የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ እንደሚከናወን ተገለፀ !
***
49 ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሳትፈው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር አስታውቋል።
ቀደም ብሎ በአምስት ክላስተሮች ውድድር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም አዘጋጅ ተቋማት ዝግጁ ባለመሆናቸው ሀገር አቀፍ ፌስቲቫል ለማከናወን መወሰናቸውን የማህበሩ ፕሬዚዳንት አባይ በላይሁን ተናግረዋል፡፡
ከባለፈው ዓመት በበለጠ በሁለቱም ጾታ በርካታ ተወዳዳሪዎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው ፌስቲቫል ከዚህ ቀደም ሀገርን በተለያዩ መድረኮች መወከል የቻሉ ስፖርተኞች የፈሩበት መሆኑን ያነሱት ፕሬዚዳንቱም የዘንድሮውም የታቀደለትን ግብ እንዲመታ በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ አስረድተዋል።
ፌስቲቫሉ በ15 የስፖርት አይነቶች ከጥር 9-24 ድረስ የሚካሄድ ሲሆን ለውድድሩ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል፡፡
ለ8 ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ባፈው ዓመት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በአምስት የስፖርት አይነቶች መካሄዱም ይታወሳል፡፡
@DBUINSIDER

❤12👍1
የኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል በሁሉም የስፖርት አይነቶች ለመወዳደር ለተመዘገባችሁ በሙሉ ነገ ማክሰኞ ቀን 02/03/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ዋናው ሜዳ(ስቴድየም) እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
የደ/ብ/ዩ/ተማ/ህ ጽ/ቤት
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
የደ/ብ/ዩ/ተማ/ህ ጽ/ቤት
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
👍3🔥1
Forwarded from DBU INSIDER (ዴቭ)
🌐ስኬት Freshman Tutorial✨
🙌ለ 2018 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች👨🏫 በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣
📮ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም ኮርሶች ለመረዳት እጅግ ቀላል እና ግልፅ ተደርገው 👉
👨🏫ለመሆኑ ስኬት Freshman Tutorialን ምን የተለየ ያደርገዋል፦
✍️አንድም ሳያስቀር ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች በአንድ ቦታ እና ጊዜ የሚሰጥ መሆኑ።
✍️ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰአት እየተመለሳችሁ እንደፈለጋችሁ ማግኘተ መቻላችሁ።
✍️ሌሎች ቦታወች ለብቻ በክፍያ የምታገኟቸውን ያለፉ አመት ፈተናወች እዚህ እንደተጨማሪ መስጠታችን።
✍️የሁሉንም ተማሪን የመክፈል አቅም ያማከለ እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ ትምህርቱን መስጠታችን።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🚨ለመመዝገብ👉@SiketFreshmanTutorialBot
💬እኛን በቀጥታ ማናገር ከፈለጉ @SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02
📥Join Our Channel👉
https://t.me/SiketFreshmanTutorial

