እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የ ልደት በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
👍11❤1
በአዲሱ የ Eccomerce ቻናላችን የተለያዩ ነገሮችን ለ እናንተ የምናቀርብላችሁ ሲሆን ለማስጀመሪያም ያክል...
1.የ harcopy መፅሀፍት
2.እስከዛሬ እያዘጋጀን የነበርናቸው አይነት ጠቃሚ እና ችግር ፈቺ ebooks
3.የተለያዩ Electronics(air pod , headset,mobile accessories and etc...)
በተጨማሪም ከ ትንሽ ጊዜያት በኋላ እናንተ የራሳችሁን እቃዎች እንድትሸጡ የምናመቻችላችሁ ይሆናል
ከተስማማችሁ 👍
ቴሌግራም ቻናላችን:- t.me/DashExpress

👍18❤3🆒1
በነገው ዕለት Dash Xpress ስራ ይጀምራል!!!!
Dash Xpress ከሌሎቹ በምን ይለያል??
•ታማኝነት :- ከዚህ በፊት በሰራነው ስራ እንደምታውቁን ከ 250+ ebooks ለእናንተ ለ ውድ ደንበኞቻችን አቅርበናል አሁንም ቢሆን በዚሁ ታማኝነታችን የምንቀጥልበት ይሆናል።
•Free delivery
•ቅድመ ክፍያ 50% ብቻ ነው የምንቀበለው(ይሄም እቃው deliver ከሚደረግበት ቀን በፊት የከፈሉትን ቅድመ ክፍያ እንዲመለስሎት ከፈለጉ በማንኛውም ቀን የምንመልስ ይሆናል)
•በተጨማሪም በአንድ እቃ አንወሰንም የተለያዩ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን በ ተመጣጣኝ ዋጋ ለ ገበያ የምናቀርብ ይሆናል።
ከተመቻቹ 👍
አስተያየት እና ቢሻሻል የምትሉት ነገር ካለ Comment...
@DashExpress

👍9❤4🤝1
48ቱ የሀይል ህጎች(The 48 laws of power by Robert Greene)
ዓለማችን ላይ ካሉ በብዛት ከተነበቡ ተፅዕኖ ፈጣሪ መፅሀፍቶች መካከል አንዱ ነው ከትራምፕ እስከ ፑቲን እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉ የኀያልነት ህጎችን ሲተገብሩ ታይተዋል።አንተም ኀያል፣ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሁም በየትኛውም የህይወት ክፍል ላይ ስኬታማ መሆን ከፈለክ ይሄ መፅሀፍ ለአንተ ነው።
💷ዋጋ:- (በአማረኛ)550ብር +1 eBook +Free delivery
💵ዋጋ:-(በ እንግሊዘኛ)750ብር+1ebook+Free delivery
መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
ቻናላችን:- @DashExpress
#BOOK_FOR_SELL

❤5👏1
ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ገንዘብ ከማግኘቱ በላይ አያያዙ ትልቅ ጥበብን ይጠይቃል በእኛ ሀገር ደግሞ አብዛኞቻችሁ እንደምታቁት ገንዘብን በዘመናዊ እና በ ታቀደ መልኩ ስለመጠቀም የምናቀው እንዲሁም ያዳበርነው ልማድ የለንም።
ታዲያ አንተ ወይም አንቺ እንዴት ገንዘብን መያዝ እንዳለባችሁ መማር እና ማወቅ ትፈልጋላችሁ?እንግዲያውስ ይሄንን መፅሀፍ እንድታነቡት እንጠቁማችኋለን መፅሀፉ በ እዉቁ የ ፋይናንስ ባለሙያ Morgan Housel የተዘጋጀ ሲሆን ባጠቃላይ የተለያዩ ታሪኮችን በማንሳት እንዴት ገንዘብን መቆጠብ እና invest ማድረግ እንዳለብን ያሳያል በተጨማሪም መፅሀፉ በ አማረኛም በ English አለ።
💷ዋጋ:- 550ብር+1 best eBook+free delivery
መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
Telegram channel :-t.me/DashExpress
#BOOk_FOR_SELL

❤7💯2🏆1
ምን ሆኛለሁ?
ለምንድን ነው በግንኙነት፣በህይወት፣በትዳር ውስጥ ማድረግ የማንፈልገውን የምናደርገው?
ለምንስ ነው መኖር የማንፈልገው ህይወት ውስጥ ያለነው?
ይህ የአንተ/የአንቺ ታሪክ ነው)
መፅሀፉ ለረጅም ጊዜ በስነ ልቦና ትምህርቶቿ በምናቃት ትግስት ዋልተንጉስ እና ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ የተዘጋጀ ሲሆን
💰ዋጋ:- 650ብር + 1 best eBook + free delivery
መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
ልሎች መፅሀፍቶችን እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ከ Free delivery ጋር ለማግኘት Telegram channel:- t.me/DashExpress

⚡4👍2
Start with why by Simon Sinek(ለምን ብለህ ጀምር)
ዓለማችን ላይ ያሉ ትልልቅ ቢዝነስ መሪዎች እንዴት ነው በንግግር ብቻ ሰዎች ምርቶቻቸዎን እንዲገዙ የሚያደርጉት?
የ ፖለቲካ መሪዎችስ ቢሆን እንዴት ነው ሰዎች እንዲመርጧቸው የሚያረጉት?
ብቻ ማንኛውም ቦታ ላይ ሰዎችን የማሳመን ጥበብ እንዳኖርህ፣ ቢዝነስህን ማሳደግ ከፈለክ ይሄ መፅሀፍ ለአንተ ነው!! ፀሀፊው Simon Sinek እንደ እነ አፕል፣ኮካ ኮላ እንዲሁም ማይክሮሶፍት ያሉ ትልልቅ ካምፖኒዎች እንዴት ስኬታማ እንደሆኑ ያሳይሀል።
ዋጋ:-650 + Free delivery + 1 best eBook
መፅሀፉን ማግኘት ከፈለጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
Telegram Channel:- t.me/DashExpress

