Dash Xpress
2.34K subscribers
125 photos
1 video
90 links
Dash Xpress
Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel
Download Telegram
አብዘኞቻችን ስኬት የሚመጣው ብዙ ነገሮችን ከመሞከር ይመስለናል ነገር ግን በህይወታችን 80% የሚሆነው ውጤት የሚመጣው 20% ከሚሆኑት በቀናችን ውስጥ ከምናደርጋቸው ተግባራት ነው‼️

ለምሳሌ እኛ 80% የሚሆነውን ሽያጭ የምናገኘው 20% ከሚሆነው audience ነው እናም ትኩረታችንን ብዛት ላይ ሳይሆን ጥራት ላይ ማድረግ እንዳለብን ይሄ መጽሀፍ በደምብ ያስረዳል
Focus on important few,not many

💴ዋጋ:-650ብር + free delivery

መጽሀፉ እኛ ጋር በአማረኛም በእንግሊዘኛም ይገኛል መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን
3👍3🔥1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
17
አስበው እስቲ መፅሀፍ እያነበብክ calm music/መንፈሳዊ ዜማ እየሰማህ ቡናህን ስትጠጣ‼️
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎

እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ አሁኑኑ ከ Dash Express P9 headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን።እስከ 30ሰዓታት  በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
      
💵ዋጋ:-1500+free delivery(በክልል ከተሞችም በነፃ እንልካለን‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️)

ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።
👍32
Forwarded from Dash Xpress
ብዙዎቻችሁ ስትጠብቁት የነበረው የ Alex Hormozi መጽሀፍ በገበያ ላይ

ዋጋ:-650ብር + free delivery

ይሄንን መጽሀፍ ማግኘት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን
አዲስ ነገር አለ‼️
በዚህ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ እናንተ የምትጠቀሙበትን ታላቅ የኤሌክትሮኒክስ እና የመጽሀፍት የቅናሽ Online ባዛር በዚሁ ቻናላችን ላይ እናዘጋጃለን በዚህ ባዛር ላይ ከተለያዩ ቅናሾች በተጨማሪ ቦነስ እንዲሁም Free deliveryም አለ።

ሀሳቡ ከተመቻቹ👍
👍20👏1
ትልቅ ነገር መጥቶአል…‼️
ልዩ ነገር…‼️
እየጠበቃችሁት ያለው…‼️

በታላቁ Dash Xpress ታላቅ ባዛር

🔥THE GRAND ONLINE BAZAAR🔥
የተለመደው አይነት ልዩ ባዛር…
ግን ሙሉ በሙሉ ኦንላይን!
ፈጣን፣ ቀላል፣ ታላቅ!

📚 በጣም የተሸጡ መጽሐፍት በድንኳኑ ውስጥ ተዘጋጅተዋል:
• Atomic Habits
• The 48 Laws of Power
• እና ሌሎች ጠቃሚ መጽሐፍት

🎯 ከፍተኛ ቅናሽ‼️
🎯 ውስን እቃ‼️
🎯 ፈጣን ዴሊቨሪ‼️
🎯 በከፍተኛ ጥራት
‼️

ይህ መደበኛ ሽያጭ አይደለም…
ይህ የ እውነተኛ ዕድል በዓል ነው!
ድንኳኑ ከተዘጋ በኋላ… ዋጋው ወደ መደበኛ ይመለሳል።
🔥5
ሶስት መጽሀፍ ይግዙ አንድ መጸሀፍ በነጻ ይሸለሙ‼️
በዛሬው ባዛር ላይ እስከዛሬ ከለቀቅናቸው መጽሀፍት እናንተ የመረጣችሁትን ሶስት መጽሀፍት ስትገዙ እኛ ደግሞ አንድ በነጻ ከ free delivery ጋር‼️

ይሄንን እድል ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን
👍41
ታላቅ ቅናሽ በ Dash Xpress በዛሬው እለት Headphone እና Atomic habits መጽሀፍን አንድ ላይ ከ Free delivery ጋር

💴ዋጋ:-1800ብር + free delivery(ለ2 ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ‼️)

ቅናሹን ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን
😱3🔥1
ብዙዎቻችሁ ስትጠብቁት የነበረው የ Alex Hormozi መጽሀፍ በአማረኛ በገበያ ላይ ዋለ‼️

ዋጋ:-750ብር + free delivery

ይሄንን መጽሀፍ ማግኘት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን
👍2
ቅናሹ ሊያበቃ ነው‼️‼️
አሁኑኑ ፈጥነው እድሉን ይጠቀሙ
ቅናሹን ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን
😱2
እስከ ዛሬ ድረስ ቻናላችን ላይ ከተሸጡት እቃዎች በብዛት የሸጥነው እንዲሁም በብዛት ጥሩ አስተያየቶችን የተቀበልንበት ይህ የምታዩት p9 headphone ለመጨረሻ ጊዜ ለዛሬ ብቻ ለሽያጭ አቅርበነዋል ከዛሬ ውጪ የዚህ headphone ሽያጭ ይጠናቀቃል
ዋጋ:-1500ብር + free delivery

ይሄንን ምርጥ headphone አሁኑኑ ይሸምቱ አሁኑኑ እናመጣሎታለን ‼️‼️‼️
እቃውን ለማግኘት በ t.me/dashXpress ያናግሩን
🔥62
ለስፖርተኞች ብቻ‼️‼️