📚በአማርኛ እና እንግሊዘኛ
የተዘጋጁ ኖቶች
🎥
ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ
የ Animation Video
ትምህርቶች
📑የሁሉም ዩኒቨርስቲወች ያለፉ
አመት Mid & Final ፈተናወች
ከነ መልስ እና ማብራሪያ ቸው
📖በእያንዳንዱ ኮርስ በየ ምእራፉ
መጨረሻ ላይ የተዘጋጁ ጥያቄወች
📓ተጨማሪ ለማገዝ የተዘጋጁ
የተለያዩ Worksheet &Diagrams
በአንድ ቦታ የምታገኙበት ነው📥
👨🏫ለመሆኑ ስኬት Freshman Tutorialን ምን የተለየ ያደርገዋል፦
✍️አንድም ሳያስቀር ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች በአንድ ቦታ እና ጊዜ የሚሰጥ መሆኑ።
✍️ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰአት እየተመለሳችሁ እንደፈለጋችሁ ማግኘተ መቻላችሁ።
✍️ሌሎች ቦታወች ለብቻ በክፍያ የምታገኟቸውን ያለፉ አመት ፈተናወች እዚህ እንደተጨማሪ መስጠታችን።
✍️የሁሉንም ተማሪን የመክፈል አቅም ያማከለ እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ ትምህርቱን መስጠታችን።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🚨ለመመዝገብ👉@SiketFreshmanTutorialBot
💬እኛን በቀጥታ ማናገር ከፈለጉ @SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02
📥Join Our Channel👉
https://t.me/SiketFreshmanTutorial
❤10👍6🔥5🤣4👌2
ዩኒቨርሲቲዎች በለብለብ እያስተማሩ ተማሪዎችን ማስመረቃቸውን እንዲያቆሙ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡
የዩኒቨርሲቲዎቹ ስኬት መለካት ያለበት ባስመረቁት ተማሪ ብዛት ሳይሆን፣ በተማሪዎቻቸው ብቃት ሊሆን እንደሚገባ ሚኒስትሩ አስገንዝበዋል፡፡
34ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ነው፡፡
ተወዳዳሪ ባለሙያዎችን ለመፍጠር ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት የግድ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ በኋላ ለተማሪዎቻቸው ዲግሪ ሲሰጡ ያሰለጠኗቸው ተመራቂዎች ከሌላው ዓለም ጋር መወዳደር እንደሚችሉ ማረጋገጥ ሲችሉ ብቻ ሥራቸውን ተወጥተዋል ማለት እንደሚቻል ሚኒስሩ ገልፀዋል፡፡
በቅርቡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ በተደረገ ምልከታ ትምህርት ማስተማር ያልጀመሩ ዩኒቨርሲቲዎች መኖራቸውን አረጋግጠናል ያሉት ሚኒስትሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎች ይህን “እንዝህላልነት“ ሊቆጣጠሩ ይገባል፣ “መምህራን ገብተዋል ወይ፣ ማስተማር ጀምረዋል ወይ? ይህን መቆጣጠርና ማስተካከል ይኖርብናል“ ብለዋል፡፡

❤7👍7😭2👏1
🍰 አሀዱ ቁርስ ቤት 🍹
እንኩአን ደህና መጣችሁ እያለ በአጭር ግዜ በደንበኞቹ ተወዳጅነትን ያተረፈዉ አሀዱ ቁርስ ቤት🍕 ዛሬም ስጋ ለምኔን በታላቅ ቅናሽ ከ ግሩም ጣዕም ጋር አቅርቦላችሇል።
ለኣይን በሚማርክ እና ጣት በሚያስቆረጥም ምግቡ የሚታወቀዉ አሀዱ ቁርስ ቤት ስጋ ለምኔ በ ✅80 ብር ተጋበዙልኝ ሲል ለናንተ በማሰብ ነዉ።
እንዲሁም ሁሉንም ጣፋጭ ምግቦቹን መታችሁ ተጋበዙልኝ ብሉአል። ከሚወዱት ጉአደኛዎ ጋር ይምጡ ከታላቅ እንክብካቤ እና መስተንገዶ ጋር ይጠብቅዎታል።
ስጋ ለምኔ፣
ያለ አሀዱ ማን አለ ለእኔ።
፩ዱ ቁርስ ቤት❗
100 ብር
80 ብር ✅
አድራሻችን :- በዋናዉ በር አደባባዩ ፊት ለፊት።
☕️ 🌮
☎️ +2519 46149852
📞+2519 46131419

❤14🔥2🥰1
New viral term👇
“Nillionaire”
-is a person with little or no money at all .
Nillionaires አላቹ? 😁
@DBUINSIDER
“Nillionaire”
-is a person with little or no money at all .
Nillionaires አላቹ? 😁
@DBUINSIDER
😭31😁6🤝3❤2
ለመጨረሻም ለመጀመርያም ጊዜ relationship advice የሰጠሁበት ፖስት !
ምንም እነኳን የINSIDER ADMIN እኔ እንደሆነእኩ ባታውቅም ይህንን ፅሁፍ ፖስት ባደረኩበት ዕለት ማታ ላይ ወክ እያደረግን በመሃል ሁሌ ጨለማ ጨለማዉን ምትወስደኝ ግን በሰላም ነው አለችኝ ??
በርግጥ በወቅቱ ማይግሬን እንዳለብኝ እና መብራት የሚበዛበት ቦታ እንደማላዘወትር ነግሬያታለዉ ።
ከዚህ አጋጣሚ በኃላ ድጋሚ relationship advice መስጠት እንደሌለብኝ ተረዳሁ😁

😁29❤11👀2👌1