنَّكَ لَتَدْعُوهُمْ إِلَىٰ صِرَٰطٍۢ مُّسْتَقِيمٍۢ
16፥125 "ወደ ጌታህ መንገድ" በጥበብ እና በመልካም ግሳጼ ጥራ፡፡ ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ
አንድ ሙሥሊም በቀጥተኛ መንገድ ላይ ባይሆን ኖሮ ወደ ቀጥተኛ መንገድ መጥራቱ ትርጉም አልባ ይሆን ነበር። ቅሉ እና ጥቅሉ ግን ሙሥሊም በቀጥተኛ መንገድ ነው።
ይህንን ከተረዳን ዘንዳ ታዲያ ለምንድን ነው "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን" የምንለው? ይህንን ለመረዳት ይህንን ምሳሌ አጢኑት! ለምሳሌ፦ እኔ ፒያሳ መሄድ ፈልጌ የፒያሳን መንገድ መነሻውን ከጦ ሃይሎች ሰፈር አንድ ሰው ከመራኝ በኃላ መንገዱ በጉዞ ልደታ ጋር ስደርስ ወይም ብሔራዊ ጋር ስደርስ መንገድ እንዳልስት እስከመጨረሻው ምሪት ያስፈልገኛል፥ በተመሳሳይ ይህ ቀጥተኛ መንገድ መነሻውን አሏህ ከመራን በኃላ በጉዞ ላይ እያለን ከመንገዱ እንዳንወጣ ምሪት እስከመጨረሻው ለማግኘት አሏህን በቀን 17 ጊዜ ሶላት ላይ ስንቆም በሱረቱል ፋቲሓህ ላይ "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን" እንድንል ነግሮናል፦
1፥6 "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን። ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ
ምክንያቱም ከአይሁዳውያን ብዙኃኑ ከቀጥተኛው መንገድ ወጥተው አሏህ ተቆጥቷቸዋል፥ ከክርስቲያኖች ብዙኃኑ ከቀጥተኛው መንገድ ወጥተው ተሳስተዋል፦
ጃምዒ አት-ተርሚዚይ መጽሐፍ 47 ሐዲስ 3212
ዐዲይ ኢብኑ ሓቲም እንደተረከው ነብዩም”ﷺ” አሉ፦ "አይሁዳውያን የተቆጣባቸው ናቸው፥ ክርስቲያኖች የተሳቱተት ናቸው"። عَنْ عَدِيِّ بْنِ حَاتِمٍ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ الْيَهُودُ مَغْضُوبٌ عَلَيْهِمْ وَالنَّصَارَى ضُلاَّلٌ ” .
ነገር ግን በጽናት ከአይሁዳውያን ጥቂት ያልተቆጣቸው እንዲሁ ከክርስቲያኖች ጥቂት ያልተሳሳቱ ሙዋሒዲን ነበሩ፥ እኛም ሳንጸና ከመንገዱ እንዳንስት የእነዚያን በእነርሱ ላይ በጎ የዋለላቸውን መንገድ ምራን ብለን እንቀራለን፦
1፥7 የእነዚያን በእነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን፣ በእነርሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውን እና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ ምራን"በሉ። صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ ٱلْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ
አምላካችን አሏህ ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ የምንጠራ ያርገን! አሚን።

👍3❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህን ፋኖዎች አዳምጧቸውማ።
እስላም እየገዛን ነው ብለው ነው የሚያስቡት‼
እስላም እየገዛን ነው ብለው ነው የሚያስቡት‼
ጉድ ነው ዘንድሮ!!!
ደብተራዎቹ ሌላ ፖለቲካ እየሰሩ ነው?
እንደ ጀግና በአፈሙዝ መፋለም አቅቷቸው ጫካ ውስጥ ራብ እየገሸለጣቸው በጭንቀት ሲዋጡ ሰራዊቱን በድግምት ሊጠቃ እንደሚችል ለማስፈራራት የውሸት ታሪክ ቀምረው ያወራሉ።
ወሬ ብቻ!!!
ድሮም ከፉከራና ቀረርቶ ውጭ ቁም ነገር አታቁም። አቅማቹህ ያልታጠቀ ሙስሊም ላይ ብቻ ነው። ያም ተዘጋጅቶና ተናቦ ቢሆን በድንጋይ ብቻ ያጥረገርግህ ነበር።
አይ የደብተራ ነገር!!!

አዲስ አበባ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፀጥታ ኃይል አንዋር መስጅድን እየዞረው ይገኛል።
እንደሚታወቀው መጅሊሳችን በቻለው አቅም ሀላፊነቱን እየተወጣ ስለሆነ ዛሬ ጁሙዓ ምንም ተቃውሞ የለም።
ይሁንና ደም የጠማቸው ፅንፈኞች ከውስጣችን ነገር የሚቆሰቁስ አካል አስገብተው ረብሻ በማስጀመር እኩይ አላማቸውን ለማሳካት ሊሞክሩ ይችላሉና ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ። ሁሉም ሙስሊም ከጎኑ ሆኖ ሁከት ለመፍጠር የሞከረን አካል በተቻለ ፍጥነት ያስቁም።
እንዳለፈው ጁሙዓ ነገረኛው ራሱ የፀጥታ አካሉ ሊሆን ስለሚችል የፀጥታ አካል ቦታው ላይ የማይገኝበትን መንገድ መጅሊሶች ቢያመቻቹ ጥሩ ነበር። ለማንኛውም አላህ ሰላምሙን ይለግሰን።

❤2