ስፖርት በምትሰሩበት ሰዓት ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማችሁ የመስራት ፍላጎት ላላችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እንደ Airpod እና Earphone እንቅስቃሴ ስታደርጉ ከጆራችሁ ላይ እየወደቀ የማያስቸግራችሁ ቢወድቅ እንኳን እዛው አንገታችሁ ላይ የሚቀመጥ በ Blutooth የሚሰራ Uflex headset ይዘንላችሁ መጥተናል
   
   💴ዋጋ:- 850ብር + Fitness ebook +  Free delivery

በተጨማሪም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን
እቃውን ማዘዝ እና ስፖርት የምትሰሩበትን መንገድ መቀየር የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
2🔥2🥰1👏1
ይሄ መጽሀፍ በብዙ የቢዝነስ ሰዎች ይወደዳል ብዙ የሶሻል ሚዲያ ሰዎች Recommend ይደረጋል ታዲያ በትርጉም ገበያ ላይ ቢውል ምንታስባላችሁ?
👍 ገበያ ላይ ይዋል
❤️አይ ይቅር
👍212👏1
በቁመታችሁ ምክንያት በራሰ መተማመናችሁ እየቀነሰ ከሆነ ይሄው መፍትሄው‼️

📌ጫማቹ ውስጥ በማስገባት እስከ 7ሴ.ሜ ድረስ ቁመታችሁን ይጨምራል
📌የቁመቱን ደረጃም እንደፈለጉ መቀነስ ያስችላል
📌ለሁሉም ዓይነት ጫማ የሚሆን
📌ሲያደርጉትም ምቾት ያለው እና ለወንድም ሆነ ለሴት የሚሆን
📌ከፎም ስለተሰራ የረጅም ጊዜ አገልግሎት ያለው

💴 ዋጋ:-1900 ብር + free delivery in adiss

ይሄንን እቃ እና ሌሎችንም ማዘዝ ከፈለጉ በ t.me/dashXpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን
👍6👀42
አድዋ‼️
የአፍሪካውያን የኩራት ቀን የጥቁሮች ድል‼️

የካቲት 23 : 2018
ዛሬ በቻናላችን ታይቶ የማይታወቅ መቼም የማይደገም ቅናሽ ይኖራል ለ አድዋ‼️

@DashExpress
@DashExpress
🔥7
የእኛ ትውልድ ጠላት የእራሳችን አዕምሮ ነው ስለዚህ እኛም አርበኛ መሆን እና ልክ እንደ አባቶቻችን አሸናፊ ለመሆን መጀመሪያ እራሳችንን ማሸነፍ እና እራሳችንን በእውቀት መገንባት ይጠበቅብናል‼️

ለዚህም ነው DashXpress ለዛሬ ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽን በመጽሀፍት ላይ ያደረግነው ማንኛውንም ቻናላችን ላይ ያለ 3 መጽሀፍ ስትገዙ እኛ ደግሞ አንድ መጽሀፍ በአድዋ ስም በነጻ እንጨምርላችኅለን ቅናሹን ለመጠቀም እና ነገህን ለማሸነፍ በ t.me/dashXpress t.me/dashXpress የምትፈልጉትን 3 መጽሀፍት መርጣችሁ ላኩልን
👍4🔥2👏1
በየትኛውም የህይወት ጦርነት ውስጥ ትኩረት እና ጥንካሬ ትልቁ መሳሪያ ነው ለዛም ነው ዛሬ በ DashXpress ጥንካሬህን የሚገነባ "የጡንቻ ግንባታ የሚለውን ebook " እና ይሄንን ለስፖርት የሚሆን p9 headphone በቅናሽ ይዘንላችሁ የመጣነው

💴ዋጋ :- 1300ብር + የጡንቻ ግንባታ ebook + free delivery

ቅናሹን ለመጠቀም እና ማንኛውንም ቻናላችን ላይ ያሉ እቃዎችን እና መጽሀፍትን ለማግኘት በ t.me/dashXpress ያናግሩን
🔥4
ለአድዋ Giveaway ይኑር??

We need 50👍‼️
1👍46
Dash Xpress
ለአድዋ Giveaway ይኑር?? We need 50👍‼️
መጽሀፍ giveaway እና ለ 10 ሰዎች በቤታቸው ሁነው የሚሰሩበትን የስራ እድል እንድናመቻች የግዴታ ሁለቱም ፖስት

50👍 መሙላት አለበት‼️
👍32
አስቡት እስኪ ሰዎች የእናንተን Product አለመግዛት ጅልነት ሲመስላቸው??

አዎ ይሄ በ Alex Hormozi የተጻፈው $100 Million offers መጽሀፍ በውሰጡ እንዴት አርገን ሰዎችን የእኛን እቃ ሳይገዙ እንዳያልፉ ማድረግ የምንችለው የሚለውን በደምብ ያሳየናል።

ይሄ መጽሀፍ በዓለማችን እንዲሁም በሀገራችን ባሉ ታላላቅ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች Reccomend አርገውታል ታዲያ DashXpress ላይ ይውጣ?

👍አዎ ስፈልገው ነበር
❤️እኔንጃ ጠቃሚ ከሆነ ይውጣ
👍75