Dash Xpress
2.34K subscribers
125 photos
1 video
90 links
Dash Xpress
Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel
Download Telegram
ዓለማችን ላይ ብዙ አይነት አዳዲስ አስተሳሰቦች እየተፈጠሩ ይገኛሉ ከእነርሱም መካከል አብዛኞቻችን የምናውቀው እና በብዙ መፅሀፍት ላይ የምናገኘው Law of attraction(የ ስሕበት ህግ) የሚለውን ሀሳብ ከሀይማኖት አንፃር የሚገመግመው እና ከዚህ አስተሳሰብ ጀርባ ያለውን ሚስጥር ፍንትው አርጎ የሚያሳየው የመምህር ዘበነ ለማ መፅሀፍ በ Dash Xpress ላይ ይገኛል።
💴ዋጋ:- 650ብር+ Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
10👍4🥰2🔥1
ለስፖርተኞች ብቻ‼️‼️

ስፖርት በምትሰሩበት ሰዓት ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማችሁ የመስራት ፍላጎት ላላችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እንደ Airpod እና Earphone እንቅስቃሴ ስታደርጉ ከጆራችሁ ላይ እየወደቀ የማያስቸግራችሁ ቢወድቅ እንኳን እዛው አንገታችሁ ላይ የሚቀመጥ በ Blutooth የሚሰራ Uflex headset ይዘንላችሁ መጥተናል
   
   💴ዋጋ:- 850ብር + Fitness ebook +  Free delivery

በተጨማሪም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን
እቃውን ማዘዝ እና ስፖርት የምትሰሩበትን መንገድ መቀየር የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
12👍2😱1
እስከ መቼ የድሮ ታሪክህን የድሮ ልማድህን ይዘህ ትኖራለህ?ዛሬ አንድ መፍትሄ ልስጥህ አዲስ ልማድ መገንባት፣ አዲስ ህይወትንስ መጀመር እንዲሁም ራስህንስ መለወጥ ትፈልጋለህ?💫 እንግዲያውስ ይሄንን መጽሀፍ ልጠቁምህ መጽሀፉ በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ እውቀት ባለው James clear የተጻፈ ግሩም መጽሀፍ ነው።
መጽሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም በሀገራችን ይገኛል
         💵ዋጋ:-600ብር+Free delivery

መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርስሎታለን።
በተጨማሪም በ ተለያዩ የክልል ከተሞች  እንልካለን‼️
11😱1
በዚህ ወር ብዙ አዳዲስ ህይወታችሁን የሚያቀሉ እቃዎችን እና ያባበዱ መጽሀፍትን ለማቅረብ አስበናል እና ምን ታስባላችሁ?

ደስ ይለናል 👍
በጉጉት እንጠብቃለን ❤️
35👍8🔥2
አብዛኛዎቹ ስለ ሀብት የሚያወሩ መጽሀፍት ዝም ብሎ መጽሀፍ ለመሸጥ ብቻ የተዘጋጁ እስከሚመስሉ ድረስ ሀሳባቸው የማይገባ ትክክለኛውን መንገድ የማያሳዩ ናቸው ዛሬ ግን አለማችን ላይ 32Million copy የተሸጠ በሀገራችን እንዲሁም በአለማችን ላይ ያሉ ታላላቅ ሰዎች የመሰከሩለት እጹብ ድንቅ መጽሀፍ ሲሆን መጽሀፉም ሀብታም አባት እና ድሀ አባት እያነጻጸረ የሀብትን መንገድ ፍንትው አርጎ ያሳያል።
 
መፅሀፉ በ አማረኛም በእንግሊዘኛም በDash Express ላይ ይገኛል
    💵ዋጋ:- 650ብር + Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ
  በ Telegram :- t.me/DashXpress ያናግሩን
7👍3
አስበው እስቲ መብራት ቢጠፋ :ግድቡ መስራቱን ቢያቆም የአንተ ስልክ ግን ሁሌም 100% ቢሆን?

በዛ ላይ ደግሞ ክፍለ ሀገር የምትኖሩ ከሆነ Field ለስራ የምትወጡ ከሆነ የስልካችሁ ባትሪ ቶሎ እየዘጋ አዛ የሚያረጋችሁ ከሆነ‼️

ለዚህ ሁሉ ችግር መፍትሄን ከፈለጉ አሁኑኑ ከ Dash Express ይሄንን T max power bank ይዘዙ ያሉበት ድረስ በነጻ እናመጣሎታለን።ከ 10,000Mah እስከ 60,000 Mah ድረስ እኛ ጋር ይገኛል።

💴ዋጋ:- 3200ብር + Free delivery (Calus power bank 10,000mAh)
4600ብር+ Free delivery( Calus power bank 31,500mAh)
5200ብር + Free delivery( T max 30,000mAh)

ይሄንን power bank ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን
7🔥6
ለስፖርተኞች ብቻ‼️‼️

ስፖርት በምትሰሩበት ሰዓት ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማችሁ የመስራት ፍላጎት ላላችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እንደ Airpod እና Earphone እንቅስቃሴ ስታደርጉ ከጆራችሁ ላይ እየወደቀ የማያስቸግራችሁ ቢወድቅ እንኳን እዛው አንገታችሁ ላይ የሚቀመጥ በ Blutooth የሚሰራ Uflex headset ይዘንላችሁ መጥተናል
   
   💴ዋጋ:- 850ብር + Fitness ebook +  Free delivery

በተጨማሪም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን
እቃውን ማዘዝ እና ስፖርት የምትሰሩበትን መንገድ መቀየር የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
8🔥3
አሁንም የ ኮሚፒዩተርህ ያ ያረጀ ባለ ገመድ Mouse Lag እያረገ አስቸግሮሀል? ምቾትስ አልሰጥ ብሎሀል?እና ለምን Blutooth Mouseን የመሰለ ፈጣን Response የሚሰጥ Mouse አቀያለ ለምን ጊዜህን ከ ገመድ ጋር እየተጓተትክ ታጠፋለህ?

አሁኑኑ ይሄንን ዘመነዊ Wireless Mouse ከ DashXpress ይዘዙ
💴ዋጋ:- 1000ብር + Free delivery

ይህንን Mouse ለማዘዝ ከፈለጉ በ t.me/DashXpress ይዘዙ(በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን‼️‼️)

ቻናላችን:- t.me/DashExpress
6👍3🔥1
አሁን ላይ የአብዛኞቻችን ችግር አዕምሯችንን እንዴት አርገን መጠቀም እንዳለብን እንዲሁም ነገሮችን በቀላሉ እና በፍጥነት መማር እንደሞንችል አለማወቃችን ነው‼️‼️
ለዚህም ነው Jim Kwik ይሄንን Limitless የሚል ምርጥ መፅሀፍ ያዘጋጀልን።Jim ከአንድም ሁለቴ አእምሮው ላይ እስከ ሁሉንም ነገሮች የመርሳት ችግር የሚያደርስ አደጋ አጋጥሞት ነበር ነገር ግን Jim ራሱን በተለያዩ መንገዶች በማሰልጠን አዕምሮውን ብቁ አድርጎ አሁን ላለበት ስኬት መብቃት ችሎ ለእኛም ለእኔ የሰራልኝን መንገድ እናንተም ተጠቀሙበት ብሎ ይሄንን መፅሀፍ እንካችሁ ብሏል።
ታዲያ የማንበቡን ድርሻ ለእናንተ ትቶታል‼️‼️

💴ዋጋ:-650ብር+Free delivery(መጽሀፉ በአማረኛም በእንግሊዘኛም እኛ ጋር ይገኛል)

መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ እናመጣለን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን‼️

ቻናላችን:- @DashExpress
8👍1🔥1
አስበው እስቲ መፅሀፍ እያነበብክ calm music/መንፈሳዊ ዜማ እየሰማህ ቡናህን ስትጠጣ‼️
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎


እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ በተለይ ደግሞ ወንዶች ከሆናችሁ የሚገርም ግርማሞገስ የሚሰጣችሁን ይሄንን JBL headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ በ 48ሰዓታት ውስጥ እናመጣሎታለን።እስከ 12 ሰዓታት  በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
      
