"ዘ-smart short histories"
142 subscribers
50 photos
1 video
3 files
51 links
የሚመስጡ ታሪክ ከፈለጉ እየውሎት

https://t.me/DMAFS14 ይቀላቀሉን
Download Telegram
Samsung Galaxy S10 5G
🎛Snapdragon 855+Exynos 9820 chip
📸Triple camera/16+12+12MP
8 GB RAM 📼256 GB storage
🔓Onscreen fingerprint sensor
💎Display-Dynamic AMOLED
🔋4,500 mAh Battery
Price: 42,500 Birr
_____
የመጨረሻው ክፍል ይሆንሎት
ሰለተከታተሉት እናመሰግናለን።🙏🙏
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ፣
ደም ተከፍሎበታል ከደም እና ከአጥንት ።
ወደ አድዋ ሲሄድ ሚኒሊክ ኑ ካለ ፣
ኧረ አይቀርም በማርያም ስለማለ ።

« እንኳን ለ130 ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ! »
🫡1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

እቃውን ለመግዛት
t.me/YAM269
ላይ ይዘዙን።
መልካም የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን ! March 8 🌸
😍3
🧤 መሬትን ስትረግጣት ታሰምጠኝ ይሆን አንድ ነገር ታደርገኝ ይሆን ብለህ አትረግጣትም፤ አምነህ ነው ምትራመድባት፤ ታዲያ መሬትን የፈጠረውን ፈጣሪ ምን ያህል ታምነዋለህ?

🧤 አንድ ነገር አስተውል 🤔 እውቀት ከሞላው እምነት የሞላው ይበልጣል።

🧤 ዳዊት ጎልያድን እንዲጥለው ያደረገው ጉልበቱ አይደለም!

🧤 የሆነ ነገር ጀምረህ የምታቆመው እኮ እምነት ስለሌለህ ነው፤ ነገሮች ባልፈለከው መንገድ ሲሄዱ አይ ይሄ ነገር ለኔ አይሆንም ብለህ ታቆማለህ። ለምን? ስለማታምን ነዋ!
🔥4
ኢድ ሙባረክ

እንኳን ለታላቁ የኢድ-አልፈጠር በዓል አደረሳችሁ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
አንድ ጀነራል ወደሆነ ስናይፐር ተኳሽ ጠጋ ብሎ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል፦«ስለጠላትህ የአተኳኮስ ብቃት ምን ታስባለህ?»

ወታደሩም እንዲህ ሲል መሰለ፦«ደካማ አተኳኮስ ነው ያለው። አነጣጥሮ ቢተኩስም ሁሌም እንደተሳሳተ ነው።»

ጀነራሉ በመደነቅ ይጠይቃል፦«ታድያ ለምንድነው እስካሁን ያልገደልከው?»

ወታደሩም ፈገግ እንዳለ መለሰ፦«እሱን ከገደልኩት በኋላ ከእርሱ የበለጠ ኢላማ የማይሰት ጠንካራ ወታደር እንዳይተኩ እፈራለሁ። ምክንያቱም ያኔ እኔ እሞታለሁ»
🤗


ምን መሰላችሁ ሁሉም መከራ በረከት አይደለም፤ ቢሆንም አንዳንድ መከራዎች ሕይወትን ያቆያሉ። ሁሉም መቆየት ጥንካሬ አይደለም፤ አንዳንድ ፈሪዎች ለእናታቸው ይኖራሉ። የሚኖሩትም በብቃት ሳይሆን በፍራሃት ነው።

የወታደሩን ታሪክ በሊባኖሳዊ ጸሐፊ ካህሊል ጅብራል ልዝጋው፦

«አንዳንድ ሰዎች ለእኛ ታማኝ አይደሉም፤ ይልቅስ ለእኛ ባላቸው ፍላጎት ላይ ታማኝ ናቸው። ፍላጎታቸው ሲለወጥ
ታማኝነታቸውም አብሮ ይለወጣል።»


           
🔥3
አቤቱ ይህን ሁሉ መከራ
የተቀበልከው ለእኛ ስትል ነውና
ማረን ይቅር በለን!🙏🙏🙏

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል
በሰላም አደረሰን!
🙏6
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።
🙏41
በግዜ ተኙ
በጠዋት ተነሱ
ና ወደ አምላክቹ
"ፀልዩ"
በሰላም አውለኝ ብላቹ
🔥4🙏1