Dawit Dreams Official
25.2K subscribers
2.77K photos
61 videos
1 file
897 links
Dawit DREAMS Official Channel
Download Telegram
በሁለት ቀን ውስጥ 100,000 እይታ እናመሰግናለን🙏🏼
@tomy.pluss
Forwarded from Dawit Dreams Official (Hermii)
ነፃ ስልጠና! ዛሬ ሐሙስ ከ11 ሰዓት ጀምሮ!

📍 LOCATION
YOUTUBE | FACEBOOK | INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOk
በዛሬው እለት በዳዊት ድሪምስ የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና አለ 11:30 እንገናኝ

******
ብዙ ጀግኖች የፈሩበት የ21 ቀን ፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ተጀምረ አሁኑኑ በመመዝገብ ህልሞትን በማሳካት ወደ ምትፈልጉት የስኬት ጉዞ አብረን እንጓዝ

****
የዳዊት ድሪምስ 37ኛ ባች የ21 ቀን የፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ለመመዝገብ በ +251938252525 ይደውሉ።
እሁድ ሰኔ 9/2016 ከቀኑ 9 ሰዓት በዳዊት ድሪምስ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁ።
*************************************************

የምሉዕ ፋውንዴሽን ባለቤት ትዕግስት ሀይሉ ዳዊት ድሪምስ ጋር መጥተሽ የህይወት ውጣ ውረዶችሽን ፤ አልሸነፍ ባይነትን እንዲሁም ስኬትሽ በሚገባ ስላካፈልሽን በመላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ እና በድሪምስ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን
Link :- http://www.youtube.com/@dawitdreams?sub_confirmation=1
አዲሱ ክላስ በዚህ ሳምንት ይጀምራል
አሁኑኑ በመመዝገብ ቤተሰብ ይሁኑ ህልሞን ያሳኩ
**************************
የዳዊት ድሪምስ 37ኛ ባች የ21 ቀን የፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል።'
ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445 ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል❤️
አዲሱ ክላስ በዚህ ሳምንት ይጀምራል
አሁኑኑ በመመዝገብ ቤተሰብ ይሁኑ ህልሞን ያሳኩ
**************************
የዳዊት ድሪምስ 37ኛ ባች የ21 ቀን የፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል።'
ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
መልካም የአባቶች ቀን!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

መግቢያ በነፃ
*****************************
የንስር መልቲሚዲያ መስራች እና ባለቤት እንዲሁም ሶሻል ሚዲያን ለበጎ አላማ እንጠቀም በሚል ንግግሩ እሚታወቀው ጋዜጠኛ እና የማህበራዊ አንቂ ናትናኤል ዳዊት የስኬቱን ሚስጥር ሊያካፍለን ማክሰኞ ሰኔ11/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።

*****
ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ
• ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።