💵ዋጋ:-1850+free delivery

በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን‼️‼️
ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።
🔥61
Airpods Pro
#ProductReview
አዲስ አበባ ውስጥ አልፎም በኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኞቻችን ለጂም፣ለ fashion እንዲሁም የሙዚቃ ጥማችንን ለማርካት የምንጠቀመው Airpods pro ከሌሎቹ የ highcopy Airpods ምን የተሻለ ያደርገዋል🤔
🎯highcopy አይደለም its 1st copy
🎯ከሌሎቹ highcopy airpods የተሻለ የድምፅ ጥራት እንዲሁም Noise clean የማድረግ ብቃት አለው
🎯ባትሪው Active ሆኖ ለብዙ ሰዓታት መቆየት ይችላል
🎯ከ iPhone እንዲሁም Samsung ስልኮች ጋር በቀላሉ መገናኘት መቻሉ
🎯Made in USA(it says Designed by apple in California)🇺🇸
     
       ዋጋ:-1500ብር+Free delivery (በተጨማሪም በክልል ከተሞች በነጻ እንልካለን)

ይሄንን Airpod pro ለማግኘት አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
👍42
ለ ዓላማ የሚከፈል መስዋዕትነት በግልፅ የሚታይበት መፅሀፍ "ዘ አልኬሚስት!!!
ዓለማችን ላይ በብዙ አንባብያን ዘንድ ከተወደዱ መፅሀፍት ዘንድ በቀዳሚነት ከሚጠሩት መካከል የሆነውን ፣ለ ህልም ለ ዓላማ የሚከፈል መስዋዕትነትን  በ ሚስብ ታሪክ የሚያሳየውን ዘ አልኬሚስት መፅሀፍ ይዘንላችሁ መተናል።

መፅሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም Dash Express ላይ አለ ዛሬውኑ ይዘዙን

    💵ዋጋ:- 600ብር + free delivery
በተጨማሪም በሁሉም የክልል ከተሞች እንልካለን
መፅሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
👍42
የእናት ሽሮ ላማራችሁ ወንደላጤዎች እንዲሁም ጊዜ ለሌላችሁ ሴቶች በሙሉ በእናት የተዘጋጀ ምርጥ ሽሮ ይዘንላችሁ መጥተናል!

በውስጡ ኮረሪማ ነጭሽንኩርት ነጭአዝሙድ እንዲሁም በሶቢላ የተጨመረበት ምርጥ ሽሮ በተለመደ ዋጋ ከ 2ኪሎ በላይ ለሚገዙ ከ Free delivery ጋር

💴ዋጋ:-400ብር(አንድ ኪሎ)+2ክኖር+Free delivery

የተለያዩ የባልትና ግብዓቶችን ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በ48 ሰዓታት ውስጥ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
👍42
48ቱ የሀይል ህጎች(The 48 laws of power by Robert Greene)
ዓለማችን ላይ ካሉ በብዛት ከተነበቡ ተፅዕኖ ፈጣሪ መፅሀፍቶች መካከል አንዱ ነው ከትራምፕ እስከ ፑቲን እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉ የኀያልነት ህጎችን ሲተገብሩ ታይተዋል።አንተም ኀያል፣ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሁም በየትኛውም የህይወት ክፍል ላይ ስኬታማ መሆን ከፈለክ ይሄ መፅሀፍ ለአንተ ነው።
  💷ዋጋ:- (በአማረኛ)650ብር +1 eBook +Free delivery
  💵ዋጋ:-(በ እንግሊዘኛ)750ብር+1ebook+Free delivery
መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።


#BOOK_FOR_SELL
🔥43
አስበው እስቲ መፅሀፍ እያነበብክ calm music/መንፈሳዊ ዜማ እየሰማህ ቡናህን ስትጠጣ‼️
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎

እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ አሁኑኑ ከ Dash Express P9 headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን።እስከ 30ሰዓታት  በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
      
💵ዋጋ:-1500+free delivery(በክልል ከተሞችም በነፃ እንልካለን‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️)

ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።
🔥54
አሳክተነዋል አዎ አሳክተነዋል‼️

በአጭር ጊዜ ውስጥ ባሳየነው ታማኝነት እና የአገልግሎት ቅልጥፍና 2000 Subscriber ሞልተናል እናንተንም ለማመስገን ያክል ለሶስት ቀናት የሚቆይ ተደርጎ የማያውቅ ታላቅ ቅናሽ ልናደርግ አስበናል እና የትኛው እቃ ላይ ቅናሽ ይደረግ?
we need 10 comments to decide!
🔥521
ቅድሚያ ለ ጤና‼️
ስራህ ወይም ትምህርትህ አብዛኛውን ጊዜህን ከ laptop ጋር እንድታሳልፍ ሊያስገድድህ ይችላል ታዲያ በዚህ ጊዜ የጀርባ አጥንትህ ላይ ጫና ይበዛል ይሄም ለወገብ ህመም እና መጉበጥ ይዳርጋል
ለዚህም ነው Dash Xpress ይሄንን ረጅም ጊዜህን በቅልጥፍና እና ያለምንም ህመም ስራህን እንድትሰራ የሚያግዝህን Laptop Stand ይዞ የመጣው

💴ዋጋ:-2000ብር+free delivery In adiss

ይሄንን Laptop Stand መግዛት እና ስራዎን በ ቅልጥፍና ያለምንም ችግር መስራት ከፈለጉ አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በ 48ሰዓታት ውስጥ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን
በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን‼️‼️
👍41
ምን ሆኛለሁ?🤔
ለምንድን ነው በግንኙነት፣በህይወት፣በትዳር ውስጥ ማድረግ የማንፈልገውን የምናደርገው?
ለምንስ ነው መኖር የማንፈልገው ህይወት ውስጥ ያለነው?
ይህ የአንተ/የአንቺ ታሪክ ነው)
መፅሀፉ ለረጅም ጊዜ በስነ ልቦና ትምህርቶቿ በምናቃት ትግስት ዋልተንጉስ እና ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ የተዘጋጀ ሲሆን
      
💰ዋጋ:- 650ብር + free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን
👍52🔥1🙏1
ቢዝነስህን ስኬታማ ለማድረግ የግዴታ ዩኒቨርሲቲ ሄደህ ቢዝነስ ማጥናት አይጠበቅብህም ይሄ መፅሀፍ ብቻውን የ 4 ዓመት የቢዝነስ ኮርስ በለው‼️‼️
አብዛኞቻችን የተለያዩ ቢዝነሶችን መስራት እየቻልን አቅሙ እያለን ነገር ግን ዋናው ያለንን እውቀት እንዴት ወደ ገንዘብ መቀየር እንድንችል የሚያደርገው የቢዝነስ አሰራር እውቀት የለንም!!!ለዚህም ነው ይሄ መፅሀፍ የሚጠቅመን የትም ሳንሄድ ቢዝነስን በአንድ መፅሀፍ ቅልብጭ አርገን እንድንረዳ እና ወደ ተግባር እንድንገባ ያስችለናል።
መፅሀፉ ብዙ ቢዝነሶችን ስኬታማ በማድረግ ልምድ ባለው በሚሊየነሩ ጆሽ ካፍማን የተፃፈ ሲሆን በውስጡ Value Creation,Marketing,Sales,Operation,Finance,Systems and leadership ላይ ዋና ትኩረቱን ያደርጋል።

      💴ዋጋ:-670ብር + Free delivery

🎯መፅሀፉ በአማረኛም በእንግሊዘኛም በ DashXpress ላይ ይገኛል‼️መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ በነጻ በ 24 ሰዓት ውስጥ እናደርሳለን።
በተጨማሪም በክፍለ ሀገራት እንልካለን‼️
3👍1👏1
እስከ መቼ የድሮ ታሪክህን የድሮ ልማድህን ይዘህ ትኖራለህ?ዛሬ አንድ መፍትሄ ልስጥህ አዲስ ልማድ መገንባት፣ አዲስ ህይወትንስ መጀመር እንዲሁም ራስህንስ መለወጥ ትፈልጋለህ?💫 እንግዲያውስ ይሄንን መጽሀፍ ልጠቁምህ መጽሀፉ በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ እውቀት ባለው James clear የተጻፈ ግሩም መጽሀፍ ነው።
መጽሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም በሀገራችን ይገኛል
       
  💵ዋጋ:-600ብር+Free delivery

መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርስሎታለን።
በተጨማሪም በ ተለያዩ የክልል ከተሞች  እንልካለን‼️
4🔥2👏1