ከዚህ በላይ የሚያምር ጫማ አለ??
ስሙ Jordan 4 ነው ሞዴሉ BlackCat
ጥቁር ያለ ውበት
💴ዋጋ:-4400ብር + free delivery +White Socks
ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን

🔥4🙊1
አስቡት እስኪ ሰዎች የእናንተን Product አለመግዛት ጅልነት ሲመስላቸው??
አዎ ይሄ በ Alex Hormozi የተጻፈው $100 Million offers መጽሀፍ በውሰጡ እንዴት አርገን ሰዎችን የእኛን እቃ ሳይገዙ እንዳያልፉ ማድረግ የምንችለው የሚለውን በደምብ ያሳየናል።
💴ዋጋ:- 650ብር +Free delivery in adiss
ይሄንን መጽሀፍ ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን

👍3
👟 adidas campus 👌
38 , 39 , ...
💵 price:-3600birr +free delivery in adiss
ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን

ዛሬ ደግሞ 3 በ አንድ የሆነውን ጫማ ይዘንላችሁ መጥተናል ጥንካሬ ውበት እና ክላሲክ Adidas SAMBA‼️
ጥራት ካለው ሌዘር እና ጠንካራ ከሆነው ሶል (Gum Sole) የተሰሩት እነዚህ ጫማዎች፤ ምቾትን፣ ጥንካሬን እና ክላሲክ ዲዛይንን በአንድ ላይ አጣምረዋል።
ዋና ዋና መገለጫዎች፡
●ጥራት ያለው ሌዘር፡ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግልና ማራኪ የሆነ የውጭ አካል ያለው።
ለዕለት ተዕለት ምቹ፡ ቀኑን ሙሉ ቢጫሙትም ምንም አይነት ድካም የማይሰማው።
●ጠንካራ ሶል፡ ጥራት ባለው (Gum Rubber) የተሰራና የማይለቅ።
ክላሲክ ዲዛይን፡ የታወቀው የ Adidas ሶስት መስመር ምልክት ያለው።
●እንዲሁም ለወንድም ለሴትም የሚሆን
💴ዋጋ፦ 5,100 ብር
Delivery፦ በነጻ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን ክፍለሀገራትም ጭምር
ይሄንን ጫማ እና ሌሎችንም እቃዎች ከ ቻናላችን ላይ ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን

🔥6❤1
አስበው እስቲ መፅሀፍ እያነበብክ calm music/መንፈሳዊ ዜማ እየሰማህ ቡናህን ስትጠጣ‼️
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎
እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ አሁኑኑ ከ Dash Express P9 headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን።እስከ 30ሰዓታት በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
💵ዋጋ:-1400+free delivery(በክልል ከተሞችም በነፃ እንልካለን‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️)
ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።

🔥4❤2
በዚህ ኑሮ ውድነት Protein powder ገዝቶ ለግል አሰልጣኝ ተከፍሎ የማይቻል ነው ለዚህም ነው Viable Ebooks ከተለያዩ አለምአቀፍ ዌብሳይቶች እና Virtual አሰልጣኞች ጋር በመተባበር ይሄንን "የጡንቻ ግንባታ በኢትዮጵያ ምግቦች" የሚል EBook ይዘንላችሁ የመጣነው።መጽሀፉ የያዛቸውን ሀሳቦች ለማወቅ እና መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
አስታውሱ መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ አንድ ወር ከእናንተ ጋር የሚስማማ Workout plan ይኖረዋል በተጨማሪም ይህ መጽሀፍ ሌሎች ቦታዎች ላይ አይገኝም‼️
ዋጋ:-100ብር ብቻ(ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)

👌5❤2🔥2
Eid Week discount ቢኖር ምን ታስባላችሁ
We need 50👍 and 3 comments To decide!!!
We need 50👍 and 3 comments To decide!!!
👍26
🌙እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም በዓል!" 🌙
DashXpress
DashXpress
❤6
100 የቢዝነስ ህጎችን የያዘው መፅሀፍ😳‼️‼️
እስካሁን ድረስ ቢዝነስ መመስረት እንዲሁም ማስተዳደር ከብዶሀል??
እንግዲያውስ አይዞህ ከ 1000 በላይ ቢዝነሶችን ስኬታማ እንዲሆኑ ማድረግ የቻለው Brian Tracy ይሄንን መጽሀፍ ይዞልን የመጣ ሲሆን ይሄ መጽሀፍ :- ከ ግብ እና እቅድ አወጣጥ፣የገንዘብ አስተዳደር፣የአመራር ክህሎት ጀምሮ እስከ ሽያጭ strategy ድረስ የሚያሳይ ድንቅ መጽሀፍ ነው።
መፅሀፉ በ አማረኛ እኛ ጋር ይገኛል።
💵ዋጋ:-650ብር + Free delivery
መፅሀፉን ማግኘት እንዲሁም ስለ መፅሀፉ ማወቅ የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
በተጨማሪም ሌሎች መፅሀፍቶችን እና ኤሌክትሮኒክሶችን ከ free delivery ጋር ማግኘት ከፈለጋችሁ ቻናላችንን t.me/DashExpress ይቀላቀሉ።

