አስበው እስቲ መፅሀፍ እያነበብክ calm music/መንፈሳዊ ዜማ እየሰማህ ቡናህን ስትጠጣ‼️
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎
እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ አሁኑኑ ከ Dash Express P9 headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን።እስከ 30ሰዓታት በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
💵ዋጋ:-1700+free delivery
ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።

❤4🔥3🤡1
ምን አሉኝ?ለምን ተወቺኝ?ለምን አላከበሩኝም?
አብዛኞቻችን ብዙ ጊዜ ሰዎችን ለመቆጣጠር እንሞክራለን ሰዎች እኛ በፈለግነው መንገድ እንዲሄዱ እንፈልጋለን ያ አልሳካ ሲለን ደግሞ ስለ እነርሱ አብዝተን እንጨነቃለን ይሄ ደግሞ ከራሳችን በላይ ሰዎች ስለ እኛ የሚያስቡት ነገር እንዲያስጨንቀን ያደርጋል ምናልባትም ቤተሰቦቻችን ወይም ጓደኞቻችን ሊሆኑ ይችላሉ በቃ ተዋቸው
If people ignore you → let them.
If people doubt you → let them.
If people leave → let them.
If people disrespect you → let them.
You stop chasing validation and start protecting your energy.
Stop trying to control people, force outcomes, or overthink others’ opinions.
Let them do what they want and focus your energy on yourself, your goals, your peace, and your growth.
💴ዋጋ:-780ብር +free delivery in Adiss
ይሄንን እና ሌሎችንም መጽሀፍት ለማዘዝ በ t.me/dashxpress ያናግሩን
በ 24 ሰዐት ውስጥ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን

❤3💯3⚡1👍1🔥1
እስከ መቼ የድሮ ታሪክህን የድሮ ልማድህን ይዘህ ትኖራለህ?ዛሬ አንድ መፍትሄ ልስጥህ አዲስ ልማድ መገንባት፣ አዲስ ህይወትንስ መጀመር እንዲሁም ራስህንስ መለወጥ ትፈልጋለህ?💫 እንግዲያውስ ይሄንን መጽሀፍ ልጠቁምህ መጽሀፉ በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ እውቀት ባለው James clear የተጻፈ ግሩም መጽሀፍ ነው።
መጽሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም በሀገራችን ይገኛል
💵ዋጋ:-600ብር+Free delivery
መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናመጣሎታለን።
በተጨማሪም በ ተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን‼️

⚡3❤1🔥1
አብዛኞቻችን ለስራም ይሁን የእራሳችንን tiktok እንጀምራለን ብለን እናስባለን ግን ደግሞ ካሜራ ውድ ነው Light የት እንደሚሸጥ አላውቅም እያልን ብዙ ሰበቦችን እንደረድራለን አሁን ግን DashXpress ከስልካችሁ ጋር በተጨማሪ ቲክቶክ ለመጀመር የሚያስፈልጓችሁን እቃዎች በአንድ package አዘጋጅተንላችኅል
እና በውስጡ ምን ምን እቃዎችን ይይዛል?
❄️Ring light ምንም ያክል ብዙ ጥራት የሌለው ካሜራ ቢኖራችሁ እንኳን Ring light ቪድዯችሁን ከፍተኛ ጥራት እንዲኖረው ያረግላችኅል
❄️K9 wireless Mic ቲክቶክ ላይ አንዱ እና ዋነኛው ነገር የድምጽ ጥራት ነው ምክንያቱም audience መጀመሪያ የሚሰማው እና የሚሳበው በ ድምጽ ስለሆነ
❄️LED lights የምትቀርጹበት ቦታ አሪፍ background ከሌለው
led light ብቻ በመጠቀም የሚገርም setup መስራት ያስችላችኅል
አጠቃላይ የፖኬጁ 💴ዋጋ:-8000ብር + free delivery
ይሄንን ፖኬጅ ማግኘት የምትፈልጉ እና ዛሬውኑ tiktok ወይም Social media ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆን የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በማንኛውም የኢትዮጵያ ክፍል deliver እናረጋለን

