Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
57.8K subscribers
5K photos
18 videos
1.58K links
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ
Download Telegram
#የጆሮ #ህመምን #ሊያመጡ #የሚችሉ #ምክንያቶች
******************************
👉👉ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የዶክተር አለ ቤተሰብ ዛሬ ስለ ጆሮ ህመም እንነግሮዎታለን ተከታተሉን:-

👉👉 የጆሮ ህመምን ሊያመጡ የሚችሉ ምክንያቶች በአብዛኛውን ባክቴሪያዎች እና በመካከለኛው ጆሮ ላይ ቫይረስ መኖር ይህም ኢንፌክሽን ከሌላ የጤና ችግር ጋር ተያይዘው ሊመጡ ይችላል ::

ለምሳሌ ፡- ጉንፋን
፡- አለርጂ

👉👉 #ሊኖሩ #የሚችሉ #ምልክቶች

#ልጆች #ላይ

• በሚተኙበት ሰዓት የጆሮ ህመም

• ጆሮ ላይ የመጎተት ስሜት

• ከተለመደው በላይ ማልቀስ

• ምቾት ማጣት

• ለመስማት መቸገር ወይም ምላሽ መስጠት አለመቻል

• የሰውነት ሚዛንን ማጣት

• ትኩሳት (38 c)

• ከጆሮ ውስጥ ፈሳሽ መውጣት

• ራስ ምታት

• የምግብ ፍላጎት መቀነስ

#አዋቂዎች #ላይ #የሚኖር #ምልክት

• ጆሮ ላይ ህመም መሰማት

• ከጆሮ ውስጥ ፈሳሽ መውጣት

• ለመስማት መቸገር

👉👉 #ሀኪም #ጋር #መቼ #መሄድ #ያስፈልጋል?

• ምልክቶቹ ከ 1 ቀን በላይ ከቆዩ

• ከ 6 ወር በታች የሆኑ ህፃናት ላይ ምልክቶቹን ካየን

• ጨቅላ ልጅዎ የላይኛው የመተንፈሻ አካል ላይ ህመም
ካጋጠመው በኋላ የሚበሳጭ ከሆነ፣እንቅልፍ ከሌለው

• ከጆሮዎ የሚወጣው ፈሳሽ መግል ወይም ደም ከቀላቀለ

👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦👉
👉👉 http://tiny.cc/gf606y

(Ra)
✍️ #የጆሮ #መደፈን #ምክንያቶች
*************************

ውድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች እራሶትንም ሆነ ቤተሰቦን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቁ እያልን ዛሬ ካዘጋጀነው ጽሁፎች መካከል የጆሮ መደፈን በምን ምክንያት ሊከሰት ይችላል የሚለውን ይዘንላቹ ቀርበናል ተከታተሉን፡፡

👉👉 #ምክንያቶቹ

📌 ጉንፋን

📌 የጆሮ ኢንፌክሽን

📌 የጆሯችን የመሃለኛው ክፍል ላይ የፈሳሽ ካለ

📌 ጆሮ ላይ የደረሰ አደጋ ካለ

📌 የአፍንጫ አለርጂ

📌 ሃይል ያለው ንፋስ ወደ ጆሮ ከገባ

👉👉 #መፍትሄው

📌 መፍትሄው እንደ መንስኤው ስለሚለያይ በመጀመሪያ እሱን ለይተን ማከም ይኖርብናል፡፡

👌👌👌 ከጆሮ መደፈን ጋር በተያያዘ እንዲሁም በማንኛውም የጤና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ሀኪሞች ላይ በመደወል ያማክሩ!! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 12 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ ሀኪሞች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
#የጆሮ #ማሳከክ (#ear #itching)
*****************

👉👉 ጆሮ ለመስማት የሚያገለግለን የሰውነታችን ክፍል ነው፤ ከዚህም ባለፈ ጆሮ ሚዛንን ለመጠበቅም ጠቀሜታ አለው። ጆሮ በተለያየ ምክንያት ሲጎዳ ከሚከሰቱ ምልክቶች አንዱ የማሳከክ ስሜት ነው። የጆሮ ማሳከክ መንስኤዎችን ማወቅ በቶሎ መፍሄዎቻቸውን እንድንፈልግ ይረዳናል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለጆሮ ማሳከክ መንስኤዎችም ናቸው፡-

👉👉 #የጆሮ #ኩክ #መከማቸት

📌 የጆሮ ኩክ (Ear wax) የምንለው ሰውነታችን የሞቱ ሴሎችንና ቆሻሻዎችን የሚያጸዳበት መንገድ ሲሆን በብዛት በሚገኝበት ወቅት ግን የማሳከክ ስሜትን ይፈጥራል።

📌 ጆሮን ለማጽዳት መሞከር ኩክ ይበልጥ ወደ ውስጥ እንዲገባ ስለሚያደርግ ይህን ከማድረግ መቆጠብ የተሻለ ነው። ወደ ሀኪም በመሄድ ከታዪና ትክክለኛ ምክንያቱ የኩክ መጠራቀም ሆኖ ከተገኘ በጠብታ መድሀኒት ወይንም በህክምና ባለሞያ እርዳታ እንዲወጣ ይደረጋል።

👉👉 #ኢንፌክሽን

📌 የጆሮ ማሳከክ አንዳንዴ ደግሞ የኢንፌክሽን መኖር ምልክት ይሆናል። ጉንፋንን ወይንም ቶንሲልን የሚያስከትሉ ባክቴርያና ቫይረስ በደም ተዘዋውረው ወደ ጆሮ በመሄድ ኢንፌክሽን እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናሉ ።

📌 ውሀ ዋና የሚዋኙ ሰዎችም ውሃው በጆሮ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስለሚቆይ እና ተፈጥሮአዊ የሆነውን በሽታ አምጪ ተዋሲያንን የመከላከል አቅም በእርጥበት ምክንያት እንዲያጣ ስለሚያድርግ ሌላው የኢንፌክሽን መንስኤ ተደርጎ ይወሰዳል ።የማሳከክ ስሜቱ እንዲጠፋ ወደ ሀኪም በመሄድ ጸረ ባክቴርያ የሆኑ የጆሮ መድሀኒቶችን መጠቀም ተገቢ ነው።

👉👉 #የቆዳ #አለርጂ

📌 በጆሮዎ ውጨኛው ክፍል የሚገኘው ቆዳዎ በአለርጂ ምክንያት የማሳከክ ስሜትን ሊያመጣ ይችላል። የመዋቢያ ቅባቶች ወይንም ቁሳቁሶች አለርጂን ሊይስከትሉ ይችላሉ ። የማሳከክ ስሜቱ እንዲጠፋ አለርጂው የተከሰተበትን ምክንያት ተከታትሎ ማወቅ ያስፈልጋል። ከዛም መጠቀም ማቆም ተገቢ ነው።

👉👉 #ጆሮን በሹል እና ጎጂ በሆኑነገሮች ማጽዳት

📌 ጆሮን በሹል እና ጎጂሊሆኑ በሚችሉ እንደ ጸጉር ማበጠሪያ ፣ የክብሪት እንጨት፣ ቁልፍ ፣ የእስኪብርቶ ክዳኖች በመሳሰሉት ማጽዳት የጆሮ ቆዳን ለመሰንጠቅ ስለሚችል ለኢንፌክሽን ይዳርጋል ከዚህም ባለፈ የጆሮን ውስጣዊ ክፍል በመጉዳት የመስማት ችሎታችንን ሊያሳጣን ይችላል።

👉👉 ከጆሮ ጤንነት ጋር ተያይዞ ለሚኖሮት ጥያቄዎች 8809 ላይ ይደውሉ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይመካከራሊ ! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 1 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ
✍️ #የጆሮ #ኩክ #መብዛት
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

የተከበራችሁ የዶክተር አለ ቤተሰቦች የጆሮ ኩክ ጠቀሜታ አለው በተለይም ባእድ ነገሮች ወደ ጆሮዋችን እንይገቡ በመከለከል ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡

👉👉 የጆሮ ኩክ ሲበዛ በምን እናውቃለን?

