መርጌታ ሰናይ የባህል መዳኔት ቀማሚ እና አገልግሎት ሰጭ
571 subscribers
76 photos
6 videos
Download Telegram
ባህላዊ መድሃኒት
ከ ሊቀ ጠቢብ መርጌታ ኢሳያሰ
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
📞☎️0968830274
1,በአንጀት ዉስጥ ላለ ኪንታሮት
2,መቀመጫ ላይ ላለ ኪንታሮት
3,በእግር ላይ ላለ ኪንታሮት
4,ለራስ ምታት(ህመም)
5,ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ጨማስለቀቂያ)
6,ለጆሮ ህመም
7,ለጥርስ ህመም
8,ለሆድ ህመም
9 ,ለሳል
10,ደረትህመም
11,ለጀርባ ህመም
12 ,ለአስም
13,ለዕጢ
14, ለልምጽ
15,ለአይምሮ ጭንቀት
16,ለአይነ ጥላ
17,ለልክፊት
18,ለእሪህ
19,ለወፍ(ለጉበት ህመም)
20,ለአልማዝ ባለጭራ
20, ለጨጓራ
22,ለኩላሊት
23,ለማንኛውም ቆዳ ላይ ላለ ቁስላቁስል  በሽታ እና ሌሎችም                                                               24,መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
25,ቡዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ
26,ለቁራኛ (አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
27,መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
28,ለጋኔን (ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
29,ለህመም (ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
30,ተኝቶ ለሚቃዥ
31,ለመድፍነ ፀር (ለጠላት)
32,ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
33,ለዘኢያገድፍ (ትምህርትን የሚገልፅ የማያስጠፋ)
34,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
35,ለመፍትሔ_ሀብት (ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
36,መስተፋቅር_1 (ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
37,መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
38,ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
39,ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
40,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
41,አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
42, ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
43,መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
44,መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
45,ለአፍ ጠረን
46,አፉ ለሚንተባተብ (ድምፅ የሚያሳምር)
47,ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
48,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
49,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
50,ጸሎተ_ዕለታት (ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
51,ለእደ_ጥበብ (ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
52,ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
53,ለኵሉ_ግብር (ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
54,ለንባብ (ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
55,ለከበሮ (ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
56,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ                                                        57,ለሙግት (በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
58,ለሰላቢ (ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
59,ለስንፈት ወሲብ
60,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
61,አስምሮ_ጥበብ (ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
62,ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
64,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
65,ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
66,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
67,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
68,ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
69,ዕፀ_አንግሥ (ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
70,መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 71,በዳመና መጫኛ 72 ,ለቤቲንግ 73, እሳት በጠላት ቤትማውረጃ 74,መኪና እንዳይቀሳቀስ ማድረጊያ ከዚህ በተረፈ ለማንኛውም ለተወሳሰበ ከባድ ችግር ላለባቸው መፍትሄ እንሰጣለን ።ዘውትር በሥራ ሰዓት ይደውሉ ያገኙናል
📞☎️ 0968830274
📞☎️09 68830274
አድራሻችን ቤንሻንጉል ቡለን ወረዳ ከ መዘጋጃ ቤቱ ሃምሳ ሜትር ገባ ብሎ   በሆስፒታሉ መስመር ያገኙናል
👉👉እንዲሁም  ቦታዉ ድረስ መምጣት የማይችሉ ባሉበት ሆነዉ ስም ብቻ በመላክ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ
🏠 በ ፖስታ ቤት
🛵በትራንስፖርት ወይም
🚌በተማሪወች አማካኝነት መድሀኒቱ እጅዎ ጋ ይደርሳል
ዕፀ-መናሄ
ሹታራ
ሰንገኖ የአንድ ተክል ስም ናቸው::

➡️መካንነት ወይስ የዛር መንፈስ!

➡️በዛር መንፈስ ምክንያት የፈጣሪ ልዩ የሆነው የሕይወት ጣዕም ልጅ መውለድን ላልቻሉ ሴት እህቶቻችን ይደርስ ዘንድ!መረጃውን እናካፍል::

❇️ያለ ዕድሜ የሚመጣ መካንነት ወይም የሾተላይ መንፈስ፣ ልጅ የሚያስወርዳቸው፣ጽንሱ ልጅ ሁኖ እድገት ውስንነት ስያስከትል: ለሴት እህቶቻችን የሚሆን መፍትሔ።
#መካንነት አልያም የሾተላይ መንፈስ :ልጅ ማስወረድ በብዙ እንስት እህቶቻችን የሚከሰት የዛር መንፈስ ጥላቻ ሲሆን።በአብዛኛው ጊዜ ከ 22-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን የሚያጠቃ የዛር መንፈስ ሲሆን!

