ቀን 2 ✨
https://t.me/Daily_devo
“ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤”— 1ኛ ዮሐንስ 1፥2
https://t.me/Daily_devo
❤2
ቀን 3✨
https://t.me/Daily_devo
“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”— 1ኛ ዮሐንስ 1፥3
https://t.me/Daily_devo
Telegram
Daily Devotion 🤲🧎♂️
“For here have we no continuing city, but we seek one to come.”
— Hebrews 13:14
Daily ከእግዚአብሔር ጋር ለመገኘት
➣በየማለዳ በየምሽቱ የእግዚአብሔር ቃል፣መ.ዳዊት ብቻውን፣ጸሎት፣ አጫጭር video ፣ወደ ጸሎት የሚጋብዙ መዝሙሮች
https://youtube.com/@daily_division?si=W2sEjQ4X

❤1
ቀን 4 ✨
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥5
https://t.me/Daily_devo
“ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥5
https://t.me/Daily_devo
Telegram
Daily Devotion 🤲🧎♂️
“For here have we no continuing city, but we seek one to come.”
— Hebrews 13:14
Daily ከእግዚአብሔር ጋር ለመገኘት
➣በየማለዳ በየምሽቱ የእግዚአብሔር ቃል፣መ.ዳዊት ብቻውን፣ጸሎት፣ አጫጭር video ፣ወደ ጸሎት የሚጋብዙ መዝሙሮች
https://youtube.com/@daily_division?si=W2sEjQ4X
https://t.me/Daily_devo
— Hebrews 13:14
Daily ከእግዚአብሔር ጋር ለመገኘት
➣በየማለዳ በየምሽቱ የእግዚአብሔር ቃል፣መ.ዳዊት ብቻውን፣ጸሎት፣ አጫጭር video ፣ወደ ጸሎት የሚጋብዙ መዝሙሮች
https://youtube.com/@daily_division?si=W2sEjQ4X
https://t.me/Daily_devo
❤2
እስከ ሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፥ እስከ ሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ፤ እኔ ሠርቻለሁ እኔም አነሣለሁ፤ እኔ እሸከማለሁ እኔም አድናለሁ።
— ትንቢተ ኢሳይያስ 46:4
https://t.me/Daily_devo
ቀን 6✨
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
https://t.me/Daily_devo
ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
https://t.me/Daily_devo
❤1
ቀን 7✨
— 1 John 1:8 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
“ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።”— 1ኛ ዮሐንስ 1፥8
“If we say that we have no sin, we deceive ourselves, and the truth is not in us.”
— 1 John 1:8 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
🥰1
ቀን 8✨
— 1 John 1:9 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
“በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።”— 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
“If we confess our sins, he is faithful and just to forgive us our sins, and to cleanse us from all unrighteousness.”
— 1 John 1:9 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
🥰1
ቀን 9✨
— 1 John 1:10 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
“ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።”— 1ኛ ዮሐንስ 1፥10
"If we say that we have not sinned, we make him a liar, and his word is not in us.”
— 1 John 1:10 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
❤1
ቀን 10 ✨
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
— 1 John 2:1 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
“My little children, these things write I unto you, that ye sin not. And if any man sin, we have an advocate with the Father, Jesus Christ the righteous:”
— 1 John 2:1 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
❤1
ቀን 11 ✨
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥2
”
— 1 John 2:2 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
“እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥2
“And he is the propitiation for our sins: and not for ours only, but also for the sins of the whole world.
”
— 1 John 2:2 (KJV)
https://t.me/Daily_devo
❤2
እንዴት አደራቹሁ 🍞
ቀን 12 ✨
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥3-4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
https://t.me/Daily_devo
ቀን 12 ✨
³ ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን።
⁴ አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም። ”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥3-4
“ ³ And hereby we do know that we know him, if we keep his commandments.⁴ He that saith, I know him, and keepeth not his commandments, is a liar, and the truth is not in him.
1 John 2 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
https://t.me/Daily_devo
Telegram
Daily Devotion 🤲🧎♂️
“For here have we no continuing city, but we seek one to come.”
