የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተናውን ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች ከሐምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል።
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር መጠን ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
@DBUINSIDER

❤5👍1
(በ0 አመት)የሥራ_ቅጥር_ዕድል
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ የሕግ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ ቦታ፦
ባሌ ሮቤ ዋናው ካምፓስ የሕግ ትምህርት ቤት
ተፈላጊ መምህራን ብዛት፦ 08
የትምህርት ደረጃ፦
2ኛ ዲግሪ እና የመጀመሪያ ዲግሪ
የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመትና በላይ
ዲጂታል መታወቂያ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ የትምህርት ማስረጃ ሰነዶች ከአንድ ኮፒ ጋር ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
ተፈላጊ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ከሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ባሌ ሮቤ ዋናው ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 303 እና አዲስ አበባ አፍንጮ በር፣ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ እንዲሁም ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃ እና ሻሸመኔ ካምፓስ ኩየራ በሚገኘው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
❤7👍1
🇪🇹 ፋስት ፓስፖርት | FAST PASSPORT
Fast Passport ታማኝ እና ፈጣን የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ አገልግሎት !
🔴 አስቸኳይ ቀጠሮ ለሚፈልጉ:
▪️ Express 1: በ 2 ቀን ብቻ የሚደርስ ⚡
▪️ Express 2: በ 5 ቀን ብቻ የሚደርስ ⚡
🔵 መደበኛ ቀጠሮ ለሚፈልጉ:
▪️ Normal: እስከ 3 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ የሚደርስ 📅
📌 የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ዶክመንቶች:
✅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ (Renewed Kebele ID)
✅ ናሽናል አይዲ (National ID)
✅ የልደት ሰርተፍኬት (Birth Certificate)
📲 አሁኑኑ ያናግሩን / Contact Us Today!
Direct Message: @fastpassportt

❤8
★{ምዝገባ ተጀምሯል} የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ0 አመት የሰልጣኝ ክፍት የሥራ ቦታዎች ማስታወቂያ
♦Registration Date : AUGUST 10, 2026 – AUGUST 14, 2026
Ethiopian Airlines Group would like to announce a new vacancy for ET-SPONSORED TRAINEE POSITIONS.
✅ POSITION 1: ET SPONSORED TRAINEE CABIN CREW
✅ POSITION 2: TRAINEE AIRCRAFT MECHANIC (ET-SPONSORED)
✅ POSITION 3: TRAINEE A/C POWERPLANT TECHNICIAN (ET-SPONSORED)
✅ POSITION 4: TRAINEE A/C AVIONICS TECHNICIAN (ET-SPONSORED)
✅ POSITION 5: TRAINEE A/C AIRFRAME TECHNICIAN (ET-SPONSORED)
✅ POSITION 6: TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED)
✅ POSITION 7: TRAINEE A/C STRUCTURE TECHNICIAN (ET-SPONSORED)
✅POSITION 8: TRAINEE A/C MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED)
For Full Information??
👇👇👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

CorporateWebsite
Vacancies
❤7
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏
የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች
በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል
ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው
አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች
ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ
እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏

🙏42❤11😭10😢1
ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዘርፎች ይፋ ሆኑ።
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት በማድረግ፣ ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በገበያ ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ተግባራዊ ክህሎቶችን ይዘው እንዲወጡ የሚያስችል አዲስ ውሳኔ አሳለፈ።
በዚህም መሠረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (በ11ኛ ክፍል) ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል። ለዚሁ ተግባር የሚሆኑ የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁሎች እና የመምህራን መምሪያዎች ዝግጅት መጠናቀቁም ተገልጿል።
ሚኒስቴሩ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥርን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ አስተላልፏል።
📋 የሚተገበሩት 11 የሙያ ዘርፎች ዝርዝር፡-
1.ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ
2.አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
3.አልባሳት ቴክኖሎጂ
4.ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት
5.ቧንቧ ሥራ
6.ሶፍትዌር ማበልጸግ
7.ሰብል አመራረት
8.ጤና ክብካቤ አገልግሎት
9.ሆቴል አገልግሎት
10.ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት
11.ምግብ ዝግጅት