📌 የጆሮ ህመም መኖር
📌 የጆሮ ውስጥ መጮህ
📌 የመስማት አቅም መዳከም
📌 የማዞር ስሜት
📌 አልፎ አልፎ ማሳል

👉👉 ከልክ በላይ እንዲበዛ የሚያደርገው ምንድነው?

📌 ጆሮን በወቅቱ አለማጽዳት
📌 የጆሮ ኢንፌክሽን መኖር
📌 አቧራ ወይም የብናኞች ወደ ጆሮ መግባት

👉👉 ህክምናው ምንድነው?

በዋነኛነት በኩክ መብዛት ምክንያት የጆሮ መደፈን ያጋጠማቸው ሰዎች የሚደረግላቸው ህክምናዎች ጆሯቸው እንዲታጠብ ማድረግ ነው፡፡ ቢሆንም ግን በየአራት ቀኑ ጆሯችንን በጆሮ ማጽጃ ጥጥ ማጽዳት ተገቢ ነው፡፡

👉👉 በማንኛውም የጤና ጉዳይ ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ሀኪሞችን ላይ እየደወሉ የየዕለቱን የጤና ላይ ለውጦችዎን በማማከር ነገ ከሚከሰት የጤና ችግር አስቀድመው ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቁ ይንከባከቡ::

👉👉 ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 1 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ ሀኪሞች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
#የጆሮ #ፈሳሽ #ምን #ያመላክተናል?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#በጆሮ ላይ ከሚታዩ ፈሳሾች መካከል ጤናማ የሆነው የጆሮ ኩክ ሲሆን ጆሯችን ጤናማ እንዲሆን ያግዛል ። ሌሎች የጆሮ ላይ ፈሳሾች ደም ያለው፣ ውሃማ እና ደመናማ(መግል) ያካትታሉ ፤ እነዚህ እንደየ ሁኔታው ችግር እንዳለ አመላካቾች ናቸው።

# አይነታቸው #እና #መገለጫቸው

🔺 #የጆሮ #ኩክ፡- ተፈጥሯዊ የሆነ ፈሳሽ ሲሆን ቢጫ፣ነጣ ያለ አልያም ቡናማ ከለር ይኖረዋል።ይህም ጆሮ ንጹህና ለኢንፌክሽን እንዳይጋለጥ ይረዳል።

🔺 #ውሃማ #ይዘት #ያለው ፡-ይህ ደግሞ ጆሮ ላይ የተጠራቀመ ውሃ በመዋኘት አልያም በሻወር ጊዜ የገባ ሊሆን ይችላል ለዚህም በአግባቡ በፎጣ መደራረቅ ይመከራል።

🔺 #ደም #ያለው፡- ይህ የጆሮ ላይ ትቦ (ear canal) ሲጎዳ የሚፈጠር ነው ፤ ነገር ግን በዛ ያለ ደም ከታየ የጆሮ ታንቡር ሲበጠስ የሚታይም ይሆናል።

🔺 #መግል #መሰል #ሲሆን ፡- ይህ የጆሮ ኢንፌክሽን በቶሎ / በአግባቡ ካልታከመ ሊፈጠር የሚችል ነው ፡፡

#ታምቡር #በምን #ሁኔታ #ሊበጠስ #ይችላል?

🔺 ከፍተኛ የጆሮ ኢንፌክሽን መኖር
🔺 ከጆሮ በቅርብ እርቀት ከፍተኛ ድምጽ ካጋጠመ
🔺 ጆሮ ውስጥ ለማጽዳት ረዘም ያሉ ነገሮችን ከተጠቀምን
🔺 አደጋ

#የጆሮ #ታምቡር #መበጠስ #ምልክቶች

🔺 የጆሮ ህመም መሰማት ( ህመሙ በድንገት የሚጠፋ ይሆናል)
🔺 ጆሮ ላይ የሚጮህ ድምጽ መሰማት
🔺 በተጎዳው ጆሮ በኩል መስማት አለመቻል

#ህክምና

🔺 ህክምናው እንደያመጣው የጤና ችግር ቢለያይም ኢንፌክሽን በአንቲ ባዮቲክ ማከም ፣ ውሃ ገብቶ ከሆነ በራሱ እንዲወጣ ማድረግ ወይም በህክምና ማስወጣት፣ ባዕድ አካል ወደጆሮ ከገባ ጆሮ ማሳጠብ ……

👉👉 #እርሶ ከጆሮ ፈሳሽ አስተውለዋል ከምን መጣ የሚለውንና ተያያዥ መረጃ ለማግኘት 8809 ላይ ይደውሉ በጤና ባለሙያ ይማከሩ !! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!! ይደውሉ ይማከሩ !!!

(በጤና ባለሙያ ከድጃ)
#የጆሮ #ማሳከክ (#ear #itching)
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#ጆሮ ለመስማት የሚያገለግለን የሰውነታችን ክፍል ነው፤ ከዚህም ባለፈ ጆሮ ሚዛንን ለመጠበቅም ጠቀሜታ አለው። ጆሮ በተለያየ ምክንያት ሲጎዳ ከሚከሰቱ ምልክቶች አንዱ የማሳከክ ስሜት ነው። የጆሮ ማሳከክ መንስኤዎችን ማወቅ በቶሎ መፍሄዎቻቸውን እንድንፈልግ ይረዳናል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለጆሮ ማሳከክ መንስኤዎችም ናቸው፡-

👉👉 #የጆሮ #ኩክ #መከማቸት

📌 የጆሮ ኩክ (Ear wax) የምንለው ሰውነታችን የሞቱ ሴሎችንና ቆሻሻዎችን የሚያጸዳበት መንገድ ሲሆን በብዛት በሚገኝበት ወቅት ግን የማሳከክ ስሜትን ይፈጥራል።

📌 ጆሮን ለማጽዳት መሞከር ኩክ ይበልጥ ወደ ውስጥ እንዲገባ ስለሚያደርግ ይህን ከማድረግ መቆጠብ የተሻለ ነው። ወደ ሀኪም በመሄድ ከታዪና ትክክለኛ ምክንያቱ የኩክ መጠራቀም ሆኖ ከተገኘ በጠብታ መድሀኒት ወይንም በህክምና ባለሞያ እርዳታ እንዲወጣ ይደረጋል።

👉👉 #ኢንፌክሽን

📌 የጆሮ ማሳከክ አንዳንዴ ደግሞ የኢንፌክሽን መኖር ምልክት ይሆናል። ጉንፋንን ወይንም ቶንሲልን የሚያስከትሉ ባክቴርያና ቫይረስ በደም ተዘዋውረው ወደ ጆሮ በመሄድ ኢንፌክሽን እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናሉ ።

📌 ውሀ ዋና የሚዋኙ ሰዎችም ውሃው በጆሮ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስለሚቆይ እና ተፈጥሮአዊ የሆነውን በሽታ አምጪ ተዋሲያንን የመከላከል አቅም በእርጥበት ምክንያት እንዲያጣ ስለሚያድርግ ሌላው የኢንፌክሽን መንስኤ ተደርጎ ይወሰዳል ።የማሳከክ ስሜቱ እንዲጠፋ ወደ ሀኪም በመሄድ ጸረ ባክቴርያ የሆኑ የጆሮ መድሀኒቶችን መጠቀም ተገቢ ነው።

👉👉 #የቆዳ #አለርጂ

📌 በጆሮዎ ውጨኛው ክፍል የሚገኘው ቆዳዎ በአለርጂ ምክንያት የማሳከክ ስሜትን ሊያመጣ ይችላል። የመዋቢያ ቅባቶች ወይንም ቁሳቁሶች አለርጂን ሊይስከትሉ ይችላሉ ። የማሳከክ ስሜቱ እንዲጠፋ አለርጂው የተከሰተበትን ምክንያት ተከታትሎ ማወቅ ያስፈልጋል። ከዛም መጠቀም ማቆም ተገቢ ነው።

👉👉 #ጆሮን በሹል እና ጎጂ በሆኑነገሮች ማጽዳት

📌 ጆሮን በሹል እና ጎጂሊሆኑ በሚችሉ እንደ ጸጉር ማበጠሪያ ፣ የክብሪት እንጨት፣ ቁልፍ ፣ የእስኪብርቶ ክዳኖች በመሳሰሉት ማጽዳት የጆሮ ቆዳን ለመሰንጠቅ ስለሚችል ለኢንፌክሽን ይዳርጋል ከዚህም ባለፈ የጆሮን ውስጣዊ ክፍል በመጉዳት የመስማት ችሎታችንን ሊያሳጣን ይችላል።

#ከጆሮ ጤንነት ጋር ተያይዞ ለሚኖሮት ጥያቄዎች 8809 ላይ ይደውሉ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይመካከራሊ ! 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(#በጤና #ባለሙያ #ሄርለም)
#ጆሮዬን #ያመኛል #ለምን?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የጆሮ ህመም የሚከሰተው በጉዳት ወይም በኢንፌክሽን አማካኝነት ነው፡፡ እንዲሁም በጆሮ አካባቢ ያሉ አካላት በሚታመሙበት ወቅት ይሆናል፡፡

#መንስኤው

🔹 ከፍተኛ ነፋስ
🔹 የጆሮ ማዳመጫዎች
🔹 ጆሮ ውስጥ ባዕድ ነገር መገኘት
🔹 የጉሮሮ ህመም
🔹 የሳይነስ ኢንፌክሽን
🔹 ሻምፖ ወይም የምንታጠብበት ውሀ እና ሳሙና ጆሮ ውስጥ ከገባ
🔹 የጆሮ አፀዳድ ሁኔታችን በጣም ወደ ውስጥ ገብተን የምናፀዳ ከሆነ
🔹 የጆሮ ታምቡር መበሳት
🔹 የጥርስ ህመም
🔹የጆሮ ቱቦ(canal) ላይ ማሳከክ ካለ
🔹 ስር የሰደደ የፊት ነርቭ ህመም

#ምልክቶች

🔹ጆሮ ላይ ህመም መሰማት
🔹 የመስማት ችግር
🔹 የጆሮ የመደፈን ስሜት
🔹 የጆሮ መጮህ
🔹 ማዞር
🔹 ሚዛን የመጠበቅ ችግር አልፎ አልፎ ማተኮስ

#መፍትሄው

🔹 የጆሮ እርጥበትን ማስወገድ(መከላከል)
🔹 ህመምን (ግፊቱን) ለማስታገስ ቀጥ ብሎ መቀመጥ
🔹ከመጠን በላይ የጆሮ ማዳመጫ ከተጠቀሙ በኋላ የጆሮ ጠብታ መጠቀም

#መከላከያ #መንገድ

🔹 የጆሮ ማዳመጫ በተደጋጋሚ ወይም ለረጅም ጊዜ አለመጠቀም(መቀነስ)፣ ለማጽዳት ባእድ መሳሪያዎችን አለመጠቀም፣የህመም ስሜት ሲኖር በቶሎ ባለሙያ መምከር…. ፤መከላከለያ መንገዶች ብዙ ጊዜ እንደመፍትሄም እንጠቀምባቸዋለን፡፡ ህመሙ ባስ ሲል ወደ ህክምና ተቋም መሄድ እና መፍትሄ ማግኘት ያስፈልጋል፡፡

👉👉 #የጆሮ ላይ ህመም አለ ምልክቶቹንስ አስተውለዋል ? በዚህና ተያያዥ በሆኑ የጤና ጉዳዮች ዙሪያ ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ ! ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!! ይደውሉ ይማከሩ !!

(በጤና ባለሙያ ከድጃ)
#የጆሮ #ህመም #በምን #ምክንያት #ሊከሰት #ይችላል?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
👉👉 ዉድ የዶክተር አለ ተከታታይ የጆሮ ህመም በዉጨኛዉ፣የመካከለኛዉ እና በዉስጠኛዉ የጆሮ ክፍል ላይ ጉዳት ወይም ኢንፌክሽን ሲኖር ይከሰታል፡፡ ይህ ህመም በአንዱ ወይንም በሁለቱም ጆሮዎች ላይ ሊኖር ይችላል፡፡የጆሮ ህመም ከቀላል የህመም ስሜት እስከ መስማት አለመቻል ሊያስከትል ይችላል፡፡
👉👉 #የጆሮ #ህመም #ሊያስከትሉ #የሚችሉ #መንስኤዎች
📌 ከፍተኛ ነፋስ
📌 በባክቴሪያ አማካኝነት የሚመጣ ኢንፌክሽን
📌 ለከፍተኛ ድምጽ መጋለጥ/የጆሮ ማዳመጫ አብዝቶ መጠቀም
📌 ጆሮ ውስጥ ባዕድ ነገር መግባት ዉሃን ጨምሮ
📌 የጆሮ ድርቀት ወይም የኩክ ከመጠን በላይ መብዛት
📌 የጉሮሮ ህመም
📌 የጥርስ ህመም
📌 በጆሮና በመንጋጋ አጥንት መገናኛ ላይ የሚፈጠር ህመም
📌 የሳይነስ ኢንፌክሽን
📌 የጆሮ ሲጸዳ ወደ ዉስጥ በጣም ወደ ውስጥ ገብተን የምናፀዳ ከሆነ
📌 የጆሮ ታምቡር መበሳት
📌 ስር የሰደደ የነርቭ ህመም
👉👉 #የጆሮ #ህመም #ሲኖር #ተያይዞ #የሚመጡ #ምልክቶች
📌 ጆሮ ላይ ህመም (ማሳከክ እና ምቾት አለመሰማት)
📌 ከጆሮ ፈሳሽ መዉጣት (መጥፎ ጠረን ያለዉ እና አልፎ አልፎ ደም የቀላቀለ)
📌 የመስማት ችሎታ መቀነስ እና ለመስማት መቸገር
📌 ጆሮ የመደፈን ስሜት
📌 ትኩሳት
📌 የጆሮ መጮህ/የሌለ ድምጽ መሰማት
📌 ራስ ምታት እና ማዞር
📌 ሚዛን ለመጠበቅ መቸገር
👉👉 #ለጆሮ #ህመም #የሚደረግ #ህክምና
📌 በጆሮ ዉስጥ እርጥበት እንዳይገባ መጠንቀቅ ምክንያቱም እርጥበት ሲኖር ለባክቴሪያ መራባት ምቹ ስለሚሆን ህመም እንዲያባብስ ስለሚያደርግ እንዲሁም ጆሮን ከመጎርጎር መቆጠብ
📌 ህመምን ለማስታገስ ቀጥ ብሎ መቀመጥ
📌 የጆሮ ማዳመጫ እና ከከፍተኛ ድምፅ የመጋለጥ ሁኔታን መቀነስ
📌 በህክምና ባለሙያ እርዳታ ጆሮን መታጠብ
📌 በአግባቡ የጆሮ ምርመራ ከተደረገ በኋላ መድሐኒቶችን መጠቀም ተገቢ ነዉ፡፡

👉👉 የጆሮ ማሳከክ፤ከጆሮ ያልተለመደ ፈሳሽ መዉጣት፤የመደፈን ስሜት እንዲሁም የመስማት አቅም መዳከም ካጋጠመዎት በ8809 ደዉለዉ ከባለሙያ ጋር መመካከር ይችላሉ፡፡ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች እርስዎን ለማማከር ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ ዝግጁ ሆነዉ በመስመር ላይ ይጠብቁዎታል!!!

(#በጤና #ባለሙያ #መድሐኒት)
✍️ #የጆሮ #ላይ #መጮህ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የጆሮ ጩኸት ማለት ምንም አይነት ድምጽ በአካባቢው ላይ ሳይኖር ነገር ግን ጆሮአችን ውስጥ የምንሰማው ድምጽ ሲኖር ማለት ነው፡፡

#በጆሮ #የሚሰሙት #ድምጾች #አብዛኛው #ጊዜ #ይህንን #ይመስላሉ

🔺 የደውል አይነት ድምጽ
🔺 ጥዝ የሚል ድምጽ
🔺 የማቃጨል አይነት ድምጽ
🔺 ተሸ የሚል ድምጽ የመሳሰሉትን ይመስላሉ

#መንስኤዎቹ

🔺 ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር
🔺 ለከፍተኛ ድምጽ መጋለጥ
🔺 በጆሮ ኩክ መብዛት ምክኒያት መደፈን
🔺 የጭንቅላት እና የአንገት አደጋ
🔺 እባጭ
🔺 የጆሮ ጡንቻዎች መሸማቀቅ
🔺 የደም ስር ትቦ መዘጋት
🔺 የጭንቅላት እና የአንገት እባጭ
🔺 ከፍተኛ የደም ግፊት
🔺 የደም ማነስ

#አጋላጭ #ሁታዎች

🔺 ለከፍተኛ ድምጽ መጋለጥ
🔺 የእድሜ መግፋት
🔺 ወንዶች ከ ሴቶች ይልቅ ተጋላጭ ናቸው
🔺 የልብ እና የደም ስሮች ችግር
🔺 ማጨስ

#ይህ #ችግር #እየቆ #ሲመጣ #ሊየስከትላቸው #የሚችላቸው #ችግሮች

🔺 ለጭንቀት ይዳርጋል
🔺 እንቅልፍ ለመተኛት መቸገር
🔺 አካባቢው ላይ ላለው ነገር ትኩረት አለመስጠት
🔺 የማስታወስ ችግር
🔺 ድካም
🔺 ፍርሃት እና ብስጭት

#መከላከያዎቹ

🔺 ከፍተኛ የሆነ ድምጽ የጆሮን ነርቮች ስለሚጎዳ እና ይህ ችግር ለመስማት ችግር እና ለጆሮ ጩኸት ስለሚጋልጥ
🔺 የድምጽ መከላከያ መጠቀም ይኖርብናል፡፡ በተለይ ሙዚቀኞች እና ኢንዱስትሪ ሰራቶች ይህንን መጠቀም ይኖርባቸዋል
🔺 ለረጅም ጊዜ ድምጹ ከፍ ያለ አምፕሊፋየር እና ኤርፎን መጠቀም ለመስማት ችግር እና ለጆሮ ጩኸት ችግር ስለሚጋልጥ ቀንሶ መጠቀም ይኖርብናል
🔺 ለልብ እና ደም ስሮች ችግር እንዳንጋለጥ እንቅስቃሴ ማድረግ፣ አመጋገብን እና የኑሮ ዘይቤን ማስተካከል ይኖርብናል
🔺 በተጨማሪም ለችግሩ አጋለጭ የሆኑ በሽታዎች ቶሎ መታከም ይኖርብናል

👉👉 #ይህን መሰል እና ማንኛዉም ተያያዥ የጤና ጥያቄ ካሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(#በጤና #ባለሙያ #ስጦታ)
#የጆሮ #ፈሳሽ #ምን #ያመላክተናል?

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

🔵 #በጆሮ ላይ ከሚታዩ ፈሳሾች መካከል ጤናማ የሆነው የጆሮ ኩክ ሲሆን ጆሯችን ጤናማ እንዲሆን ያግዛል። ሌሎች የጆሮ ላይ ፈሳሾች ደም ያለው፣ ውሃማ እና ደመናማ(መግል) ያካትታሉ ፤ እነዚህ እንደየ ሁኔታው ችግር እንዳለ አመላካቾች ናቸው።

🔵 #አይነታቸው #እና #መገለጫቸው

🔵 #የጆሮ #ኩክ፡- ተፈጥሯዊ የሆነ ፈሳሽ ሲሆን ቢጫ፣ነጣ ያለ አልያም ቡናማ ከለር ይኖረዋል።ይህም ጆሮ ንጹህና ለኢንፌክሽን እንዳይጋለጥ ይረዳል።

🔵 #ውሃማ #ይዘት #ያለው ፡-ይህ ደግሞ ጆሮ ላይ የተጠራቀመ ውሃ በመዋኘት አልያም በሻወር ጊዜ የገባ ሊሆን ይችላል ለዚህም በአግባቡ በፎጣ መደራረቅ ይመከራል።

🔵 #ደም #ያለው፡- ይህ የጆሮ ላይ ትቦ (ear canal) ሲጎዳ የሚፈጠር ነው ፤ ነገር ግን በዛ ያለ ደም ከታየ የጆሮ ታንቡር ሲበጠስ የሚታይም ይሆናል።

🔵 #ታምቡር #በምን #ሁኔታ #ሊበጠስ #ይችላል?

🔹 ከፍተኛ የጆሮ ኢንፌክሽን መኖር
🔹 ከጆሮ በቅርብ እርቀት ከፍተኛ ድምጽ ካጋጠመ
🔹 ጆሮ ውስጥ ለማጽዳት ረዘም ያሉ ነገሮችን ከተጠቀምን
🔹 አደጋ

🔵 #የጆሮ #ታምቡር #መበጠስ #ምልክቶች

🔹 የጆሮ ህመም መሰማት ( ህመሙ በድንገት የሚጠፋ ይሆናል)
🔹 ጆሮ ላይ የሚጮህ ድምጽ መሰማት
🔹 በተጎዳው ጆሮ በኩል መስማት አለመቻል
🔹 ማንኛውም ሰው ከጭንቅላት ላይ አደጋ በኋላ ከጆሮው ደም መታየት ካለ በአፋጣኝ ህክምና ማድረግ አስፈላጊ ነው።

🔵 #ደመነን #ያለ (#መግል) ፡- ይህ ደግሞ የጆሮ ኢንፌክሽንን የሚያመላክት ሲሆን በቶሎ ያለልታከመ ሲሆን ከላይ ለጠቀስነው የታምቡር መበጠስ ምክንያትም ይሆናል ። ኢንፌክሽኑ ቅዝቃዜን ፣ጉንፋንን እና አደጋን ተከትሎ ይመጣል ምልክቶቹም ከፈሳሹ በተጨማሪም፡-

🔹 የጆሮ አካባቢ መሞቅ
🔹 ትኩሳት
🔹 ማጥወልወል ይታያል፤

🔵 #በጤና ችግሮች ላይ ለመወያየት ወይም ለመመካከር ካሻዎ 8809 ይደውሉ ፡፡ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

(በጤና ባለሙያ ከድጃ)
✍️ #የጆሮ #ኢንፌክሽን #(otitis media)

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #የጆሮ እንፌክሽን በብዛት በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ ምክንያት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡የጆሮ ኢንፌክሽን ብዙ ጊዜ የላይኛውን የአየር ቧንቧ ከሚያጠቁ በሽታዎች ጋር ተያይዞ የሚመጣ በሽታ ነው፡፡

👉👉 #የላይኛውን የአየር ቧንቧ (እንደ ጉንፋንና አለርጂ የመሳሰሉት…) የሚያጠቁ በሽታዎች በሚኖሩ ጊዜ የጆሮን የመካከለኛውን ክፍል እና ጉሮሮን የሚያገናኘው ቱቦ (eustachian tube) ያብጥና አየር ወደ መካከለኛው የጆሮ ክፍል እንዳይገባ ያደርጋል፡፡

👉👉 #ይኼም በመካከለኛው የጆሮ ክፍል ውስጥ ፈሳሽ እንዲጠራቀም እና ለባክቴሪያ አመቺ የመራቢያ ሁኔታን እንዲፈጥር ያደርጋል፡፡

👉👉 #ባክቴሪያ ከተራባ በኋላ በአካባቢው ያሉ ህዋሶችን በመግደል መግል እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ ይህ መግል በበዛ ቁጥር የጆሮ ታምቡርን በመጫን ህመም እንዲሁም የመስማት ችግርን ያስከትላል፡፡

👉👉 #የጆሮ #ኢንፌክሽን (otitis media) #አይነቶች

👉1 አጣዳፊ የጆሮ ኢንፌክሽን (acute otitis media) ማለት በ 15 ቀን ውስጥ የሚፈጠር የመሀል የጆሮ ክፍል ኢንፌክሽ ሲሆን የጆሮ የመሀለኛውን ክፍል ያጠቃል።

