390 subscribers
142 photos
8 videos
1 file
136 links
Download Telegram
Forwarded from Mecca tube (Makki)
የተሟላ(ከስህተት የፀዳ) ለመሆን ሰይሆን ህይወትህን ስለመኖር እና ላንተ ጥሩ የሆነውን ሁሉ ለማድርግ ትጋ፡፡

Hanqina Irraa Bilisa tahuuf osoo hin tanee Jiruu kee Jirachuuf fi Wanta atii itii amantee Hojechuuf Yaalii .

@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Mecca tube (Makki)
ትናንት የሞቱት ለዛሬ ጠዋት እቅድ ነበራቸው ፡፡ ዛሬ ጠዋት የሞቱት ለዛሬ ማታ እቅድ ነበራቸው ፡፡ ህይወትን ማረጋገጫ እንዳለው ሰው አትያዝ ። በአይን ብልጭታ ያህል ሁሉም ነገር ሊለወጥ ይችላል።ስለዚህ ብዙ ጊዜ ከልብህ ይቅር በል ከልብህ ውደድ ፡፡ አንተ እንደገና ይህን ዕድል በጭራሽ ማግኘት ለትችል ይሆናል ፡፡

Kaleessa Kan Du’an Har'aaf Karoora qabu ture .Har’a Ganama kan du’an Har’a Galgalaaf Karoora qabu ture .Jiruun Akka Siif Mirkanooftefiti hin qabatin. Labsuu Ija takka keessatti Wanti hundi Jijiiramuu danda'a . Kanaaf Yeroo hunda Kessa keetiin Dhifama godhii Keessa keetiin Jaaladhu . Atii Carraa kana Lammeessaa Argachuu Dhabuu dandeessa .

@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Mecca tube (Makki)
ውዴታም ለአላህ ሲባል ብቻ ሲሆን ይዘልቃል
አለበለዚያ ግን ትላንት ወይኔ ፍቅራቻው ሲያስቀና ሰዎች ይላሉ ዛሬ ደግሞ ምን ነካቸው (አለያያቸው) ይባላል ።


@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Mecca tube (Makki)
◍በቂያችንም አላህ ነው ምን ያምርም መጠጊያ!» ያሉ ናቸው፡፡

◍Ga’aan keenya Rabbii, isarratti hirkachuun toleera” jedhaniidha.

Surah Al-e-Imran 3:173

@mecca_tube@mecca_tube
Maal godhuu akka qabdu yoo dhamaate diinni kee si injifataa jiraachuu isaatiif kun mallattoodha
#source fir'awna fakkenya abbotii irre irra .
Written by Ahmadin jabbal
@ilaalch_gaari @Daily_Islamic_Reminders_two
"Namni tokko dabeessa wanta ta'eef carraa badaa issa muudatu jalaa miliquu hin danda'u." (Nabi muhammad(S,A,W)).
@ilaalch_gaari @Daily_Islamic_Reminders_two
Forwarded from Mecca tube (Makki)
ውስጥህን ለአላህ አጥራ።
ሰዎች ደግሞ ውስጥህን ሊያዩት አይችሉም አንደበትህን እንጂ ። ልብህንና አንደበትህን ለማቆራኘት ሞክር ።


@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Mecca tube (Makki)
ሕይወት ማለት፡-
1. የማያልቅ ብስራትና ተስፋ፤
2. የማይቋረጥ ሐዘን ናት።


ካንተ የሚጠበቀው፤
በ 1ኛው ላይ አላህን ማመስገን
በ 2ኛው ላይ መታገስ ብቻ ነው።


Jiruu Jechuun :-

1.Abdiifi Milkii hin dhumne .
2.Gadaa addaan hin cinne .


Wanti siiraa eegamu .
1ffaa Galata Rabbiif galchuu .
2ffaa Obsuu qofa .

@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Mecca tube (Makki)
Forwarded from Mecca tube (Makki)
When life gives you a hundred reasons to cry show life you have a thousand reasons to smile.....

@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Mecca tube (Makki)
SURAH Maryam 19:47

እርሱ ለኔ በጣም ርኅሩኅ ነውና»

Inni akkaan rahmata naaf godhaa ta’eera”


@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Mecca tube (Makki)
አንዳንድ ስራወች በጉልበት ሳይሆን በብስለት ይሰራሉ።

Namoonni tokko tokko Humnaan osoo hin tanee Ayliin hojeetu.