— Hebrews 13:14
Daily ከእግዚአብሔር ጋር ለመገኘት
➣በየማለዳ በየምሽቱ የእግዚአብሔር ቃል፣መ.ዳዊት ብቻውን፣ጸሎት፣ አጫጭር video ፣ወደ ጸሎት የሚጋብዙ መዝሙሮች
https://youtube.com/@daily_division?si=W2sEjQ4X
https://t.me/Daily_devo
— Hebrews 13:14
Daily ከእግዚአብሔር ጋር ለመገኘት
➣በየማለዳ በየምሽቱ የእግዚአብሔር ቃል፣መ.ዳዊት ብቻውን፣ጸሎት፣ አጫጭር video ፣ወደ ጸሎት የሚጋብዙ መዝሙሮች
https://youtube.com/@daily_division?si=W2sEjQ4X
https://t.me/Daily_devo
❤2
✨ እንዴት አደራቹሁ ✨
ቀን 13 ✨
— 1 John 2:7-8
https://t.me/Daily_devo
ቀን 13 ✨
⁷ ወንድሞች ሆይ፥ ከመጀመሪያ የነበረቻችሁ አሮጌ ትእዛዝ እንጂ የምጽፍላችሁ አዲስ ትእዛዝ አይደለችም፤ አሮጌይቱ ትእዛዝ የሰማችኋት ቃል ናት።8 ዳግመኛ አዲስ ትእዛዝን እጽፍላችኋለሁ፥ ይህም ነገር በእርሱ በእናንተም እውነተኛ ነው፤ ጨለማው ያልፋልና እውነተኛውም ብርሃን አሁን ይበራል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥7-8
“Brethren, I write no new commandment unto you, but an old commandment which ye had from the beginning. The old commandment is the word which ye have heard from the beginning. 8 Again, a new commandment I write unto you, which thing is true in him and in you: because the darkness is past, and the true light now shineth.”
— 1 John 2:7-8
https://t.me/Daily_devo
❤1
✨ፀሎት✨
ፀሎት የእሳትን ኃይል አጥፍቷል፤ የአንበሶችን አፍ ዘግቷል ፣
አመጽን ፀጥ አሰኝቷል፤
ጦርነት አቁሟል፤
አጋንንትን ሰንሰለቶች ሰባብሮአል፤ የመንግስተ ሰማይን ደጆች ከፍቷል፤ የእግዚአብሔርን መንግስት አስፋፍቷል፤ ከተሞችን ከጥፋት እንዲዲኑ አድርጓል፤ ፀሐይና ጨረቃም በቦታቸው እንዲቆሙ አድርጓል፡፡
ስለዚህ ፀሎት እንዲሚገባ ያልተጠቀምነው ትልቁ ሀብትና ተቆፍሮ ተቆፍሮ የማያልቅ ማዕድን ነው፡፡ በእርግጥ ፀሎት የሁሉም መንፈሳዊ በረከት መሠረት ሲሆን የሺህ በረከቶችም ሁሉ እናትም ነው›› [ክሪሶስተም]
ቤተክርስቲያንን የጸሎት ቤት የማናደርጋት ከሆነ ያቺ ቤተክርስቲን የምታድግ፤ በማህበረሰቡ ዉስጥ በጎ ተጽዕኖ ፈጣሪና በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ ያላት ቤተ ክርስቲያን አትሆንም-[ ኢ.ኤም ባዉንድስ]
ቤተክርስቲያን የተነቃቃች፤ በእግርዋ የቆመችና ሌሎችን በወንጌል የምትደርስ ሆና ለማየት ከፈለግን ምዕመኖችዋን በጉልበታቸዉ ተንበርክከዉ እንዲጸልዩ ማድረግ ብቻ ነዉ፡፡ [ዶ/ር ኤድዊን ኦር]
በየሁአቸዉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ክስተቶች ሁሉ እግዚአብሔርን ቤተክርስቲያንን በመልካም ነገር ሲባርክ ያየሁት የእግዚአብሔር ህዝብ በአንድ ልብ ሆኖ ሲጸልይ እንደነበር አስታዉሳለሁ፡፡[ፕሮፈሰር መጋቭሬን]
በፈለሰፍኩአቸዉ ቴሌስኮፖቼ በሩቅ ያሉትን ከዋከብቶችንና ጋላክስዎችን ለማየት ችያለሁ፡፡ ነገር ግን ወደ ጸሎት ክፍሌ ገብቼ በአምልኬ ፊት በጉልበቴ ተንበርክኬ ከነዚያ ክዋከብቶችና ጋላክስዎች ከፍ ብሎ በሦስተኛ ሰማይ የሚኖረዉን አምላኬን አያለሁ፤ አነጋግረዉማለሁ፡፡[ሳይንትስት አይዛክ ኒዉተን] የመካኒካል ፊዝክስ ሊቅና አባት

ቀን 14 ✨
—1ኛ ዮሐንስ 2÷9-11
— 1 John 2:9-11
ከመታወር እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏
መልካም ሳምንት
https://t.me/Daily_devo
ቀን 14 ✨
⁹ በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ።¹⁰ ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤¹¹ ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።
—1ኛ ዮሐንስ 2÷9-11
“1 John 2 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ He that saith he is in the light, and hateth his brother, is in darkness even until now.
