Dash Xpress
2.34K subscribers
125 photos
1 video
90 links
Dash Xpress
Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel
Download Telegram
ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ!እንዲሉ

በ ህይወትህ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት እየተሰማህ ከሆነ ይሄ መፅሀፍ በእጅጉ ያግዝሀል!!ይህ ሰው እንዴት በጣም ከሚያስጠላ ህይወት ወደ ስኬታማነት እንደ ተለወጠ ያሳይሀል።መፅሀፉ በአማረኛ "አይበገሬው" ተብሎ ተተርጉሟል።

መፅሀፉን በአማረኛም በእንግሊዘኛም ከDash Express ላይ ማዘዝ ይችላሉ።
💵ዋጋ:-650ብር+free delivery

መፅሀፉን ለማግኘት እንዲሁም ስለመፅሀፉ ለመጠየቅ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።

@DashExpress
52🔥2
መጪው መስከረም እንደመሆኑ ይሄንን ምርጥ Adidas Campus 00s ጫማ ከታላቅ ቅናሽ ጋር አቅርበንላችኋል‼️‼️
Size:- any size
Brand:- Adidas campus 00s
Quality :- Original
💵ዋጋ:- 3200ብር(4000ብር)+free delivery

ጫማውን መግዛት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ይዘዙን በአንድ ቀን ውስጥ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናመጣላችኋለን።

@dashExpress
👍73🔥1
3
100 የቢዝነስ ህጎችን የያዘው መፅሀፍ😳‼️‼️
እስካሁን ድረስ ቢዝነስ መመስረት እንዲሁም ማስተዳደር ከብዶሀል??
እንግዲያውስ አይዞህ  ከ 1000 በላይ ቢዝነሶችን ስኬታማ እንዲሆኑ ማድረግ የቻለው Brian Tracy ይሄንን መጽሀፍ ይዞልን የመጣ ሲሆን ይሄ መጽሀፍ :- ከ ግብ እና እቅድ አወጣጥ፣የገንዘብ አስተዳደር፣የአመራር ክህሎት ጀምሮ እስከ ሽያጭ strategy ድረስ የሚያሳይ ድንቅ መጽሀፍ ነው።

መፅሀፉ በ አማረኛ እኛ ጋር ይገኛል።

💵ዋጋ:-650ብር + Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት እንዲሁም ስለ መፅሀፉ ማወቅ የምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ t.me/DashXpress ያናግሩን።

በተጨማሪም ሌሎች መፅሀፍቶችን እና ኤሌክትሮኒክሶችን ከ free delivery ጋር ማግኘት ከፈለጋችሁ ቻናላችንን t.me/DashExpress ይቀላቀሉ።
👍95🔥1
አብዛኛዎቹ ስለ ሀብት የሚያወሩ መጽሀፍት ዝም ብሎ መጽሀፍ ለመሸጥ ብቻ የተዘጋጁ እስከሚመስሉ ድረስ ሀሳባቸው የማይገባ ትክክለኛውን መንገድ የማያሳዩ ናቸው ዛሬ ግን አለማችን ላይ 32Million copy የተሸጠ በሀገራችን እንዲሁም በአለማችን ላይ ያሉ ታላላቅ ሰዎች የመሰከሩለት እጹብ ድንቅ መጽሀፍ ሲሆን መጽሀፉም ሀብታም አባት እና ድሀ አባት እያነጻጸረ የሀብትን መንገድ ፍንትው አርጎ ያሳያል።

መፅሀፉ በ አማረኛም በእንግሊዘኛም በDash Express ላይ ይገኛል
💵ዋጋ:- 650ብር + Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ
በ Telegram :- t.me/DashXpress ያናግሩን
👍73👌1
ሰው ስኬት ስኬት ይላል  ግራ ገብቶሀል ፣አንተም ስኬታማ መሆን ትፈልጋለህ ከየት መጀመር እንዳለብህስ ጠፍቶብሀል?
ታድያ አንተስ የስኬትህን ጅማሮ በምን ለማድረግ አስበሀል?ቀንህንስ እንዴት productive ቀን ለማድረግ አስበሀል? አስበው እስቲ የ እነዚህን ሁሉ በውስጥህ የሚመላለሱ ጥያቄዎች መልስ በ አንድ መጽሀፍ
ውስጥ ብታገኘው? አግኝተኸዋል‼️እዚህ መጽሀፍ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጉህ አብዛኛውን ነገሮች ይገኛሉ።

መፅሀፉ በ እንግሊዘኛ ብቻ በ Dash Express ላይ ይገኛል መፅሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን
💵ዋጋ:- 700ብር+ Free delivery
6🔥1
Headphone ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።

በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን
👍531
በሰዎች ዘንድ እንድንወደድ ከሚያረጉን ነገሮች አንዱ እና ዋነኛው ሽቶ ነው‼️

ለዛም ነው Dash Xpress ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከተፈጥሯዋ ጠረን የተሰራውን ለሁለቱም ፆታ የሚሆን KAMRAH ታዋቂ እና ተወዳጅ ሽቶ ለገበያ ከ free delivery ጋር ያቀረበላችሁ።

💵ዋጋ 3500ብር + በተጨማሪም
በየትኛውም የክልል ከተሞችም እንዲሁም አዲስ አበባ በነፃ እናደርሳለን።

ይሄንን ማራኪ ሽቶ ለማግኘት ከፈለጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።

@DashExpress
5🙏1
ለ ህልም የሚከፈል መስዋዕትነት በግልፅ የሚታይበት መፅሀፍ "ዘ አልኬሚስት!!!
ዓለማችን ላይ በብዙ አንባብያን ዘንድ ከተወደዱ መፅሀፍት ዘንድ በቀዳሚነት ከሚጠሩት መካከል የሆነውን ፣ለ ህልም ለ ዓላማ የሚከፈል መስዋዕትነትን በ ሚስብ ታሪክ የሚያሳየውን ዘ አልኬሚስት መፅሀፍ ይዘንላችሁ መተናል።

መፅሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም Dash Express ላይ አለ ዛሬውኑ ይዘዙን

💵ዋጋ:- 600ብር + free delivery
በተጨማሪም በሁሉም የክልል ከተሞች እንልካለን
መፅሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
93
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር ቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

DashXpress| Your honest Eccomerce Telegram channel
@dashExpress
10🙏3🕊1
አንድ ጥቁር headset ብቻ ቀርቷል የቀደመ ይውሰደው
ዋጋ:- 1400ብር(እስከ ዛሬ ማታ የሚቆይ ቅናሽ)+ free delivery

መግዛት የምትፈልጉ በ t.me/dashXpress ያናግሩን
7👍2👌1
🌼በአዲሱ አመት አዲስ ቢዝነስ መጀመር እንዲሁም የነበረውን ማሻሻል ከፈለክ ይሄ መፅሀፍ ለአንተ ነው‼️

ዋጋ:- 550ብር+ free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ አማረኛ እኛ ጋር ይገኛል በ t.me/dashXpress ያናግሩን።በየትኛውም የክልል ከተሞች እንልካለን

Dash Express|Your honest Eccomerce Telegram channel
6👍3🥰1👌1
🌼ለአዲሱ አመት Giveaway ብናዘጋጅ ምን ታስባላችሁ??

👍ደስ ይለናል

እና የትኛውን መፅሀፍ ወይም እቃ በቅናሽ ብናቀርብላችሁ ደስ ይላችኋል?

Comment⬇️
👍204
😱ለአዲስ አመት እናንተ በመረጣችሁት መፅሀፍ ወይም እቃ ላይ ከፍተኛ ቅናሽ ልናደርግ ነው‼️‼️

የትኛው መፅሀፍ ወይም እቃ ላይ ቅናሽ ቢደረግ ይመቻችኋል
Comment ላይ አሳውቁን ደንበኛ ክቡር ነው ያላችሁንን እናደርጋለን😊
👍42
🌼መልካም አዲስ ዓመት!
ዓመቱ ያሰብነውን የምናሳካበት፣ ራሳችንን የምናሻሽልበት፣ ወደ ፈጣሪያችን የምንቀርብበት ዓመት ያድርግልን‼️
DashXpress Fast|Trusted|Affordable Eccomerce Channel

Thanks to our Customers‼️
@DashExpress
👍94🥰1
Limitless(ገደብ የለሽ ሁን)
#ProductReview
አሁን ላይ የአብዛኞቻችን ችግር አዕምሯችንን እንዴት አርገን መጠቀም እንዳለብን እንዲሁም ነገሮችን በቀላሉ እና በፍጥነት መማር እንደሞንችል አለማወቃችን ነው‼️‼️
ለዚህም ነው Jim Kwik ይሄንን Limitless የሚል ምርጥ መፅሀፍ ያዘጋጀልን።Jim ከአንድም ሁለቴ አእምሮው ላይ እስከ ሁሉንም ነገሮች የመርሳት ችግር የሚያደርስ አደጋ አጋጥሞት ነበር ነገር ግን Jim ራሱን በተለያዩ መንገዶች በማሰልጠን አዕምሮውን ብቁ አድርጎ አሁን ላለበት ስኬት መብቃት ችሎ ለእኛም ለእኔ የሰራልኝን መንገድ እናንተም ተጠቀሙበት ብሎ ይሄንን መፅሀፍ እንካችሁ ብሏል።
ታዲያ የማንበቡን ድርሻ ለእናንተ ትቶታል‼️‼️

ቻናላችን:- @DashExpress
13👍6😱1
Airpod Pro
Made in USA🇺🇸
Best battery life
White and black Color available
💵ዋጋ:- 1800ብር+ Free delivery
በተለያዩ የክልል ከተሞች በነፃ እንልካለን

AIRPOD pro ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን
👍64🔥1
Dash Xpress
Limitless(ገደብ የለሽ ሁን) #ProductReview አሁን ላይ የአብዛኞቻችን ችግር አዕምሯችንን እንዴት አርገን መጠቀም እንዳለብን እንዲሁም ነገሮችን በቀላሉ እና በፍጥነት መማር እንደሞንችል አለማወቃችን ነው‼️‼️ ለዚህም ነው Jim Kwik ይሄንን Limitless የሚል ምርጥ መፅሀፍ ያዘጋጀልን።Jim ከአንድም ሁለቴ አእምሮው ላይ እስከ ሁሉንም ነገሮች የመርሳት ችግር የሚያደርስ አደጋ አጋጥሞት…
Limitless(ገደብ የለሽ ሁን) በ Jim Kwik
አንድን ነገር በቶሎ እንዴት መማር እንችላለን አእምሯችንን እንዴት ማሰራት እንዳለብን የሚያሳይ ድንቅ መፅሀፍ።

💵ዋጋ:- 550ብር + Free delivery with in Adiss abeba

መፅሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
እንዲሁም በየትኛውም የክልል ከተሞች እንልካለን

@DashExpress
👌75👍1🙈1
🎯በአጭር ጊዜ በብዙዎች ዘንድ ታማኝነትን ያገኘውን DashXpressን ምርጫዎት ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን‼️🙏

ማንኛውንም አይነት መፅሀፍት እና እቃዎች ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን‼️

@DashExpress
11👍2🙏1