❤8👏1
በመጨረሻም አብዛኞቻችሁ ስትፈልጉት የነበረው The lean Startup በአማረኛ ተተረጎመ‼️
የዚህ መጽሀፍ ጸሀፊ የሆነው Eric Ries ያሳለፋቸውን የቢዝነስ ውጣውረዶች ከእነ መፍትሄያቸው ቁልጭ አርጎ አስቀምጦልናል በተጨማሪም ለጀማሪ ቢዝነስ ማን መሆን ለምትፈልጉ ሰዎች የግድ ማንበብ አለባችሁ።
💴ዋጋ:- 650ብር + free delivery
ይሄንን መጽሀፍ እና ሌሎችንም ለማግኘት በ t.me/dashXpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን

❤3👍2
ከ tiktok ሱስ ይዞሀል?Scroll ካላረክ መዋል አትችልም?እርጥብ ካልበላህስ ቀኑ ቀን አይመስልህም? እንግዲያውስ ይሄ መጽሀፍ ለአንተ ነው በተለያዩ ቀላል በሚመስሉ ግን ከባድ ትኩረታችሁን የሚወስዱ እና ቀስ በቀስ ትኩረት እንዳታደርጉ በሚረጓችሁ ሱሶች ውስጥ ለምትገኙ ሰዎች እንዴት አድርጋችሁ ከእነዚ Distractions መራቅ እንደምትችሉ የሚያሳይ ድንቅ መጽሀፍ ገበያ ላይ ውሏል
💴ዋጋ:-700ብር+Free delivery(መጽሀፉ በአማረኛም እኛ ጋር ይገኛል)
መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ በ 24ሰዓታት ውስጥ እናመጣለን
በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን‼️

❤7👏1👌1
ለ በዓል ጫማ ከመግዛትህ በፊት‼️
✅የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ አብዛኞቻችሁ የወደዳችሁት Jordan 4 Black cat ላይ የ 300ብር ቅናሽ አርገናል
💴ዋጋ:-4100ብር + free delivery in adiss
ቅናሹን ለመጠቀም በ t.me/dashXpress ያናግሩን

🔥5❤1👌1
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒተችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
በዓሉን የሰላም የፍቅር ያደርግልን ዘንድ እንመኛለን
@DashExpress
በዓሉን የሰላም የፍቅር ያደርግልን ዘንድ እንመኛለን
@DashExpress
🙏9❤3❤🔥2
ለ ህልም የሚከፈል መስዋዕትነት በግልፅ የሚታይበት መፅሀፍ "ዘ አልኬሚስት!!!
ዓለማችን ላይ በብዙ አንባብያን ዘንድ ከተወደዱ መፅሀፍት ዘንድ በቀዳሚነት ከሚጠሩት መካከል የሆነውን ፣ለ ህልም ለ ዓላማ የሚከፈል መስዋዕትነትን በ ሚስብ ታሪክ የሚያሳየውን ዘ አልኬሚስት መፅሀፍ ይዘንላችሁ መተናል።
መፅሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም Dash Express ላይ አለ ዛሬውኑ ይዘዙን
💵ዋጋ:- 600ብር + free delivery
በተጨማሪም በሁሉም የክልል ከተሞች እንልካለን
መፅሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።

❤7👍3🔥2👏2
ዛሬ ለእኛም እንዲሁም ለቻናላችን ተከታዮች ትልቅ ቀን ነው‼️
በሰጣችሁን አስተያየት መሰረት በዛ ያሉ እቃዎችን ጨምረን እንዲሁም ለመምረጥ እና ዋጋ ለማየት እንዲመቻችሁ በማሰብ Website ሰርተን ጨርሰናል በዚህ Website ላይ
✅የተለያዩ መጽሀፍትን
✅ebooks
✅ትልልቅ Brand ያላቸው Luxury ሽቶዎች
✅ኦርጂናል አዳዲስ ጫማዎች
✅ከውጪ የሚመጡ ጌጣጌጦች
ማግኘት ይችላሉ
ዌብሳይታችንን ለማግኘት https://dashxpress.netlify.app/

👍3❤2⚡1🔥1🎉1
Forwarded from Dash Xpress™
🎯በአጭር ጊዜ በብዙዎች ዘንድ ታማኝነትን ያገኘውን DashXpressን ምርጫዎት ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን‼️🙏
ማንኛውንም አይነት መፅሀፍት እና እቃዎች ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን‼️

🔥4👍2👏1