¹⁰ He that loveth his brother abideth in the light, and there is none occasion of stumbling in him.
¹¹ But he that hateth his brother is in darkness, and walketh in darkness, and knoweth not whither he goeth, because that darkness hath blinded his eyes.
— 1 John 2:9-11
ከመታወር እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏
መልካም ሳምንት
https://t.me/Daily_devo
Telegram
Daily Devotion 🤲🧎♂️
“For here have we no continuing city, but we seek one to come.”
— Hebrews 13:14
Daily ከእግዚአብሔር ጋር ለመገኘት
➣በየማለዳ በየምሽቱ የእግዚአብሔር ቃል፣መ.ዳዊት ብቻውን፣ጸሎት፣ አጫጭር video ፣ወደ ጸሎት የሚጋብዙ መዝሙሮች
https://youtube.com/@daily_division?si=W2sEjQ4X
https://t.me/Daily_devo
— Hebrews 13:14
Daily ከእግዚአብሔር ጋር ለመገኘት
➣በየማለዳ በየምሽቱ የእግዚአብሔር ቃል፣መ.ዳዊት ብቻውን፣ጸሎት፣ አጫጭር video ፣ወደ ጸሎት የሚጋብዙ መዝሙሮች
https://youtube.com/@daily_division?si=W2sEjQ4X
https://t.me/Daily_devo
❤2
Versus of the day ✨
— መዝሙር 138፥8
✨MEDITATION
Trust God to finish what He started in you. He began before you were a Christian and will continue until you're like Jesus: fearless, humble, and confident. He works with love and faithfulness and will never abandon you. He will make you complete.
✨PRAYER 🧎
I thank you, Lord, for your promise to fulfill your purpose for me. Even when I'm stubborn or disobedient, I'm grateful that you don't abandon your work in my life. Today, I'm willing to cooperate with you and agree with your purpose for me. I desire the same goals you have for me, and I praise you for always completing what you start.
https://t.me/Daily_devo
“እግዚአብሔር ብድራትን ይመልስልኛል አቤቱ፥ ምሕረትህ ለዘላለም ነው፤ አቤቱ፥ የእጅህን ሥራ ቸል አትበል።”
— መዝሙር 138፥8
✨MEDITATION
Trust God to finish what He started in you. He began before you were a Christian and will continue until you're like Jesus: fearless, humble, and confident. He works with love and faithfulness and will never abandon you. He will make you complete.
✨PRAYER 🧎
I thank you, Lord, for your promise to fulfill your purpose for me. Even when I'm stubborn or disobedient, I'm grateful that you don't abandon your work in my life. Today, I'm willing to cooperate with you and agree with your purpose for me. I desire the same goals you have for me, and I praise you for always completing what you start.
https://t.me/Daily_devo
✨ እንዴት አደራቹሁ ✨
ቀን 15 ✨
—1ኛ ዮሐንስ 2÷11-14
— 1 John 2:11-14
የባረኩ ሌሎች ማጋራት አይረሳ 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daily_devo
ቀን 15 ✨
¹² ልጆች ሆይ፥ ኃጢአታችሁ ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና እጽፍላችኋለሁ።
¹³ አባቶች ሆይ፥ ከመጀመሪያ የነበረውን አውቃችኋልና እጽፍላችኋለሁ። ጎበዞች ሆይ፥ ክፉውን አሸንፋችኋልና እጽፍላችኋለሁ። ልጆች ሆይ፥ አብን አውቃችኋልና እጽፍላችኋለሁ።
¹⁴ አባቶች ሆይ፥ ከመጀመሪያ የነበረውን አውቃችኋልና እጽፍላችኋለሁ። ጐበዞች ሆይ፥ ብርቱዎች ስለ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም ቃል በእናንተ ስለሚኖር ክፉውንም ስለ አሸነፋችሁ እጽፍላችኋለሁ።
—1ኛ ዮሐንስ 2÷11-14
¹² I write unto you, little children, because your sins are forgiven you for his name's sake.
¹³ I write unto you, fathers, because ye have known him that is from the beginning. I write unto you, young men, because ye have overcome the wicked one. I write unto you, little children, because ye have known the Father.
¹⁴ I have written unto you, fathers, because ye have known him that is from the beginning. I have written unto you, young men, because ye are strong, and the word of God abideth in you, and ye have overcome the wicked one.
— 1 John 2:11-14
የባረኩ ሌሎች ማጋራት አይረሳ 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daily_devo