"ላይለ ኩሉ"
--------------
አደይ አዳዬ እማ ደብተራ ኦሪቷ
ሀዘን ገብቷት ዛሬ ላልቶ መቀነቷ
አስኬማውን ደፍቶ መንጋውን ካልመራ
መምሬ አያስብልም ጥምጣምና ጭራ
ፍሙ ቢንቀለቀል ምን ቢያነደው ንዳድ
ምነው አልሰማ አለ ለገመ ያ ምጣድ
ጋሞ ጪማ አዋቲ ተው ባይ ቢገኝባት
ፍቅር በረታው ልብ ሳር አብርዷል እሳት
https://youtu.be/zLvbN2ZpdbI
#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu
--------------
አደይ አዳዬ እማ ደብተራ ኦሪቷ
ሀዘን ገብቷት ዛሬ ላልቶ መቀነቷ
አስኬማውን ደፍቶ መንጋውን ካልመራ
መምሬ አያስብልም ጥምጣምና ጭራ
ፍሙ ቢንቀለቀል ምን ቢያነደው ንዳድ
ምነው አልሰማ አለ ለገመ ያ ምጣድ
ጋሞ ጪማ አዋቲ ተው ባይ ቢገኝባት
ፍቅር በረታው ልብ ሳር አብርዷል እሳት
https://youtu.be/zLvbN2ZpdbI
#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu
YouTube
Dan Admasu - Layle Kulu - ዳን አድማሱ - ላይለ ኩሉ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Dan Admasu.........Layle Kulu: Best Ethiopian Amharic music video 2022: Don't miss it!
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc…

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !
በመጀመሪያ ሁሉን ላደረገ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይግባው በመቀጠልም በኔ በታናሹ ባሪያዋ አፍ ስሟን እንድጠራት እና እንዳመሰግናት ለረዳችኝ ለፈቀደችልኝ አቁራሪተ መዓት ፣ የ ገብርኤል ብስራት ፣ ንፅህተ ንጹሃን ፣ ሃገረ እግዚአብሔር ፣ ቅድስተ ቅዱሳን ፣ ማህደረ ሰላም ፣ መዓርገ ሕይወት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት አሜን !
ከዚህም በማስከተል በምገልጽላችሁ ቦታ በ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በ ምስራቅ ጎጃም ዞን በ አነደድ ወረዳ ልዩ ስሙ የገሚት በዓታ ማርያም እየተሰራ ባለው ቤተ ክርሰቲያን ገቢው ለቤተ ክርስቲያኒቱ የሚሆን እና እየተሰራ ያለውን ስራ ለማስተዋወቅ በሚል የበረከቱን ስራ በመዝሙር የተሳተፍኩኝ ሲሆን የህም መዝሙር ዳን አድመሱ በሚለው በራሳችን ዩ ቲዩብ ( Dan Admasu YouTube https://bit.ly/3ckOkCF ) ዛሬማታ የሚለቀቅ መሆኑን እየገለጽኩ መላው ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት የተሰራ በመሆኑ በቅንነት ትሰሙት ዘንድ እኔ ታናሽ ልጃችሁ እና አገልጋያችሁ በትህትና እየጠየኩ ኦርቶዶክሳውያን ቦታው ድረስ በመሄድ በገደሚቱ እንዲሁም በእመቤታችን ቅደስት ድንግል ማርያም ኪዳነ ምህረት እና በዓለም ቤዛው መድሃኒያለም ጸበል የሚገኘውን ፈውስና በረከት እንዲካፈሉ እንዲሁም እየተሰራ ላለው ቤተ ክርስቲያንም እዚህ ላይ ባለው የ ባንክ ቁጥር እና አድራሻ የበኩልዎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ስል በትህትና ጠየኩ እግዚአብሔር ሃገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።
1000365725358 ገዳሚት ባታ ለማርያም ብለው በማስገባት የ በረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ
#ዳን_አድማሱ #Dan_admasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF