DREAM SPORT
321K subscribers
118K photos
109 videos
84 files
4.92K links
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።

- የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት
- የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ።

ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ ያናግሩን።
Download Telegram
🚨 ፒዬሮ ሂንካፒዬ የሕክምና ምርመራ ካደረገ በኋላ ከኢኳዶር ካምፕ ወጥቶ ወዲያውኑ ወደ ለንደን ይመለሳል።

🥇Fabrzio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁5729💔6😢3
ማን ዩናይትድ፣ ሪያል ማድሪድ እና ባየር ሙኒክ የ ኮል ፓልመር ፈላጊ ሆነው ቀርበዋል ።

Samuel Luckhurst

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🫡59🤣1512🥰3
በአሁኑ የብሄራዊ ቡድን ዕረፍት ለሀገራቸው በርካታ ተጫዋቾችን የላኩ ክለቦች 🥇

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥5211👍5
🗣 የስፔን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኙ ልዊስ ዴላፎንቴ ስለ ዴቪድ ራያ:-

"በእንግሊዝ ምድር በአሁኑ ሰዓት እንደ የአለማችን ምርጥ ግብ ጠባቂ አድርገው ይቆጥሩታል። ነገር ግን በስፔን ምድር ተቃራኒው ነው። ስለሱ ማንም አያወራም።" 😆

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁136🤣29👍117💔6🤬43
🗣አይደን ሄቨን ስለ ቶኒ ሩዲገርን:-

“የአጨዋወት ዘይቤው ፣ በሜዳ ላይ የሚያሳያቸው ባህሪያቶች በጣም ይመቹኛል ፣ አሁን ላይ ተከላካይ እንድሆን ተጽዕኖ አሳድሮብኛል ብዬ ከምላቸው ተጫዋቾች አንዱ እሱ ነው።⚡️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
50😁11❤‍🔥4👍4
ትላንት ፖርቱጋል ከ ሜክሲኮ ባደረጉት ጨዋታ ሙሉ 90 ደቂቃ 3 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ብቻ ነበር የተደረገው !

ሳምንቱ ያለ ያለ ሃገራት ሊግ እንዴት እየሄደ ነው ?

" SHARE " | @DREAM_SPORT
37💔13👍2🎉2🤬1
🚨 ማንችስተር ሲቲ የፊል ፎደን እና የሮድሪ ኮንትራቶችን ለማራዘም ቅድሚያ እየሰጠ ነው፣ ሁለቱም ኮንትራታቸው በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ያበቃል ! 🤯

[ RobDawsonESPN ]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥439😁9👍1
🚨 ማርቲን ዙቢሜንዲ ባስተናገደው ጉዳት የስፔን ቡድን ለቆ ወጥቷል ወደ አርሰናል ይመለሳል።

ምን ጉድ ሁሉም እየወጡ ነው 😳

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁128👍10😢87💔3🔥1
ስፔናዊው የባርሴሎና በረኛ ሁዋን ጋርሲያ ስለ ሀገሩ ልጅ ዴቪድ ራያ የሚከተለውን ብሏል፦

🗣 ፦ "ዴቪድ ራያ አሁን ላይ የአለማችን ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው!"

" SHARE " | @DREAM_SPORT
108😁36🔥6👍1
🚨ሰበር

ኢጎር ቱዶር ከቶተነሀም ተባሯል

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁8718😢5👍1🎉1
የኢጎር ቱዶር የቶተንሃም አሰልጣኝነት ሪከርድ፡-

• 7 ጨዋታዎች
• 5 ሽንፈቶች
• 1 አቻ
• 1 ድል

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁646👏3👍1
ወደ አርሰናል ካምፕ የተመለሱ ተጫዋቾች !🤔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁7327🤬11👍2👏2💔2
ላሚን ያማል በዛሬው ልምምድ ላይ 🌟

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍10036😁5🥰2🤩1
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ከሳንድሮ ቶናሊ ወኪሎች ጋር ውይይት አድርጓል፣ሳንድሮ ቶናሊ የመዘዋወር ሀሳቡን ለመቀበል ዝግጁ ነው፣ ነገር ግን ከአዲስ ክለብ ጋር ምንም አይነት ንግግር ከማድረጉ በፊት መጀመሪያ ከኒውካስትል ዩናይትድ ጋር የውድድር ዘመኑን በሙያዊ ስነምግባር ማጠናቀቅ ይፈልጋል።🫡

🗞️ SullyTalkz

" SHARE " | @DREAM_SPORT
72👍2
💵 ሮክ  ጌምስ የዕድልዎ መንገድ !! 💵

🟢ፈጣን ጨዋታ፣ ፈጣን ክፍያ! 🚀💰

✈️ የበረራው ጥበብ በእጅዎ ላይ ነው! 👨 ✈️

በ ሮክ ጌምስ የ Aviator ጨዋታ አሸናፊ ለመሆን ረጅም ሰዓት መጠበቅ አያስፈልግም። ይወራረዱ፣ ይብረሩ፣ ያሸንፉ! በሰከንዶች ውስጥ የሚቀየር የዕድል ጉዞ።

🎁 አሁኑኑ ተመዝግበው ነፃ ቦነስዎን ይቀበሉ!
💸 Fast payment  በ Telebirr

ለመጀመር፦ @rockgamessBot
join our Channel:  https://t.me/+BLMT70vqLNhhNzY0

⚠️ ማንኛዉም ጥያቄ ወይንም አስተያየት  @RockGames_support ይላኩልን!
6
ብራሂም ዲያዝ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ምንም ፍላጎት የለውም።

- alvaro_esteban6

" SHARE " | @DREAM_SPORT
57🔥5👍1
Forwarded from Kemer Bet Channel
🚨🚨ውድ ደንበኞቻችን ገንዘብ ገቢም ሆነ ወጪ ሲያደርጉ ዌብሳይታችን ላይ ያሉትን ኤጀንቶች ብቻ በመጠቀም ኤጀንት ነን እያሉ በቴሌግራም ሆነ በሌሎች መንገዶች ከሚያጭበረብሩ ሰዎች ጥንቃቄ ያድርጉ🚨🚨

kemerbet / telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
JUST IN

ኢጎር ቱዶር ቶተንሀምን ያለ ምንም ካሳ ነው የለቀቀው

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁6216💔4🫡2👍1
🚨ኮቢ ማይኖ አዲስ ኮንትራት ለመስማማት
ተቃርቧል።

[ Forest News ]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥7920🥰7😁2👍1
Forwarded from Ethiopoker
4️⃣1️⃣7️⃣1️⃣💲

🎉🎉የኢትዮፖከር የሳምንቱ ከፍተኛ አሸናፊ🎉🎉

   ⭐️🎉ደንበኛችን እንኳን ደስ ያለዎት!!!⭐️🎉

🆒ደንበኛችን በ400 መደብ ቆርጠው 4 ጨዋታዎችን ውጤት በትክክል በመገመት 💰 4171.45 ዶላር💰 አሸናፊ በመሆን የኢትዮፖከር የሳምንቱ ከፍተኛ የስፖርት ውርርድ ትኬት ባለቤት ሆነዋል!!!

💵💵4171.45 dollar = ETB?💰💰

🪣አሁኑኑ ወደ 😀🌐"https://ethiopoker.com/signup/?btag=a416b3a82df2909e&campaign=telegram_channel&source=telegram"🖥 በመግባት ይመዝገቡ፣ ይመድቡ፣ ሀብታም ይሁኑ!!! 💼💰🏆

t.me/Ethiopokerofficial
📱customer support @Team4suppor📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7