👉 2 የጠና የጆሮ ኢንፌክሽን (chronic otitis media) ማለት ከ 15 ቀን በላይ የቆየ የጆሮ ኢንፌክሽን ሲሆን ብዙውን ጊዜ መግል የመያዝ ነገር ይኖራል።

👉 3 ኢፊውዥን የጆሮ ኢንፌክሽን (otitis media with effusion) ይህ ከአጣዳፊ የጆሮ ኢንፌክሽን በሆኋ ወይም የህመሙ ምልክቶች ከጠፉ በሆኋ ፈሳሽ እዛው የመሀል የጆሮ ክፍል ሲቀር ነው።

👉👉 #ምልክቶች #ህጻናት #ላይ

🔺 ማልቀስ ከወትሮ በተለየ
🔺 መነጫነጭ
🔺 እንቅልፍ ማጣት
🔺 የጆሮ ህመም
🔺 ራስ ምታት
🔺 የአንገት ህመም
🔺 ከጆሮ ፈሳሽ መውጣት
🔺 ትኩሳት
🔺 ማስመለስ
🔺 ተቅማጥ
🔺 የመስማት ችሎታ መቀነስ
🔺 የሰውነት ሚዛንን መጠበቅ አለመቻል

👉👉 #ምልክቶች #አዋቂ #ሰዎች #ላይ

🔺 የጆሮ ህመም
🔺 ከጆሮ ፈሳሽ መውጣት
🔺 ለመስማት መቸገር

👉👉 #ምክንያቶች

🔺 አለርጂ (allergy)
🔺 ጉንፋን
🔺 የሳይነስ ኢንፌክሽን (sinus infection)
🔺 የሳንባ ምች (pneumonia)
🔺 ማጂራት ገትር (meningitis)

👉👉 #አጋላጭ #ሁኔታዎች

🔺 ከ6 ወር እስከ 3 አመት እድሜ ክልል ውስጥ የሆኑ ህጻናት
🔺 ጡጦ መጠቀም
🔺 ለተበከለ አየር መጋለጥ
🔺 በተደጋጋሚ ለሲጋራ ጭስ መጋለጥ
🔺 ቀዝቃዛ የአየር ንብረት

👉👉 #ህክምና

🔺 ሙቅ ነገር ቦታዉ ላይ መያዝ፡- ይህ ህመሙን ለመቀነስ ይረዳል፡፡
🔺 የህመም ማስታገሻ መድሃኒት፡- የህክምና ባለሙያዎች የህመም ማስታገሻ መድሃኒት ሊያዝሎት ይችላል፡፡
🔺 ፀረ ባክቴሪያ (Antibiotics)

👉👉# ይህን እና ተያያዥ የሆኑ የጤና ጉዳዮች ላይ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ ወደ 8809 ይደውሉ ከባለሙያ ጋር በቀጥታ በመገናኘት ይመካከሩ!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!

(#በጤና # ባለሙያ#ማክዳ)
✍️ #የጆሮ #ላይ #መጮህ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የጆሮ ጩኸት ማለት ምንም አይነት ድምጽ በአካባቢው ላይ ሳይኖር ነገር ግን ጆሮአችን ውስጥ የምንሰማው ድምጽ ሲኖር ማለት ነው፡፡

#በጆሮ #የሚሰሙት #ድምጾች #አብዛኛው #ጊዜ #ይህንን #ይመስላሉ

🔺 የደውል አይነት ድምጽ
🔺 ጥዝ የሚል ድምጽ
🔺 የማቃጨል አይነት ድምጽ
🔺 ተሸ የሚል ድምጽ የመሳሰሉትን ይመስላሉ

#መንስኤዎቹ

🔺 ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር
🔺 ለከፍተኛ ድምጽ መጋለጥ
🔺 በጆሮ ኩክ መብዛት ምክኒያት መደፈን
🔺 የጭንቅላት እና የአንገት አደጋ
🔺 እባጭ
🔺 የጆሮ ጡንቻዎች መሸማቀቅ
🔺 የደም ስር ትቦ መዘጋት
🔺 የጭንቅላት እና የአንገት እባጭ
🔺 ከፍተኛ የደም ግፊት
🔺 የደም ማነስ

#አጋላጭ #ሁታዎች

🔺 ለከፍተኛ ድምጽ መጋለጥ
🔺 የእድሜ መግፋት
🔺 ወንዶች ከ ሴቶች ይልቅ ተጋላጭ ናቸው
🔺 የልብ እና የደም ስሮች ችግር
🔺 ማጨስ

#ይህ #ችግር #እየቆ #ሲመጣ #ሊየስከትላቸው #የሚችላቸው #ችግሮች

🔺 ለጭንቀት ይዳርጋል
🔺 እንቅልፍ ለመተኛት መቸገር
🔺 አካባቢው ላይ ላለው ነገር ትኩረት አለመስጠት
🔺 የማስታወስ ችግር
🔺 ድካም
🔺 ፍርሃት እና ብስጭት

#መከላከያዎቹ

🔺 ከፍተኛ የሆነ ድምጽ የጆሮን ነርቮች ስለሚጎዳ እና ይህ ችግር ለመስማት ችግር እና ለጆሮ ጩኸት ስለሚጋልጥ
🔺 የድምጽ መከላከያ መጠቀም ይኖርብናል፡፡ በተለይ ሙዚቀኞች እና ኢንዱስትሪ ሰራቶች ይህንን መጠቀም ይኖርባቸዋል
🔺 ለረጅም ጊዜ ድምጹ ከፍ ያለ አምፕሊፋየር እና ኤርፎን መጠቀም ለመስማት ችግር እና ለጆሮ ጩኸት ችግር ስለሚጋልጥ ቀንሶ መጠቀም ይኖርብናል
🔺 ለልብ እና ደም ስሮች ችግር እንዳንጋለጥ እንቅስቃሴ ማድረግ፣ አመጋገብን እና የኑሮ ዘይቤን ማስተካከል ይኖርብናል
🔺 በተጨማሪም ለችግሩ አጋለጭ የሆኑ በሽታዎች ቶሎ መታከም ይኖርብናል

👉👉 #ይህን መሰል እና ማንኛዉም ተያያዥ የጤና ጥያቄ ካሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
9102 OK

(#በጤና #ባለሙያ #ስጦታ)
✍️ #የጆሮ #ታምቡር #መቀደድ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የጆሮ ታምቡር መቀደድ የምንለዉ የጆሮዎን ቱቦ ከመካከለኛው ጆሮዎ የሚለየው ቀጭኑ ሕብረ ሕዋስ ላይ ቀዳዳ ወይም መቀደድ ሲፈጠር ነው። ይህ ሁኔታ የመሃል ጆሮዎን ለኢንፌክሽን ተጋላጭ እንዲሆን እና የጆሮ የመስማት አቅምን እንዲቀንስ ያደርጋል። የጆሮዎ ታምቡር ውሃ ፣ ባክቴሪያ እና ሌሎች ውጫዊ ንጥረ ነገሮች ወደ መሃከለኛ ጆሮዎ እንዳይገቡ ይከላከላል።

👉 #መንስኤዎቹ

🔺 የመሃከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን
🔺 በመካከለኛ ጆሮዎ ውስጥ ያለው የአየር ግፊት እና በአከባቢው ያለው የአየር ግፊት ሚዛናዊ ባለመሆኑ
🔺 ከፍተኛ ድምፆች ወይም የጦርነት ላይ የሚፈጠሩ ፍንዳታዎች
🔺 ባዕድ ነገሮች በጆሮዎ ዉስጥ ከገቡ
🔺 ከባድ የጭንቅላት ጉዳት

👉 #ምልክቶቹ

🔺 በፍጥነት ሊቀንስ የሚችል የጆሮ ህመም
🔺 ንፍጥ መሰል ወይም መግል የሞላበት፣ ደም ከጆሮዎ መፍሰስ
🔺 የመስማት ችሎታ ማጣት
🔺 የጆሮ መጮህ (tinnitus)
🔺 ማዞር (vertigo)
🔺 ከማዞሩ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ

👉 #ዉስብስብ #ችግሮቹ

🔺 የመስማት ችሎታ ማጣት
🔺 የመሃከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን
🔺 በመሃከለኛ ጆሮ ላይ ዉሃ መቋጠር

👉 #ህክምናዉ

#አብዛኛዎቹ የጆሮ ታምቡር መቀደድ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ህክምና ሳይደረግላቸው ይድናሉ። ኢንፌክሽን ከፈጠረ ሐኪምዎ አንቲባዮቲክ ጠብታዎችን ሊያዝሎ ይችላል። በጆሮዎ ታምቡር ውስጥ ያለው መቀደድ ወይም ቀዳዳ በራሱ ካልዳነ ቀዳዳውን ለመዝጋት የቀዶ ህክምና የሚደረግ ይሆናል።

👉👉 #ይህን መሰል እና ማንኛዉም ተያያዥ የጤና ጥያቄ ካሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
9102 OK

(#በጤና #ባለሙያ #ስጦታ)
✍️ #የጆሮ #ላይ #መጮህ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የጆሮ ጩኸት ማለት ምንም አይነት ድምጽ በአካባቢው ላይ ሳይኖር ነገር ግን ጆሮአችን ውስጥ የምንሰማው ድምጽ ሲኖር ማለት ነው፡፡

#በጆሮ #የሚሰሙት #ድምጾች #አብዛኛው #ጊዜ #ይህንን #ይመስላሉ

🔺 የደውል አይነት ድምጽ
🔺 ጥዝ የሚል ድምጽ
🔺 የማቃጨል አይነት ድምጽ
🔺 ተሸ የሚል ድምጽ የመሳሰሉትን ይመስላሉ

#መንስኤዎቹ

🔺 ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር
🔺 ለከፍተኛ ድምጽ መጋለጥ
🔺 በጆሮ ኩክ መብዛት ምክኒያት መደፈን
🔺 የጭንቅላት እና የአንገት አደጋ
🔺 እባጭ
🔺 የጆሮ ጡንቻዎች መሸማቀቅ
🔺 የደም ስር ትቦ መዘጋት
🔺 የጭንቅላት እና የአንገት እባጭ
🔺 ከፍተኛ የደም ግፊት
🔺 የደም ማነስ

#አጋላጭ #ሁታዎች

🔺 ለከፍተኛ ድምጽ መጋለጥ
🔺 የእድሜ መግፋት
🔺 ወንዶች ከ ሴቶች ይልቅ ተጋላጭ ናቸው
🔺 የልብ እና የደም ስሮች ችግር
🔺 ማጨስ

#ይህ #ችግር #እየቆ #ሲመጣ #ሊየስከትላቸው #የሚችላቸው #ችግሮች

🔺 ለጭንቀት ይዳርጋል
🔺 እንቅልፍ ለመተኛት መቸገር
🔺 አካባቢው ላይ ላለው ነገር ትኩረት አለመስጠት
🔺 የማስታወስ ችግር
🔺 ድካም
🔺 ፍርሃት እና ብስጭት

#መከላከያዎቹ

🔺 ከፍተኛ የሆነ ድምጽ የጆሮን ነርቮች ስለሚጎዳ እና ይህ ችግር ለመስማት ችግር እና ለጆሮ ጩኸት ስለሚጋልጥ
🔺 የድምጽ መከላከያ መጠቀም ይኖርብናል፡፡ በተለይ ሙዚቀኞች እና ኢንዱስትሪ ሰራቶች ይህንን መጠቀም ይኖርባቸዋል
🔺 ለረጅም ጊዜ ድምጹ ከፍ ያለ አምፕሊፋየር እና ኤርፎን መጠቀም ለመስማት ችግር እና ለጆሮ ጩኸት ችግር ስለሚጋልጥ ቀንሶ መጠቀም ይኖርብናል
🔺 ለልብ እና ደም ስሮች ችግር እንዳንጋለጥ እንቅስቃሴ ማድረግ፣ አመጋገብን እና የኑሮ ዘይቤን ማስተካከል ይኖርብናል
🔺 በተጨማሪም ለችግሩ አጋለጭ የሆኑ በሽታዎች ቶሎ መታከም ይኖርብናል

👉👉 #ይህን መሰል እና ማንኛዉም ተያያዥ የጤና ጥያቄ ካሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
9102 OK
#የጆሮ #ማሳከክ (#ear #itching)
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#ጆሮ ለመስማት የሚያገለግለን የሰውነታችን ክፍል ነው፤ ከዚህም ባለፈ ጆሮ ሚዛንን ለመጠበቅም ጠቀሜታ አለው። ጆሮ በተለያየ ምክንያት ሲጎዳ ከሚከሰቱ ምልክቶች አንዱ የማሳከክ ስሜት ነው። የጆሮ ማሳከክ መንስኤዎችን ማወቅ በቶሎ መፍሄዎቻቸውን እንድንፈልግ ይረዳናል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለጆሮ ማሳከክ መንስኤዎችም ናቸው፡-

👉👉 #የጆሮ #ኩክ #መከማቸት

📌 የጆሮ ኩክ (Ear wax) የምንለው ሰውነታችን የሞቱ ሴሎችንና ቆሻሻዎችን የሚያጸዳበት መንገድ ሲሆን በብዛት በሚገኝበት ወቅት ግን የማሳከክ ስሜትን ይፈጥራል።

📌 ጆሮን ለማጽዳት መሞከር ኩክ ይበልጥ ወደ ውስጥ እንዲገባ ስለሚያደርግ ይህን ከማድረግ መቆጠብ የተሻለ ነው። ወደ ሀኪም በመሄድ ከታዪና ትክክለኛ ምክንያቱ የኩክ መጠራቀም ሆኖ ከተገኘ በጠብታ መድሀኒት ወይንም በህክምና ባለሞያ እርዳታ እንዲወጣ ይደረጋል።

👉👉 #ኢንፌክሽን

📌 የጆሮ ማሳከክ አንዳንዴ ደግሞ የኢንፌክሽን መኖር ምልክት ይሆናል። ጉንፋንን ወይንም ቶንሲልን የሚያስከትሉ ባክቴርያና ቫይረስ በደም ተዘዋውረው ወደ ጆሮ በመሄድ ኢንፌክሽን እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናሉ ።

📌 ውሀ ዋና የሚዋኙ ሰዎችም ውሃው በጆሮ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስለሚቆይ እና ተፈጥሮአዊ የሆነውን በሽታ አምጪ ተዋሲያንን የመከላከል አቅም በእርጥበት ምክንያት እንዲያጣ ስለሚያድርግ ሌላው የኢንፌክሽን መንስኤ ተደርጎ ይወሰዳል ።የማሳከክ ስሜቱ እንዲጠፋ ወደ ሀኪም በመሄድ ጸረ ባክቴርያ የሆኑ የጆሮ መድሀኒቶችን መጠቀም ተገቢ ነው።

👉👉 #የቆዳ #አለርጂ

📌 በጆሮዎ ውጨኛው ክፍል የሚገኘው ቆዳዎ በአለርጂ ምክንያት የማሳከክ ስሜትን ሊያመጣ ይችላል። የመዋቢያ ቅባቶች ወይንም ቁሳቁሶች አለርጂን ሊይስከትሉ ይችላሉ ። የማሳከክ ስሜቱ እንዲጠፋ አለርጂው የተከሰተበትን ምክንያት ተከታትሎ ማወቅ ያስፈልጋል። ከዛም መጠቀም ማቆም ተገቢ ነው።

