Dash Xpress
2.34K subscribers
125 photos
1 video
90 links
Dash Xpress
Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel
Download Telegram
Dash Xpress
Limitless(ገደብ የለሽ ሁን) #ProductReview አሁን ላይ የአብዛኞቻችን ችግር አዕምሯችንን እንዴት አርገን መጠቀም እንዳለብን እንዲሁም ነገሮችን በቀላሉ እና በፍጥነት መማር እንደሞንችል አለማወቃችን ነው‼️‼️ ለዚህም ነው Jim Kwik ይሄንን Limitless የሚል ምርጥ መፅሀፍ ያዘጋጀልን።Jim ከአንድም ሁለቴ አእምሮው ላይ እስከ ሁሉንም ነገሮች የመርሳት ችግር የሚያደርስ አደጋ አጋጥሞት…
Limitless(ገደብ የለሽ ሁን) በ Jim Kwik
አንድን ነገር በቶሎ እንዴት መማር እንችላለን አእምሯችንን እንዴት ማሰራት እንዳለብን የሚያሳይ ድንቅ መፅሀፍ።

💵ዋጋ:- 550ብር + Free delivery with in Adiss abeba

መፅሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
እንዲሁም በየትኛውም የክልል ከተሞች እንልካለን

@DashExpress
👌75👍1🙈1
🎯በአጭር ጊዜ በብዙዎች ዘንድ ታማኝነትን ያገኘውን DashXpressን ምርጫዎት ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን‼️🙏

ማንኛውንም አይነት መፅሀፍት እና እቃዎች ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን‼️

@DashExpress
11👍2🙏1
ቢዝነስህን ስኬታማ ለማድረግ የግዴታ ዩኒቨርሲቲ ሄደህ ቢዝነስ ማጥናት አይጠበቅብህም ይሄ መፅሀፍ ብቻውን የ 4 ዓመት የቢዝነስ ኮርስ በለው‼️‼️
አብዛኞቻችን የተለያዩ ቢዝነሶችን መስራት እየቻልን አቅሙ እያለን ነገር ግን ዋናው ያለንን እውቀት እንዴት ወደ ገንዘብ መቀየር እንድንችል የሚያደርገው የቢዝነስ አሰራር እውቀት የለንም!!!ለዚህም ነው ይሄ መፅሀፍ የሚጠቅመን የትም ሳንሄድ ቢዝነስን በአንድ መፅሀፍ ቅልብጭ አርገን እንድንረዳ እና ወደ ተግባር እንድንገባ ያስችለናል።
መፅሀፉ ብዙ ቢዝነሶችን ስኬታማ በማድረግ ልምድ ባለው በሚሊየነሩ ጆሽ ካፍማን የተፃፈ ሲሆን በውስጡ Value Creation,Marketing,Sales,Operation,Finance,Systems and leadership ላይ ዋና ትኩረቱን ያደርጋል።

💴ዋጋ:-670ብር + Free delivery

🎯መፅሀፉ በአማረኛም በእንግሊዘኛም በ DashXpress ላይ ይገኛል‼️
ቻናላችን @DashExpress
12👌2👍1
እንኳን ለ2018 ዓ/ም የመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ

መልካም በዓል
👍84🙏2
Selfie Stick
አሁን ዘመኑ የ ሶሻል ሚዲያ ነው እና እናንተም ለተለያዩ አገልግሎቶች የምትጠቀሙበት እንደ Tripod ሁላ የምትጠቀሙበት ምርጥ Selfie Stick አቅርበንላችኋል።
💵ዋጋ:- 1650ብር+Free delivery
ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress አናግሩን።በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን‼️
10
አስበው እስቲ መፅሀፍ እያነበብክ calm music/መንፈሳዊ ዜማ እየሰማህ ቡናህን ስትጠጣ‼️
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎

እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ አሁኑኑ ከ Dash Express P9 headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን።እስከ 30ሰዓታት  በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
      
💵ዋጋ:-1500+free delivery(በክልል ከተሞችም እንልካለን‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️)

ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።
👍62🙏2😢1👀1
😱ስለዚህ መፅሀፍ የማታውቋቸው ሁለት አስገራሚ ነገሮች😱😱‼️‼️‼️‼️‼️