🙏🏾አብዛኛው የመካንነት የችግር መባባስ ምክንያቶች ከስር እንድተቀመጡ ቢሆንም ቅሉ ብዙ ሴቶች ያልተፈለገ እርግዝና ብለው የሚሉት ግን ፈጣሪ ፈልጎት የተረገዘ ልጅን ያለ አግባብ በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ ከሁለት ሶስት አራት ጊዜ በላይ ስያስወርዱ የሚፈጠር ችግር ነው::

የመካንነት እና የሾተላይ መንፈስ ምልክቶች
#👉የወር አበ ባ መጥቆር፣መዘግየት፣መብዛት
#👉የማህጸን ፈሳሽ መብዛት
#👉የማህጸን ውስጥ ዕጢ
#👉የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
#👉ህልመ ለሊት(በህልም ከወንዶች ጋር ግኑኝነት)፣
#👉በህልም የሚያንቅ፣ የሚደፍር የዛር መንፈስ ካለ፣
#👉ትዳር መገርገር፣የወሲብ ጥላቻ፣
#👉የማህጸን ጫፍ ቁስለት፣ እና እብጠት፣ማሳከክ፣
#👉የጭን ቁርጥማት፣ልጅ ማስወረድ፣ከማህጸን ውጭ እርግዝና፣
#👉🏾በቀኝ ወገብ የመውጋት ስሜት
#👉🏾የወሲብ ጥላቻ
#👉🏾ከእንብርት በታች የህመም ስሜት

👆እነዚህ እና የመሳሰሉት ችግሮች ሴት ልጅ ላይ መካንነት የመፍጠር እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው።

80% ከቤተሰብ በዘር አልያም በዛር አማካኝነት የመውረድ ዕድል አለው::

#🔷የመካንነት እና ለሾተላይ ፣ልጅ የሚያስወርድ መፍትሔ🔷

🌿የዕጸ መናሂ /ሰንገኖ፣ሸተራ /ይባላል።
👉ዕፀ መናሄ
#በደቡብ ጋሞ፣በወላይታ፣በሰሜን ጎጃም፣በሸዋ መርሐ ቤቴ፣አውራጃ ውስጥ፣በቅሎ ይገኛል።
በሰሜን ትግራይ በሽሬ አውራጃም ይገኛል።ተክሉ መጠነኛ ቁመት ያለው ዛፍ ሲሆን።ቅጠሉ ወደ ባህርዛፍ የሚሄድ አነስ ያለ ቅጠል ያለው ዕፅ ነው።

👉ይህ ዕጽ በርካታ መፍትሔዎች የያዘ ዕጽ ሲሆን ለሆድ በሽታ፣ለነቀርሳ፣ለአስም፣ለራስ ህመም፣ለቆዳ በሽታ፣ ለመሳሰሉት መፍትሔ የሚሆን ዕጽ ነው።

❤️አጠቃቀም❤️
#የዕፀ መናሄ የሥሩ ቅርፊት በንጽህና በማዘጋጀት አድርቀው ወቅጠው በወንፊት በመንፋት ጧት በባዶ ሆድ በሾርባ ማንኪያ ደምድመው አንድ በመለካት ጧት በባዶ ሆድ በግማሽ ሊትር ወተት በደንብ አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል መጠጣት።
ይህ ድርጊት ለ 3 ቀን ይከውኑ::

👉ጾም እስከ 7 ሰዓት ከዛ ምግብ ይመገቡ።
👉የአልኮል መጠጥ፣ተልባ፣ጥሬ ስጋ ይከለክላል።

👉የሚቆረጥበት ቀን ማክሰኞ ጧት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ነው።
እሙን መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት።

❤️የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ::

☎️0968830274

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁ
👉0968830274
አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ
መርጌታ መንግስቱ የሚሠጣቸው መፍትሔዎች
1.የገንዘብ ችግር
2.የስራ ማጣት ችግር
3. ብር ያለመበርከት
4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር
5.ተስፋ የመቁረጥ
6.በግለ ወሲብ መስቃየት
7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር
8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን
9.የስንፈተ ወሲብ ችግር
10.በከባድ ድህነት መማቀቅ
11.ደስታ የማጣት ችግር
12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት


እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ
ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ

እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ
ጥሩ መናፍስቶች አሉ

ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት

እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ

ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት
📞ሥልክ 0968830274
ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ።
🍀ጋኔን ለያዘው አይነ ጥላ ለሚያስቸግረው
አስፈሪ ህልሞች ዛር ቡዳ ቁራኝ ለኩሉ ተፃራሪ አጋንንት የሚሆን ዕፅቡ የሆነ መፍትሔ ለማግኘት በቤትዎ የታመመ በአካባቢዎ የተቸገረ ሰውን ከዚህ ለማዳን ለማስለቀቅ

🍀የአጋም ስር
የሴት ቀስት ስር
የሐረግ ሬሳ(ዕፀ ሳቤቅ) ስር ቢገኝ ተቀፅላ ካልሆነም ስሩን
የዝግባ ቅጠል

እነዚህን ወፍ ባልቀመሰው ውሐ በሐዲስ ሸክላ ዘፍዝፈህ ፯ቱን ኪዳናት የዩሐንስ ወንጌል ዳዊትን እየደገምክ ማለዳ ማለዳ ወፍ ያልቀመሠውን ውሀ እያስቀዳህ ፯ ዕለት አጥምቀው ይድናል።