👉👉 #ጆሮን በሹል እና ጎጂ በሆኑነገሮች ማጽዳት

📌 ጆሮን በሹል እና ጎጂሊሆኑ በሚችሉ እንደ ጸጉር ማበጠሪያ ፣ የክብሪት እንጨት፣ ቁልፍ ፣ የእስኪብርቶ ክዳኖች በመሳሰሉት ማጽዳት የጆሮ ቆዳን ለመሰንጠቅ ስለሚችል ለኢንፌክሽን ይዳርጋል ከዚህም ባለፈ የጆሮን ውስጣዊ ክፍል በመጉዳት የመስማት ችሎታችንን ሊያሳጣን ይችላል።

#ከጆሮ ጤንነት ጋር ተያይዞ ለሚኖሮት ጥያቄዎች 8809 ላይ ይደውሉ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይመካከራሊ ! 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
#ጆሮ #ደግፍ( #Mumps) ምን አይነት በሽታ እንደሆነ ያውቃሉ?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
👉👉 #ዉድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች ጆሮ ደገፍ ማለት በቫይረስ (mumps virus) የሚመጣ ሲሆን የምራቅ እጢን የሚጎዳ እና እጅግ ተላላፊ የሆነ በሽታ ነዉ፡፡ጆሮ ደግፍ በበሽታዉ የተያዘ ሰዉ በሚያስልበት እና በሚያስነጥስበት ጊዜ ከአፍ ዉስጥ የሚወጡ ዉሃ አዘል ጠብታዎች ወደ ጤነኛ ሰዉ በሚደርሱበት ጊዜ ይተላለፋል፡፡
📌 በጆሮ ደግፍ የተያዘ ሰዉ ምልክት እስከሚያሳይ ለስድስት ቀናት ያህል እና ምልክት ካሳየ በኋላ ለዘጠኝ ቀናት ያህል በሽታዉን የማስተላለፍ አቅሙ ከፍ ያለ ነዉ፡፡
👉👉 #የጆሮ #ደግፍ #ህመም #ምልክቶች
📌 ድካም/ የሰዉነት መዛል
📌 ራስ ምታት
📌 የከንፈር እና ጉሮሮ መድረቅ
📌 የምግብ ፍላጎት ማጣት
📌 ትኩሳት
📌 የምራቅ እጢ እብጠት
📌 ሰዉነት ላይ ሽፍታ
📌 የወንዶች የዘር ፍሬ አቃፊ እብጠት
👉👉 #የጆሮ #ደግፍ #ህክምና
📌 ጆሮ ደግፍ እስካሁን ይህ ነዉ ተበሎ የተገኘ መድሐኒት ባይገኝለትም በህጻንነት ጊዜ ክትባት በመዉሰድ በሽታው እንዳይዘን መከላከል እንችላለን፡፡ በተጨማሪም ህመሙ ከተከሰተ የሚከተሉትን ነገሮች በማድረግ ህመሙን ማስታገስ እንችላለን፡፡
📌 እረፍት ማድረግ
📌 የህመም ማስታገሻ መድሐኒቶች መዉሰድ
📌 ያበጠዉ ላይ በረዶ መያዝ
📌 ፈሳሽ ነገር በደንብ መዉሰድ
📌 ብዙ ለማኘክ የማይከብዱ ምግቦች መመገብ
📌 አሲድነት ያላቸዉ ፍራፍሬዎች አለመመገብ
📌 በተጨማሪም ወደ ጤነኛ ሰው እንዳይተላለፍ ራስን ማግለልና ማስክ ማድረግ የተሻለ ነው፡፡
👌👌👌 ከዚህ ጋር በተያያዘ ችግር እንዲሁም በማንኛውም የጤና ጉዳይ ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ የስልክ መስመር 8809 ላይ እየደወሉ የየዕለቱን የጤና ላይ ለውጦችዎን በማማከር ነገ ከሚከሰት የጤና ችግር አስቀድመው ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቁ ይንከባከቡ፤ ያማክሩ፡፡ ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ ህይወቶትን አኗኗሮትን ጤናዎትን የሚለዉጡ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
9102 OK
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
(#በጤና #ባለሙያ #በእምነት)
✍️ #የጆሮ #ኢንፌክሽን #ምልክቶች
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
✔️#የጆሮ ኢንፌክሽን (otitis media) ማለት የመሀለኛው የጆሮ ክፍል በኢንፌክሽን ሲጠቃ ነው፡፡ ይህ ህመም ብዙውን ጊዜ ህጻናትን ያጠቃል ሆኖም ግን አዋቂወችንም ሊያጠቃ ይችላል፡፡
በአብዛኛው በባክቴሪያ ይመጣል ነገር ግን በሌሎች ተዋስያንም ሊመጣ ይችላል፡፡
👉👉 #የጆሮ #ኢንፌክሽን (otitis media) #አይነቶች
👉1 አጣዳፊ የጆሮ ኢንፌክሽን (acute otitis media) ማለት በ 15 ቀን ውስጥ የሚፈጠር የመሀል የጆሮ ክፍል ኢንፌክሽ ሲሆን የጆሮ የመሀለኛውን ክፍል ያጠቃል፡፡
👉 2 የጠና የጆሮ ኢንፌክሽን (chronic otitis media) ማለት ከ 15 ቀን በላይ የቆየ የጆሮ ኢንፌክሽን ሲሆን ብዙውን ጊዜ መግል የመያዝ ነገር ይኖራል ::
👉 3 ኢፊውዥን የጆሮ ኢንፌክሽን (otitis media with effusion) ይህ ከአጣዳፊ የጆሮ ኢንፌክሽን በሆኋ ወይም የህመሙ ምልክቶች ከጠፉ በሆኋ ፈሳሽ እዛው የመሀል የጆሮ ክፍል ሲቀር ነው፡፡
👉👉 #ምልክቶች #ህጻናት #ላይ
🔺 ማልቀስ ከወትሮ በተለየ
🔺 መነጫነጭ
🔺 እንቅልፍ ማጣት
🔺 የጆሮ ህመም
🔺 ራስ ምታት
🔺 የአንገት ህመም
🔺 ከጆሮ ፈሳሽ መውጣት
🔺 ትኩሳት
🔺 ማስመለስ
🔺 ተቅማጥ
🔺 የመስማት ችሎታ መቀነስ
🔺 የሰውነት ሚዛንን መጠበቅ አለመቻል
👉👉 #ምልክቶች #አዋቂ #ሰዎች #ላይ
🔺 የጆሮ ህመም
🔺 ከጆሮ ፈሳሽ መውጣት
🔺 ለመስማት መቸገር
👉👉 #ምክንያቶች
🔺 አለርጂ (allergy)
🔺 ጉንፋን
🔺 የሳይነስ ኢንፌክሽን (sinus infection)
🔺 የሳንባ ምች (pneumonia)
🔺 ማጂራት ገትር (meningitis)
👉👉 #አጋላጭ #ሁኔታዎች
🔺 ከ6 ወር እስከ 3 አመት እድሜ ክልል ውስጥ የሆኑ ህጻናት
🔺 ጡጦ መጠቀም
🔺 ለተበከለ አየር መጋለጥ
🔺 በተደጋጋሚ ለሲጋራ ጭስ መጋለጥ
🔺 ቀዝቃዛ የአየር ንብረት
👉👉 #መፍትሄ
🔺 ማንኛውንም ኢንፌክሽን ሲኖር ቶሎ መታከም በተለይ የመተንፈሻ
አካል ህመም ሲኖር
🔺 አጋላጭ ሁኔታዎችን መቀነስ
🔺 የህመሙ ምልክቶች ሲኖሩ ቶሎ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ፡፡
👉👉#ይህን እና ተያያዥ የሆኑ የጤና ጉዳዮች ላይ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ ወደ 8809 ይደውሉ ከባለሙያ ጋር በቀጥታ በመገናኘት ይመካከሩ!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!
✍️ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
