Dash Xpress
2.34K subscribers
125 photos
1 video
90 links
Dash Xpress
Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel
Download Telegram
Dash Xpress pinned Deleted message
🌙እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም በዓል!" 🌙

DashXpress
6
100 የቢዝነስ ህጎችን የያዘው መፅሀፍ😳‼️‼️
እስካሁን ድረስ ቢዝነስ መመስረት እንዲሁም ማስተዳደር ከብዶሀል??
እንግዲያውስ አይዞህ  ከ 1000 በላይ ቢዝነሶችን ስኬታማ እንዲሆኑ ማድረግ የቻለው Brian Tracy ይሄንን መጽሀፍ ይዞልን የመጣ ሲሆን ይሄ መጽሀፍ :- ከ ግብ እና እቅድ አወጣጥ፣የገንዘብ አስተዳደር፣የአመራር ክህሎት ጀምሮ እስከ ሽያጭ strategy ድረስ የሚያሳይ ድንቅ መጽሀፍ ነው።

መፅሀፉ በ አማረኛ እኛ ጋር ይገኛል።
     
💵ዋጋ:-650ብር + Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት እንዲሁም ስለ መፅሀፉ ማወቅ የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን።

በተጨማሪም ሌሎች መፅሀፍቶችን እና ኤሌክትሮኒክሶችን ከ free delivery ጋር ማግኘት ከፈለጋችሁ ቻናላችንን  t.me/DashExpress ይቀላቀሉ።
8👏1
በመጨረሻም አብዛኞቻችሁ ስትፈልጉት የነበረው The lean Startup በአማረኛ ተተረጎመ‼️
የዚህ መጽሀፍ ጸሀፊ የሆነው Eric Ries ያሳለፋቸውን የቢዝነስ ውጣውረዶች ከእነ መፍትሄያቸው ቁልጭ አርጎ አስቀምጦልናል በተጨማሪም ለጀማሪ ቢዝነስ ማን መሆን ለምትፈልጉ ሰዎች የግድ ማንበብ አለባችሁ።

💴ዋጋ:- 650ብር + free delivery

ይሄንን መጽሀፍ እና ሌሎችንም ለማግኘት በ t.me/dashXpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን
3👍2
ከ tiktok ሱስ ይዞሀል?Scroll ካላረክ መዋል አትችልም?እርጥብ ካልበላህስ ቀኑ ቀን አይመስልህም? እንግዲያውስ ይሄ መጽሀፍ ለአንተ ነው በተለያዩ ቀላል በሚመስሉ ግን ከባድ ትኩረታችሁን የሚወስዱ እና ቀስ በቀስ ትኩረት እንዳታደርጉ በሚረጓችሁ ሱሶች ውስጥ ለምትገኙ ሰዎች እንዴት አድርጋችሁ ከእነዚ Distractions መራቅ እንደምትችሉ የሚያሳይ ድንቅ መጽሀፍ ገበያ ላይ ውሏል
     
      💴ዋጋ:-700ብር+Free delivery(መጽሀፉ በአማረኛም እኛ ጋር ይገኛል)

መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ በ 24ሰዓታት ውስጥ እናመጣለን
በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን‼️
7👏1👌1
ለ በዓል ጫማ ከመግዛትህ በፊት‼️


የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ አብዛኞቻችሁ የወደዳችሁት Jordan 4 Black cat ላይ የ 300ብር ቅናሽ አርገናል

💴ዋጋ:-4100ብር + free delivery in adiss
ቅናሹን ለመጠቀም በ t.me/dashXpress ያናግሩን
🔥51👌1
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒተችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
በዓሉን የሰላም የፍቅር ያደርግልን ዘንድ እንመኛለን


@DashExpress
🙏93❤‍🔥2
ለ ህልም የሚከፈል መስዋዕትነት በግልፅ የሚታይበት መፅሀፍ "ዘ አልኬሚስት!!!
ዓለማችን ላይ በብዙ አንባብያን ዘንድ ከተወደዱ መፅሀፍት ዘንድ በቀዳሚነት ከሚጠሩት መካከል የሆነውን ፣ለ ህልም ለ ዓላማ የሚከፈል መስዋዕትነትን በ ሚስብ ታሪክ የሚያሳየውን ዘ አልኬሚስት መፅሀፍ ይዘንላችሁ መተናል።

መፅሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም Dash Express ላይ አለ ዛሬውኑ ይዘዙን

💵ዋጋ:- 600ብር + free delivery
በተጨማሪም በሁሉም የክልል ከተሞች እንልካለን
መፅሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
7👍3🔥2👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
COMING SOOON‼️



👍Tap
👍93🔥1👏1💯1
በሳምንቱ ማለቂያ ቅዳሜ እና እሁድ ትልቅ የ weekend Discount እና Giveaway online Event እንዲሁም ዌብሳይታችንን ስራ ላይ የምናውል ይሆናል‼️

Are you ready?
we need 50👍 To Giveaway!
👍35🔥1🎉1
ዛሬ ለእኛም እንዲሁም ለቻናላችን ተከታዮች ትልቅ ቀን ነው‼️

በሰጣችሁን አስተያየት መሰረት በዛ ያሉ እቃዎችን ጨምረን እንዲሁም ለመምረጥ እና ዋጋ ለማየት እንዲመቻችሁ በማሰብ Website ሰርተን ጨርሰናል በዚህ Website ላይ
የተለያዩ መጽሀፍትን
ebooks
ትልልቅ Brand ያላቸው Luxury ሽቶዎች
ኦርጂናል አዳዲስ ጫማዎች
ከውጪ የሚመጡ ጌጣጌጦች
ማግኘት ይችላሉ

ዌብሳይታችንን ለማግኘት https://dashxpress.netlify.app/
👍321🔥1🎉1
Forwarded from Dash Xpress
🎯በአጭር ጊዜ በብዙዎች ዘንድ ታማኝነትን ያገኘውን DashXpressን ምርጫዎት ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን‼️🙏

ማንኛውንም አይነት መፅሀፍት እና እቃዎች ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን‼️

@DashExpress
🔥4👍2👏1
Something different is coming!

Tap 👍
👍17💯32🫡2🔥1