🎯የዚህ መፅሀፍ ፀሀፊ የሆነው ናፖሊዮን ሂል ይሄንን መፅሀፍ ለመፃፍ እነ Henry Ford እና Thomas Edison ጨምሮ ከ 500 በላይ ሀብታም እና ስኬታማ ሰዎችን interview አርጓል‼️
🎯ይሄ መፅሀፍ ዓለም ላይ ባሉ ታላላቅ ስኬታማ ሰዎች ዘንድ በጣም ተወዳጅ መፅሀፍ ከመሆኑም በተጨማሪ በዓለማችን ላይ ከ 100ሚሊዮን ኮፒ በላይ ተሽጧል‼️

አስደሳቹ ነገር መፅሀፉ በአማረኛም በ እንግሊዘኛም እኛ ጋር ይገኛል

💵ዋጋ:-600ብር+Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት ከፈለጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
👍131
🎯•ርዕስ :-የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቁጥር 5
🎯•ዘውግ:-ታሪክ

💵ዋጋ:-750ብር+ Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
9👍1
ዓለማችን ላይ ብዙ አይነት አዳዲስ አስተሳሰቦች እየተፈጠሩ ይገኛሉ ከእነርሱም መካከል አብዛኞቻችን የምናውቀው እና በብዙ መፅሀፍት ላይ የምናገኘው Law of attraction(የ ስሕበት ህግ) የሚለውን ሀሳብ ከሀይማኖት አንፃር የሚገመግመው እና ከዚህ አስተሳሰብ ጀርባ ያለውን ሚስጥር ፍንትው አርጎ የሚያሳየው የመምህር ዘበነ ለማ መፅሀፍ በ Dash Xpress ላይ ይገኛል።
💴ዋጋ:- 650ብር+ Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
10👍4🥰2🔥1
ለስፖርተኞች ብቻ‼️‼️

ስፖርት በምትሰሩበት ሰዓት ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማችሁ የመስራት ፍላጎት ላላችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እንደ Airpod እና Earphone እንቅስቃሴ ስታደርጉ ከጆራችሁ ላይ እየወደቀ የማያስቸግራችሁ ቢወድቅ እንኳን እዛው አንገታችሁ ላይ የሚቀመጥ በ Blutooth የሚሰራ Uflex headset ይዘንላችሁ መጥተናል
   
   💴ዋጋ:- 850ብር + Fitness ebook +  Free delivery

በተጨማሪም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን
እቃውን ማዘዝ እና ስፖርት የምትሰሩበትን መንገድ መቀየር የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
12👍2😱1
እስከ መቼ የድሮ ታሪክህን የድሮ ልማድህን ይዘህ ትኖራለህ?ዛሬ አንድ መፍትሄ ልስጥህ አዲስ ልማድ መገንባት፣ አዲስ ህይወትንስ መጀመር እንዲሁም ራስህንስ መለወጥ ትፈልጋለህ?💫 እንግዲያውስ ይሄንን መጽሀፍ ልጠቁምህ መጽሀፉ በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ እውቀት ባለው James clear የተጻፈ ግሩም መጽሀፍ ነው።
መጽሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም በሀገራችን ይገኛል
         💵ዋጋ:-600ብር+Free delivery

መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርስሎታለን።
በተጨማሪም በ ተለያዩ የክልል ከተሞች  እንልካለን‼️
11😱1
በዚህ ወር ብዙ አዳዲስ ህይወታችሁን የሚያቀሉ እቃዎችን እና ያባበዱ መጽሀፍትን ለማቅረብ አስበናል እና ምን ታስባላችሁ?

ደስ ይለናል 👍
በጉጉት እንጠብቃለን ❤️
35👍8🔥2
አብዛኛዎቹ ስለ ሀብት የሚያወሩ መጽሀፍት ዝም ብሎ መጽሀፍ ለመሸጥ ብቻ የተዘጋጁ እስከሚመስሉ ድረስ ሀሳባቸው የማይገባ ትክክለኛውን መንገድ የማያሳዩ ናቸው ዛሬ ግን አለማችን ላይ 32Million copy የተሸጠ በሀገራችን እንዲሁም በአለማችን ላይ ያሉ ታላላቅ ሰዎች የመሰከሩለት እጹብ ድንቅ መጽሀፍ ሲሆን መጽሀፉም ሀብታም አባት እና ድሀ አባት እያነጻጸረ የሀብትን መንገድ ፍንትው አርጎ ያሳያል።
 
መፅሀፉ በ አማረኛም በእንግሊዘኛም በDash Express ላይ ይገኛል
    💵ዋጋ:- 650ብር + Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ
  በ Telegram :- t.me/DashXpress ያናግሩን
7👍3