ይህ በክፉ መናፍስት ለሚጨነቁ ታላቅ መፍትሔ ይሆናል።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ ለተቸገሩ አድርሱ

☎️ 0968830274

ሐሳብ ካለወት
0968830274
🙏🏾አመሰግናለሁ🙏🏾
❤️አንዳንድ ምልካም ወዳጅ ጥበብን ለመላው ዓለም ህዝብ ይደርስ ዘንድ ያለው ቀና ምልከታ እጅጉን ያስደስታል::
❤️ወዳጄ ዝናው ዝናህ በዓለም ሁሉ ከፍ ይበልልኝ::የእጽዋት ምስል የጥበብ መጻሕፍቶችም ጭምር በጥራት ለጥበብ አፍቃርያን በምስልም በቪድዮም ይደርስ ዘንድ ብሎ በማሰብ ጥራት ያለው ካሜራ በስጦታ ስላበርከተልኝ እግዚአብሔር የማያልቅ ፀጋ ይስጥልኝ::
🙏ይህ መልእክት ስለእቃው ትልቅነት ብቻ ሳይሆን ወዳጄ ስለ ጥብብ ያለው ክብር ለመግለጽ በመፈለግ ነው::

🙏አመሰግናለሁ ቅን አሳቢው ወዳጄ🙏
ጥበብን ባከበርናት ልክ ሞገስን ታቀዳጀናልች::
📞📞0968830274

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ስ /ቁ ይጠይቁን 👉0968830274
መርጌታ ኢሳያስ ነኝ #በፈቃደኝነት_ሸር_ያድርጉል💛

#ጊዜዋ_ካለ_ከደጅሽ_ለምን_ታመመ_ልጅሽ

ግዛዋ (ጊዜዋ) በኢትዮጵያ የባህል ህክምና ውስጥ “ሁለገብ” ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሁለገብ ማለት ለሁሉ ሰው፣ ለሁሉ በሽታ አገልግሎት ይሰጣል እንደ ማለት ነው፡፡
እንዲሁም መላ የተክሉ ክፍል ሥሩ፣ ቅጠሉ ቅርፊቱ ወዘተ ለመድኃኒት ይውላሉ፡፡ ለዚህ ነው “ ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ፣ ለምን ታመመ ልጅሽ የሚባለው

#የጊዜዋ_ጥቅሞች
#ለዓይነ ጥላ
#ገንዘብ ለሚበተንበት
#ለስንፈተ ወሲብ
#ከፍተኛ የደም ግፊት ይቀንሳል
#ለራስ ምታት መድሀኒት ነው
#ለወባ ፣ ለትኩሳትና ለሆድ ህመም ማስታገሻነት ይውላል

#የካንሰር እጢ እድገትን ይገታል
#የልብ ምት ፍጥነትን ይቀንሳል
#ለሳልና ለአስም እንደ ናርኮቲን ያገለግላል
#የሳንባ እጢ እድገት እንዳይኖር ያደርጋል
#ለነፍሳቶችና ለእባብ ንክሻዎች ለማከም ይረዳል

#የጊዜዋ_ከምትሰጠው_ዘላቂ_መፍትሔ

፩. #ገንዘብ ለሚበተንበት ለማይበረክትለት
(ወሳጅ ለሚባለው መተት) ሰው እና በክፉ መናፍስት የሚሰለብበት ሰው መለኛ መፍትሔ ናት!

👉ይህ ማለት የጊዜዋ ሥር ማክሰኞ ጠዋት 12 ሰዓት ይቆረጣል ወዳሴ ማርያም ዘሰሉስን እየተደገመ አንቲ ውእቱ እፅ ብሩክን ሶስቴ ተጸልዮ በግራ እጅ ይቆረጣል በአውራ ጣት ልክ ተከርክሞ አንቺ ጊዜዋ በአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስም ገንዘቤን የሚበትን መንፈስ ሀብቴን የሚሰልበኝን መንፈስ በተሰጠሽ የመናፍስት ማራቅ ፀጋ አርቂ ብላቹ ብር ከምታስቀምጡበት ውስጥ አስቀምጡ።

፪. #ለዓይነ ጥላ ማስወገጃ
የጊዜዌ ሥሩን ቀበርቾ ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ እየታጠኑ ለ ፯ ቀን መተኛት

፫. #ለስንፈተ ወሲብ
#የጊዜዋና #የችፍርግ ሥር በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው የ፪ቱን የተፈጨውን ዱቄት አዋህደው ፱ የስኳር ማንኪያ ዱቄት አድርገው በእሩብ ማር ማዋሃድ ከዚ ለ፱ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳንድ መውሰድ።

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ሌልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

0968830274