♥️9102 OK ♥️♥️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
(#በጤና #ባለሙያ #ማክዳ)
✍️#የጆሮ #ውስጥ #ኩክ #መብዛት #አጋጥሞታል
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
#ኩክ ጆሮ ውስጥ ሊገኝ የሚችል የጆሮ ቦይ ውስጥ የሚመነጭ ቢጫና ሙጫ መሰል ነገር ነው፡፡ የጆሮ የውስጠኛው ክፍል ቦይ ቆዳን በመጠበቅ ፣ በማጽዳትና በማለስለስ ፣ ከአንዳንድ በሽታ አምጪ ተዋህሲያንና ውሃ ወደጆሮ ውስጥ ሰርጎ እንዳይገባ በማድረግ ጥቅም ይሰጣል፡፡
🔺 ከመጠን በላይ የሆነ ኩክ የጆሮ ታንቡርን በመጫን ድምጽ በአግባቡ እንዳይሰማ ሊያደርግ ይችላል፡፡
#አጋላጭ ሁኔታዎች
🔺 የመስሚያ መርጃ መሳሪያዎችን ፣ የጆሮ መሰኪያዎችን ወይም የጆሮ ማዳመጫዎችን የሚጠቀሙ ሰዎች።
🔺 ብዙ የጆሮ ፀጉር ያላቸው ሰዎች።
🔺 የጥጥ መጥረጊያዎችን ወይም ሌሎች እቃዎችን በጆሮዎቻቸው ውስጥ የሚያስገቡ ሰዎች።
🔺 በዕድሜ የገፉ ሰዎች።
🔺 የእድገት ውስነት ያለባቸው ሰዎች።
#የኩክ ከመጠን በላይ በመፈጠሩ ምክንያት የሚመጡ ችግሮች
🔺 የመስማት ችሎታ መቀነስ
🔺 የመደንዘዝ ስሜት
🔺 አጠቃላይ የጆሮ ህመም
🔺 የጆሮ ውስጥ የመደፈን ስሜት
🔺 የጆሮ ውስጥ የእርግብግቢት ስሜት መሰማት
🔺 የጆሮ ውስጥ ማሳከክና ከጆሮ ቦይ ውስጥ የፈሳሽ መንጠባጠብ
🔺 የጆሮ ውስጥ የማሳከክ ስሜት
🔺 መፍዘዝ
#ከልክ በላይ እንዲበዛ የሚያደርገው ምንድነው?
🔺 ጆሮን በወቅቱ አለማጽዳት
🔺 የጆሮ ኢንፌክሽን መኖር
🔺 አቧራ ወይም የብናኞች ወደ ጆሮ መግባት
#ህክምናው
🔺 በዋነኛነት በኩክ መብዛት ምክንያት የጆሮ መደፈን ያጋጠማቸው ሰዎች የሚደረግላቸው ህክምናዎች ጆሯቸው እንዲታጠብ ማድረግ ነው፡፡ ቢሆንም የጆሮ ኩክ በጣም የበዛ እንደሆነ በቀን አንዴ ማጽዳት የሚመከር ሲሆን የኩኩ መጠን እየተስተካከለ ሲመጣ ግን በሳምንት ሁለቴ በቂ ነው፡፡
👉👉#ይህን እና ተያያዥ የሆኑ የጤና ጉዳዮች ላይ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ ወደ 8809 ይደውሉ ከባለሙያ ጋር በቀጥታ በመገናኘት ይመካከሩ!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!
✍️ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
♥️9102 OK ♥️♥️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
(#በጤና #ባለሙያ #ማክዳ)
#የጆሮ #ማሳከክ #መንስኤዎቹ #ምንድን #ናቸዉ?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
🔵 #ጆሮ ለመስማት የሚያገለግለን የሰውነታችን ክፍል ነው፤ ከዚህም ባለፈ ጆሮ ሚዛንን ለመጠበቅም ጠቀሜታ አለው። ጆሮ በተለያየ ምክንያት ሲጎዳ ከሚከሰቱ ምልክቶች አንዱ የማሳከክ ስሜት ነው። የጆሮ ማሳከክ መንስኤዎችን ማወቅ በቶሎ መፍሄዎቻቸውን እንድንፈልግ ይረዳናል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለጆሮ ማሳከክ መንስኤዎችም ናቸው፡፡
🔵 #የጆሮ #ኩክ #መከማቸት
🔹 የጆሮ ኩክ (Ear wax) የምንለው ሰውነታችን የሞቱ ሴሎችንና ቆሻሻዎችን የሚያጸዳበት መንገድ ሲሆን በብዛት በሚገኝበት ወቅት ግን የማሳከክ ስሜትን ይፈጥራል።
🔹 ጆሮን ለማጽዳት መሞከር ኩክ ይበልጥ ወደ ውስጥ እንዲገባ ስለሚያደርግ ይህን ከማድረግ መቆጠብ የተሻለ ነው። ወደ ሀኪም በመሄድ ከታዪና ትክክለኛ ምክንያቱ የኩክ መጠራቀም ሆኖ ከተገኘ በጠብታ መድሀኒት ወይንም በህክምና ባለሞያ እርዳታ እንዲወጣ//እንዲጸዳ ይደረጋል።
🔵 #ኢንፌክሽን
🔹 የጆሮ ማሳከክ አንዳንዴ ደግሞ የኢንፌክሽን መኖር ምልክት ይሆናል። ጉንፋንን ወይንም ቶንሲልን የሚያስከትሉ ባክቴርያና ቫይረስ በደም ተዘዋውረው ወደ ጆሮ በመሄድ ኢንፌክሽን እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናሉ ።
🔹 ውሀ ዋና የሚዋኙ ሰዎችም ውሃው በጆሮ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስለሚቆይ እና ተፈጥሮአዊ የሆነውን በሽታ አምጪ ተዋሲያንን የመከላከል አቅም በእርጥበት ምክንያት እንዲያጣ ስለሚያድርግ ሌላው የኢንፌክሽን መንስኤ ተደርጎ ይወሰዳል ።የማሳከክ ስሜቱ እንዲጠፋ ወደ ሀኪም በመሄድ ጸረ ባክቴርያ የሆኑ የጆሮ መድሀኒቶችን መጠቀም ተገቢ ነው።
🔵 #የቆዳ #አለርጂ
🔹 በጆሮዎ ውጨኛው ክፍል የሚገኘው ቆዳዎ በአለርጂ ምክንያት የማሳከክ ስሜትን ሊያመጣ ይችላል። የመዋቢያ ቅባቶች ወይንም ቁሳቁሶች አለርጂን ሊይስከትሉ ይችላሉ ። የማሳከክ ስሜቱ እንዲጠፋ አለርጂው የተከሰተበትን ምክንያት ተከታትሎ ማወቅ ያስፈልጋል። ከዛም መጠቀም ማቆም ተገቢ ነው።
🔵 #ጆሮን #በሹል #እና #ጎጂ #በሆኑ #ነገሮች #ማጽዳት
🔹 ጆሮን በሹል እና ጎጂ ሊሆኑ በሚችሉ እንደ ጸጉር ማበጠሪያ ፣ የክብሪት እንጨት፣ ቁልፍ ፣ የእስኪብርቶ ክዳኖች በመሳሰሉት ማጽዳት የጆሮ ቆዳን መሰንጠቅ ስለሚችል ለኢንፌክሽን ይዳርጋል ከዚህም ባለፈ የጆሮን ውስጣዊ ክፍል በመጉዳት የመስማት ችሎታችንን ሊያሳጣን ይችላል።
🔵 #መከላከያ
🔹 ጆሮን ሲያጸዱ በሹል ነገር፣ በወረቀት፣ በቁልፍ በመሳሰሉት ባዕድ ነገሮች አለማጽዳት
🔹 በዋና ሰአት ውሃ ወደ ጆሮ እንዳይገባ ጥንቃቄ ማድረግ
🔹 አለርጂ የሚፈጥሩ ነገሮችን ጥንቃቄ ማድረግ
🔵 #ህክምናው
🔹 አንቲ - ባዮቲክ ጠብታ መስጠት
🔹 ስቴሮይድ የያዙ መድሃኒቶችን መስጠት
🔹እንደመንስኤ የተጠቀሱትን በዚሁ ማከም
🔵 # #ከጆሮ ጤንነት ጋር ተያይዞ ለሚኖሮት ጥያቄዎች 8809 ላይ ይደውሉ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይመካከሩ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
9102 OK
👇👇👇👇👇👇👇👇