👍4🔥3❤2⚡1
ገንዘብ ከማግኘቱ በላይ አያያዙ ትልቅ ጥበብን ይጠይቃል በእኛ ሀገር ደግሞ አብዛኞቻችሁ እንደምታቁት ገንዘብን በዘመናዊ እና በ ታቀደ መልኩ ስለመጠቀም የምናቀው እንዲሁም ያዳበርነው ልማድ የለንም።
ታዲያ አንተ ወይም አንቺ እንዴት ገንዘብን መያዝ እንዳለባችሁ መማር እና ማወቅ ትፈልጋላችሁ?እንግዲያውስ እነዚህን መፅሀፍት እንድታነቡት እንጠቁማችኋለን መፅሀፉ በ እዉቁ የ ፋይናንስ ባለሙያ Morgan Housel የተዘጋጀ ሲሆን ባጠቃላይ የተለያዩ ታሪኮችን በማንሳት እንዴት ገንዘብን መቆጠብ እና invest ማድረግ እንዳለብን ያሳያል በተጨማሪም መፅሀፉ በ አማረኛም በ English አለ።
💷ዋጋ:- 630ብር+1 best eBook+free delivery
መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
#BOOK_FOR_SELL

⚡3🔥2❤1👍1
አብዛኞቻችን አሁን ላይ ስፖርት መስራት ሲባል የምግቡ እና እንዴት ልስራ የሚለው ነገር ነው የሚያሳስበን።ለዚህም ነው Viable ebooks ከተለያዩ አለም አቀፍ website's እና Vertual fitness trainers ጋር በመተባበር ይሄንን መጽሀፍ ያዘጋጀንላችሁ መጽሀፉ እንዴት አርገን በዚህ ክረምት የኢትዮጵያ ምግቦችን በመጠቀም ክብደታችንን እንደምንጨምር እና ጡንቻችንን እንደምንገነባ ያሳየናል።
🎯በተጨማሪም መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ 90ቀናት የክረምት ክብደት ጭመራ ቻሌንጅ እናስረክባችኋለን።
🎯መጽሀፉን ማግኘት እንዲሁም ስለ መፅሀፉ ማወቅ የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።
💴 ዋጋ:-100ብር ( ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)

👍4🙊3❤2
በትንሽ ብር ብዙ መጽሀፍትን የምገዙበትን የሰንበት ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል😱
እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት እዘዙ እኛ ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️
በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን
ለማዘዝ አሁኑኑ የምትፈልጉትን ሶስት መጽሀፍ ከቻናላችን ላይ መርጣችሁ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ‼️

⚡2❤2🔥1
ስራችሁን በትኩረት መስራት ትምህርታችሁን በጥልቀት ማጥናት ለከበዳችሁ እና በአጠቃላይ ውጤታማ መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ ስትፈልጉት የነበረውን በ Carl Newport የተጻፈውን Deep Work መጽሀፍ በአማረኛ ይዘንላችሁ መጥተናል‼️
💴ዋጋ :- 700ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ እና ሌሎችንም ለማዘዝ በ t.me/dashxpress ያናግሩን
በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን

❤4⚡2🔥1🤝1
አሁን ላይ የአብዛኞቻችን ችግር አዕምሯችንን እንዴት አርገን መጠቀም እንዳለብን እንዲሁም ነገሮችን በቀላሉ እና በፍጥነት መማር እንደሞንችል አለማወቃችን ነው‼️‼️
ለዚህም ነው Jim Kwik ይሄንን Limitless የሚል ምርጥ መፅሀፍ ያዘጋጀልን።Jim ከአንድም ሁለቴ አእምሮው ላይ እስከ ሁሉንም ነገሮች የመርሳት ችግር የሚያደርስ አደጋ አጋጥሞት ነበር ነገር ግን Jim ራሱን በተለያዩ መንገዶች በማሰልጠን አዕምሮውን ብቁ አድርጎ አሁን ላለበት ስኬት መብቃት ችሎ ለእኛም ለእኔ የሰራልኝን መንገድ እናንተም ተጠቀሙበት ብሎ ይሄንን መፅሀፍ እንካችሁ ብሏል።
ታዲያ የማንበቡን ድርሻ ለእናንተ ትቶታል
💴ዋጋ:-650ብር+Free delivery(መጽሀፉ በአማረኛም በእንግሊዘኛም እኛ ጋር ይገኛል)
መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ እናመጣለን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን

❤1👍1🔥1