❤22🤔4👍2
ምዝገባ ተራዘመ ‼️
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ0 አመት የሰልጣኝ ክፍት የሥራ ቦታዎች ማስታወቂያ መመዝገቢያ ጊዜ ተራዘመ
🔻ማሳሰቢያ፦
የተከበራችሁ አመልካቾች፤ በኦገስት 10 እና 11 ቀን 2026 (ነሐሴ 4 እና 5 ቀን 2018 ዓ.ም) የወጡትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስፖንሰርሺፕ ሰልጣኝ ኤርክራፍት ቴክኒሽያን (ET Sponsored Trainee Aircraft Technician) እና ሰልጣኝ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) የሥራ ማስታወቂያዎች ተደራሽነት እና የመመዝገቢያ ገጽ ላይ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞ ነበር።
በዚህም ምክንያት አመልካቾች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በበቂ ሁኔታ ማመልከት ስላልቻሉ፣ የማመልከቻው ማብቂያ ቀን ወደ ኦገስት 16, 2026 (ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም) የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።
ማስታወሻ፦ ይህ የማራዘሚያ ጊዜ የሚመለከተው በኦንላይን (በበይነመረብ) የሚያመላክቱትን አመልካቾች ብቻ ነው።
How to Apply Online??
👇👇👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ0 አመት የሰልጣኝ ክፍት የሥራ ቦታዎች ማስታወቂያ መመዝገቢያ ጊዜ ተራዘመ
🔻ማሳሰቢያ፦
የተከበራችሁ አመልካቾች፤ በኦገስት 10 እና 11 ቀን 2026 (ነሐሴ 4 እና 5 ቀን 2018 ዓ.ም) የወጡትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስፖንሰርሺፕ ሰልጣኝ ኤርክራፍት ቴክኒሽያን (ET Sponsored Trainee Aircraft Technician) እና ሰልጣኝ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) የሥራ ማስታወቂያዎች ተደራሽነት እና የመመዝገቢያ ገጽ ላይ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞ ነበር።
በዚህም ምክንያት አመልካቾች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በበቂ ሁኔታ ማመልከት ስላልቻሉ፣ የማመልከቻው ማብቂያ ቀን ወደ ኦገስት 16, 2026 (ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም) የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።
ማስታወሻ፦ ይህ የማራዘሚያ ጊዜ የሚመለከተው በኦንላይን (በበይነመረብ) የሚያመላክቱትን አመልካቾች ብቻ ነው።
How to Apply Online??
👇👇👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
CorporateWebsite
Vacancies
❤7👍2
የግቢያችንን ሴቶች ፎቶ እና ቪዲዮ ያለፍቃዳቸው በ ቴሌግራም ቻናል የሚፖስቱ ተማሪዎች የህግ ተጠያቂነት እስከምን ድረስ ነው ⁉️
የሰውን ፎቶ ወይም ቪዲዮ ያለባለቤቱ ፈቃድ በማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) ላይ መፖሰት በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ከባድ የወንጀልና የፍትሐብሔር (የካሳ) ተጠያቂነት ያመጣል።
ድርጊቱ የሚዳኘው በዋነኝነት በ2008 ዓ.ም በወጣው የሳይበር ወንጀል አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 958/2008)፣ በወንጀል ሕግ (2004) እና በፍትሐብሔር ሕግ ነው፡፡
1. በወንጀል ሕግ የሚያስከትለው ተጠያቂነት
🔹 የሳይበር ወንጀል አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 958/2008)፦
ስም ማጥፋትና ክብርን መንካት (አንቀጽ 13)፦ የሰውን ምስል ወይም ቪዲዮ በመጠቀም የሰውን ስምና ክብር የሚነካ ወይም የሚያዋርድ መረጃ ማሰራጨት እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት ወይም በመቀጮ ያስቀጣል።
የግል ሕይወት ምስጢርነትን መጣስ (አንቀጽ 14)፦ የአንድን ሰው የግል ሕይወት የሚያሳይ ምስል ወይም ቪዲዮ ያለ ፈቃድ ማሰራጨት ከ 1 ዓመት እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ያስቀጣል።
ምስልን በማቀናበር (Edit/AI) ማሰራጨት፦ የሰውን ፎቶ በመቀየር ወይም በማካበብ ሰውን ለመጉዳት ከተለጠፈ ቅጣቱ የበለጠ የከበደ ይሆናል።
🔹 የኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ (2004)፦
ስም ማጥፋት (አንቀጽ 613)፦ በማንኛውም መንገድ የሰውን መልካም ስም የሚያጎድፍ ነገር ማሰራጨት በጥፋተኝነት ያስጠይቃል።
እፍረተ-ከንቱ ምስሎችን ማሰራጨት (አንቀጽ 640/641)፦ የሰውን ነውረኛ ፎቶ ወይም ቪዲዮ ያለፍቃድ ማሰራጨት (Revenge Porn) እስከ 5 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ጽኑ እስራት ያስቀጣል።
2. በፍትሐብሔር ሕግ የሚያስከትለው ተጠያቂነት (የካሳ ጥያቄ)
ተጎጂው ግለሰብ በፍትሐብሔር ሕግ (አንቀጽ 2032) መሠረት፦
የሞራል ካሳ፦ ለደረሰበት የስነ-ልቦና ጉዳትና የእፍረት ስሜት የገንዘብ ካሳ መጠየቅ ይችላል።
የቁሳቁስ ካሳ፦ ፎቶው በመፖሰቱ ምክንያት ከስራ ቢሰናበት ወይም የገንዘብ ጉዳት ቢደርስበት ካሳ የማስከፈል መብት አለው።
ምስሉ እንዲወገድ የማድረግ መብት፦ ድርጊቱ እንዲቆም፣ ምስሉ እንዲሰረዝ እና ይቅርታ በይፋ እንዲጠየቅ ማድረግ ይቻላል።
ማጠቃለያ፦ የሰውን ምስል ያለባለቤቱ እውቅና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ መፖሰት ከእስራት እስከ ከፍተኛ የገንዘብ ካሳ የሚያስከትል የሳይበር ወንጀል መሆኑን አውቃቹ ከዚህ ድርጊታቹ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን ።