@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Oro promotion
Breaking News

Ibssa Amma Baaseen Ministeerri Barnootaa Barumssi Kutaa 1-8 fi 9-11 Jammarsiisuf qophii xumuru isaa,#Semore.....
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv (Faysul)
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv (Faysul)
የሀድያ ሙስሊሞች ጭቆና ቀጥሏል


ሀድያ ዞን ሻሸጎ ወረዳ ቦነሻ ከተማ መስጂደል ኑስራ ከዛሬ ጀምሮ በድምፅ(በማይክራፎን) አዛን እንዳይወጣ የዞኑ የሀይማኖት ፎረም ውሳኔ አስተላለፈ


#fuad_hussein

ሼር ሼር ሼር ሼር


በሀድያ ዞን በሻሸጎ ወረዳ ሙስሊም ሴት እህቶቻችን ሂጃብ ካላወለቃቹ ትምህርት መማር አትችሉም በመበላቸው ገና ተገርመን ተደንቀን ሳንጨርስ

ዛሬ ደሞ ከተገነባ ወደ 40 አመታት ያስቆጠረውን የመስጂደል ኑስራን መስጂድ አዛን በድምፅ እንዳይወጣ በማለት የዞኑ የሀይማኖት ፎረም ውሳኔ አስተላልፏል።

የሀይማኖት ፎረሙ በውሳኔው ደብዳቤ ላይ መስጂዱ የተገነባው ከቅድስት አርሴማ ቤተክርስትያን ጋ ያለው እርቀት ከ35–40 ሜትር ድረስ ብቻ ነው እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኗ የሀይማኖት ተቋምነት ይዞታ አላት መስጂዱ ግን የሀይማነት ተቋምነት ማረጋገጫ የለውም የሚል ዘግናኝ እና ተልካሻ ምክንያት በመደርደር ያውም በዞኑ የሀይማኖት ፎረም ላይ ውሳኔ ሲወሰን የሙስሊሙ ተወካይ ሳይገኙ በደባ ያልተገባ በዳይ ውሳኔ ወስኗል

ልብ ይበሉ ቦታው ላይ ከቤተክርስቲያኒቱ ቀድሞ የተገነባው መስጂዱ ነው

★የዞኑ እስልምና ጉዳይም ውሳኔው ሙስሊሙን ያገለለ እና ሙስሊሙን የበደለ መሆኑን በደብዳቤ አሳውቋል★

√ ማሳሰቢያ ለዞኑ የፀጥታ ቢሮ በሀድያ ዞን በሻሸጎ ወረዳ ከዕለት ወደ ዕለት እየባሰ የመጣውን ሙስሊሞችን በሀይማኖታዊ አለባበስ እንዲሁን በሀይማኖት ተቋማት ላይ እየተፈፀመ ያለውን ኢ_ህገ መንግስታዊ አካሄድ ስር ሳይሰድ እንዲያስቆም እንዲሁም ይህን ሀይማኖት ከሀይማኖት ጋ ለማጋጨት ሌት ከቀን የሚሱሩትን ፀረ ሰላም ሀይሎች አድኖ ለህግ እንዲያቀርብ በአክብሮት እንጠይቃለን
Forwarded from Mecca tube (Makki)
Forwarded from Obsaan promo
#Breaking-News
Ajjechaa Hacaalu Hundessatiin Worreen Shakkaman Xilahuun yaamii fi#Semore.....
Forwarded from Mecca tube (Makki)
'ዱዓ አርግልኝ' አልኩት ።
'ምን ሆንክ?' አለኝ ።
'ምንም ካልሆንኩ ዱዓ አታደርግልኝም?' ማለት ነው ? አልኩት።
'እሺ በቃ' አለኝ ።

አዎ ምንም ሳይሆኑም ዱዓ ይደረጋል ፣ ያስፈልጋልም።

እንዲህም ሆኖ
ምንም እንኳ እንደጉዳዩ ባለቤት ጉዳዩን ለአምላኩ የሚናገር የሌለ መሆኑን ባውቅም፤ ከራሴ እጅ ይልቅ በሌሎች እጅ የሚደረግልኝን ዱዓ እመርጣለሁ ።

እጄ በእጅጉ ጨቅይቷላ።

ወንድም እህቶች ሆይ ይህን ደካማ ባርያ በዱዓችሁ አስታውሱት።


@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Mecca tube (Makki)
''Hiyyummaan Wallaalummaa Irra
Hammate, Qabeenyi Sammuu
Caalus Hin Jiru.''
(💕Nabi Muhammad / S.A.W/💕)

----------------------------
''ከመሃይምነት የበለጠ ድህነት, ከአእምሮ
የበለጠ ሀብትም የለም።''
(💕ነቢዩ ሙሀመድ / ሰ ዐ ወ /💕)

@mecca_tube@mecca_tube
Forwarded from Ilaalcha Gaari--Positive Attitude (Īkhl㚠ãíì)
They are winners who recognize their limitations but focus on their strength. losers on other hand recognize their strengths but focus on their weaknesses.
@ilaalch_gaari