🧤 መሬትን ስትረግጣት ታሰምጠኝ ይሆን አንድ ነገር ታደርገኝ ይሆን ብለህ አትረግጣትም፤ አምነህ ነው ምትራመድባት፤ ታዲያ መሬትን የፈጠረውን ፈጣሪ ምን ያህል ታምነዋለህ?
🧤 አንድ ነገር አስተውል 🤔 እውቀት ከሞላው እምነት የሞላው ይበልጣል።
🧤 ዳዊት ጎልያድን እንዲጥለው ያደረገው ጉልበቱ አይደለም!
🧤 የሆነ ነገር ጀምረህ የምታቆመው እኮ እምነት ስለሌለህ ነው፤ ነገሮች ባልፈለከው መንገድ ሲሄዱ አይ ይሄ ነገር ለኔ አይሆንም ብለህ ታቆማለህ። ለምን? ስለማታምን ነዋ!
🧤 አንድ ነገር አስተውል 🤔 እውቀት ከሞላው እምነት የሞላው ይበልጣል።
🧤 ዳዊት ጎልያድን እንዲጥለው ያደረገው ጉልበቱ አይደለም!
🧤 የሆነ ነገር ጀምረህ የምታቆመው እኮ እምነት ስለሌለህ ነው፤ ነገሮች ባልፈለከው መንገድ ሲሄዱ አይ ይሄ ነገር ለኔ አይሆንም ብለህ ታቆማለህ። ለምን? ስለማታምን ነዋ!
🔥4
ኢድ ሙባረክ
እንኳን ለታላቁ የኢድ-አልፈጠር በዓል አደረሳችሁ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
እንኳን ለታላቁ የኢድ-አልፈጠር በዓል አደረሳችሁ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
አንድ ጀነራል ወደሆነ ስናይፐር ተኳሽ ጠጋ ብሎ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል፦«ስለጠላትህ የአተኳኮስ ብቃት ምን ታስባለህ?»
ወታደሩም እንዲህ ሲል መሰለ፦«ደካማ አተኳኮስ ነው ያለው። አነጣጥሮ ቢተኩስም ሁሌም እንደተሳሳተ ነው።»
ጀነራሉ በመደነቅ ይጠይቃል፦«ታድያ ለምንድነው እስካሁን ያልገደልከው?»
ወታደሩም ፈገግ እንዳለ መለሰ፦«እሱን ከገደልኩት በኋላ ከእርሱ የበለጠ ኢላማ የማይሰት ጠንካራ ወታደር እንዳይተኩ እፈራለሁ። ምክንያቱም ያኔ እኔ እሞታለሁ» 🤗
ምን መሰላችሁ ሁሉም መከራ በረከት አይደለም፤ ቢሆንም አንዳንድ መከራዎች ሕይወትን ያቆያሉ። ሁሉም መቆየት ጥንካሬ አይደለም፤ አንዳንድ ፈሪዎች ለእናታቸው ይኖራሉ። የሚኖሩትም በብቃት ሳይሆን በፍራሃት ነው።
የወታደሩን ታሪክ በሊባኖሳዊ ጸሐፊ ካህሊል ጅብራል ልዝጋው፦
«አንዳንድ ሰዎች ለእኛ ታማኝ አይደሉም፤ ይልቅስ ለእኛ ባላቸው ፍላጎት ላይ ታማኝ ናቸው። ፍላጎታቸው ሲለወጥ
ታማኝነታቸውም አብሮ ይለወጣል።»🔥3
የተጣመመ እንጨት ለጥቅም አይውልም ፤የተበከለ ዐምሮም ዕንደዛ ነው።ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ሰለሚበዛ
ዋጋው ይቀንሳል ።
ሰለዚህ ዋጋችን እንዲበዛ
የሚያበዛ ተግባር+ስብዕና ይኑረን።
𝔤𝔬𝔬𝔡 𝔫𝔦𝔤𝔥𝔱 𝔣𝔞𝔪𝔦𝔩𝔶😁😁
ዋጋው ይቀንሳል ።
ሰለዚህ ዋጋችን እንዲበዛ
የሚያበዛ ተግባር+ስብዕና ይኑረን።
𝔤𝔬𝔬𝔡 𝔫𝔦𝔤𝔥𝔱 𝔣𝔞𝔪𝔦𝔩𝔶😁😁
🙏4
ያልተገባ ነገር ተናግረህ ትዝብት ላይ እንዳትወድቅ የማታውቀውን ነገር አላውቅም ለማለት አትፈር::
https://t.me/DMAFS14
https://t.me/DMAFS14
Telegram
"ዘ-smart short histories"
የሚመስጡ ታሪክ ከፈለጉ እየውሎት
https://t.me/DMAFS14 ይቀላቀሉን
https://t.me/DMAFS14 ይቀላቀሉን
👍2
---
አንድ ትንሽ ልጅ አያቱን እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦.
«አያቴ፣ ሰዎች አንተን ሲያስቀይሙህ ወይም ባልባሌ ቃል ሲናገሩህ እንዴት ሁልጊዜ ተረጋግተህ መኖር ትችላለህ?»
አያትየው የቆሸሸ ውሃ የያዘ አንድ ብርጭቆ አነሱና፣ «ይህንን ተመልከት» አሉት።
በመቀጠልም፣ አንድ ድንጋይ ወስደው ብርጭቆው ውስጥ ከተቱት። ውሃው ይበልጥ ተናወጠ (ቆሸሸ)።
ከዚያም ያንኑ ድንጋይ ወስደው ወደ አንድ ትልቅ ሐይቅ ውስጥ ወረወሩት።
ሐይቁ ግን እንደተረጋጋ ቀጠለ።
አያትየው ፈገግ አሉና እንዲህ አሉት፦
«ልጄ፣ ሰው ሲያስቀይምህ ወይም ሲጎዳህ እንደ ብርጭቆዋ ውሃ መሆን ትችላለህ፣ ወይም ደግሞ እንደ ትልቁ ሐይቅ።
ደካማ አእምሮ ያላቸው ሰዎች ችግሮች እንዲቆጣጠሯቸው ይፈቅዳሉ፤ ጠንካራ አእምሮ ያላቸው ግን እንደ ሐይቁ ረጋ ያሉና ጥልቅ ናቸው።»

🔥2🥰1