👍10❤6😁6👏1
DBU INSIDER pinned «የግቢያችንን ሴቶች ፎቶ እና ቪዲዮ ያለፍቃዳቸው በ ቴሌግራም ቻናል የሚፖስቱ ተማሪዎች የህግ ተጠያቂነት እስከምን ድረስ ነው ⁉️ የሰውን ፎቶ ወይም ቪዲዮ ያለባለቤቱ ፈቃድ በማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) ላይ መፖሰት በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ከባድ የወንጀልና የፍትሐብሔር (የካሳ) ተጠያቂነት ያመጣል። ድርጊቱ የሚዳኘው በዋነኝነት በ2008 ዓ.ም በወጣው የሳይበር ወንጀል አዋጅ (አዋጅ…»
በአጭሩ እነዚህን ተማሪዎች ማንነታቸውን ካወቅን የሚከተሉት እርምጃዎች ይወሰድባቸዋል !
1. Academic dismissal
2. እስከ 5 አመት እስራት
3. የስነልቦና ጉዳት ለደረሰባቸው እህቶቻችን ተመጣጣኝ የ ገንዘብ ካሳ እንዲከፍሉ
ነገር ግን ይህ እንዲሆን በቅድሚያ ሁላችንም ተባብረን ማንነታቸውን ማጣራት አለብን ።

👍20❤8😁8👎1
የመከንክ ፍጥረት ‼️
Alexander the great ወይም ታላቁ እስክነድር በ 25 አመቱ ፐርሺያን ፣ ግብፅን ፣ ባቢሎንያን ፣ የ ማዕከላዊ እስያን ስርወ መንግስት ፣ ኢንዱስ ቫሊይን ጨምሮ ሌሎቸንም በወቅቱ አለም ላይ አሉ የተባሉ መንግስታትን ተዋግቶ አሸንፎ አለምን ገዝቶ ነበር ።
አንተ በ 25 አመተህ አንዲት እንስትን hi ብለክ ተዋውቅክ ስጋዊ ፍላጎትክን ሟሟያ ድፍረት አጥተኽ አብረውኽ የሚማሩ ሴቶችን ፎቶ በ AI እያቀናበርክ እቺን ልጅ እንደዚህ አድርጌያታለው ገለመሌ እያልክ ቴሌግራም ላይ ትፖስታለኽ ።
የመከንክ ፍጥረት !

👍30❤7😢2