❤7⚡1
Atomic Habits
እስከ መቼ የድሮ ታሪክህን የድሮ ልማድህን ይዘህ ትኖራለህ?ዛሬ አንድ መፍትሄ ልስጥህ አዲስ ልማድ መገንባት፣ አዲስ ህይወትንስ መጀመር እንዲሁም ራስህንስ መለወጥ ትፈልጋለህ?💫 እንግዲያውስ ይሄንን መጽሀፍ ልጠቁምህ መጽሀፉ በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ እውቀት ባለው James clear የተጻፈ ግሩም መጽሀፍ ነው።
መጽሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም በሀገራችን ይገኛል
💵ዋጋ:-600ብር+1 Fitness ebook+Free delivery
መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርስሎታለን።
የተለያዩ Hardcover መፅሀፍቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ free delivery ጋር ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/DashExpress
#book_For_sell

❤10⚡3💯1
Business እየጀመርክ አልሳካ ብሎሀል እንዴት መጀመር እንዳለብህስ ጠፍቶብሀል?እንግዲያውስ ይሄንን መጽሀፍ እጠቁምሀለው የመጽሀፉ ርዕስ Zero to one ይላል ጸሀፊውም peter thiel ይባላል ሁላችንም የ ምናቀው PayPal መስራች ነበር እና ደግሞ የ LinkedInም ባለድርሻ ነው በዛ ላይ አጠቃላይ ሀብቱ ከ 14billon ዶላር በላይ ነው እና አንተስ የዚህ ሰውዬ ሀሳብ የታጨቀበት ይህ መጽሀፍ የ እኔን የ ቢዝነስ ችግር አይፈታልኝም ብለህ ታስባለህ?አንብበው ይጠቅምሀል!!!
አሁን ላይ እነ Elon muskን ጨምሮ በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ ትልልቅ ባለሀብቶች የመሰከሩለት ድንቅ የቢዝነስ መፅሀፍ ነው።
መፅሀፉ በሀገራችን በአማረኛም በ እንግሊዘኛም ይገኛል።
💵ዋጋ:-550ብር + 1ebook +Free delivery
መፅሀፉን በ hardcopy ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
በተጨማሪም ሌሎች መፅሀፍትን ለማግኘት t.me/DashExpress ቻናላችንን ይቀላለቀሉ።

❤8👏1
አስበው እስቲ መፅሀፍ እያነበብክ calm music/መንፈሳዊ ዜማ እየሰማህ ቡናህን ስትጠጣ‼️
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎
እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ አሁኑኑ ከ Dash Express P9 headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን።እስከ 30ሰዓታት በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
💵ዋጋ:-1499ብር(2000ብር)+free delivery
ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
በተጨማሪም መፅሀፍትን ጨምሮ የተለያዩ እቃዎችን ከ free delivery ጋር ለማግኘት t.me/DashExpress ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎
እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ አሁኑኑ ከ Dash Express P9 headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን።እስከ 30ሰዓታት በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
💵ዋጋ:-1499ብር(
ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
በተጨማሪም መፅሀፍትን ጨምሮ የተለያዩ እቃዎችን ከ free delivery ጋር ለማግኘት t.me/DashExpress ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
🔥5❤2⚡1
ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ!እንዲሉ
በ ህይወትህ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት እየተሰማህ ከሆነ ይሄ መፅሀፍ በእጅጉ ያግዝሀል!!ይህ ሰው እንዴት በጣም ከሚያስጠላ ህይወት ወደ ስኬታማነት እንደ ተለወጠ ያሳይሀል።መፅሀፉ በአማረኛ "አይበገሬው" ተብሎ ተተርጉሟል።
መፅሀፉን በአማረኛም በእንግሊዘኛም ከDash Express ላይ ማዘዝ ይችላሉ።
💵ዋጋ:-650ብር+free delivery
መፅሀፉን ለማግኘት እንዲሁም ስለመፅሀፉ ለመጠየቅ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።

⚡5❤2🔥2
መጪው መስከረም እንደመሆኑ ይሄንን ምርጥ Adidas Campus 00s ጫማ ከታላቅ ቅናሽ ጋር አቅርበንላችኋል‼️‼️
Size:- any size
Brand:- Adidas campus 00s
Quality :- Original
💵ዋጋ:- 3200ብር(4000ብር)+free delivery
ጫማውን መግዛት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ይዘዙን በአንድ ቀን ውስጥ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናመጣላችኋለን።
@dashExpress
Size:- any size
Brand:- Adidas campus 00s
Quality :- Original
💵ዋጋ:- 3200ብር(
ጫማውን መግዛት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ይዘዙን በአንድ ቀን ውስጥ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናመጣላችኋለን።
@dashExpress
👍7❤3🔥1
በቀጣይ የትኛውን መፅሀፍ በ hardcopy በተመጣጣኝ ዋጋ እናቅርብ
Anonymous Poll
24%
ዘ አልኬሚስት
14%
ዴርቶጋዳ
12%
የአሁን ሀያልነት
10%
ከዕለታት ግማሽ ቀን
28%
ቢዝነስ ማይንድ
12%
አልተዘዋወረችም
❤3