የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስርዓተ ትምህርት ክለሳ እየተደረገበት ነው። - ትምህርት ሚኒስቴር
የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት በ2018 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች የአንደኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።
ስርዓተ ትምህርቱን የመከለስ ሥራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ተልዕኮ መሰረት ባደረገ መልኩ እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ገልፀዋል።
የቀድሞዎቹ ስርዓተ ትምህርቶች ዘመኑን ያልዋጁና ከዘመኑ ጋር በአግባቡ ያልተቃኙ በመሆናቸው ክለሳው ማስፈለጉን መሪ ስራ አስፈጻሚው ተናግረዋል።
የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት ምሩቃን ሥራ ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ፕሮግራሞች ዴስክ ኃላፊ ተስፋዬ ነገዎ ገልፀዋል።
እስካሁን በሁለት ዙሮች 55 የትምህርት ፕሮግራሞች ተከልሰዋል የተባለ ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ከ80 የሚበልጡ ፕሮግራሞች እንደሚከለሱ ተገልጿል፡፡
@DBUINSIDER

❤7👍4😁3
ደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ካሉ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ
===================================
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም፡፡ ደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ከደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ከተመሰረተው የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከተመረጡ በጎ ፈቃደኛ ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ፡፡
በመድረኩም የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ አስተባባሪ መምህር ስንታዬሁ አምባቸው እንዳሉት የዚህ መድረክ አላማ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያሉ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ የተመረጡ ወላጆች የቃል ኪዳን ቤተሰብ ማለት ምን ማለት ነው ከቃል ኪዳን ቤተሰብና ከተማሪዎች ምን ይጠበቃል ? የሚሉትን ሀሳቦች ለይተው የሚያውቁበት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ አክለውም በቀጣይም ተማሪዎቹና የቃል ኪዳን ቤተሰቡ በጋራ የሚገናኙበት መድረክ እንደሚኖርም ጭምር አሳስበዋል ፡፡

❤7👍3
#GC_Birthday 🎓
#GC_2026
ዛሬ GC Birthday የምታከብሩ የ2014 እና 2015 Batch የጊቢያችን የሰኔ 2018 ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚ ቀን አበቃችሁ 🎉

❤17👍9
United fans are in different dimension!
ቡድናቸው አቻ ሲወጣ celebrate ያደርጋሉ
At the same time
የሚጠሉት ቡድን አቻ ሲወጣም celebrate ያደርጋሉ
Howww??
አስረዱኝ እስቲ
@DBUINSIDER
ቡድናቸው አቻ ሲወጣ celebrate ያደርጋሉ
At the same time
የሚጠሉት ቡድን አቻ ሲወጣም celebrate ያደርጋሉ
Howww??
አስረዱኝ እስቲ
@DBUINSIDER
😁49👎9❤5👌5
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ እንደሚከናወን ተገለፀ !
***
49 ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሳትፈው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር አስታውቋል።
ቀደም ብሎ በአምስት ክላስተሮች ውድድር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም አዘጋጅ ተቋማት ዝግጁ ባለመሆናቸው ሀገር አቀፍ ፌስቲቫል ለማከናወን መወሰናቸውን የማህበሩ ፕሬዚዳንት አባይ በላይሁን ተናግረዋል፡፡
ከባለፈው ዓመት በበለጠ በሁለቱም ጾታ በርካታ ተወዳዳሪዎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው ፌስቲቫል ከዚህ ቀደም ሀገርን በተለያዩ መድረኮች መወከል የቻሉ ስፖርተኞች የፈሩበት መሆኑን ያነሱት ፕሬዚዳንቱም የዘንድሮውም የታቀደለትን ግብ እንዲመታ በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ አስረድተዋል።
ፌስቲቫሉ በ15 የስፖርት አይነቶች ከጥር 9-24 ድረስ የሚካሄድ ሲሆን ለውድድሩ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል፡፡
ለ8 ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ባፈው ዓመት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በአምስት የስፖርት አይነቶች መካሄዱም ይታወሳል፡፡

❤12👍1
የኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል በሁሉም የስፖርት አይነቶች ለመወዳደር ለተመዘገባችሁ በሙሉ ነገ ማክሰኞ ቀን 02/03/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ዋናው ሜዳ(ስቴድየም) እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
የደ/ብ/ዩ/ተማ/ህ ጽ/ቤት
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
የደ/ብ/ዩ/ተማ/ህ ጽ/ቤት
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
👍3🔥1
Forwarded from DBU INSIDER (ዴቭ)
🌐ስኬት Freshman Tutorial✨
🙌ለ 2018 Freshman ተማሪወች በ Natural እና Social ሳይንስ የሚሰጡ ሁሉንም 20 የ ፍሬሽማን ትምህርቶች👨🏫 በአንድ ቦታ የምታገኙበትን ቦታን እንጠቁማችሁ🗣
📮ስኬት Freshman Tutorial ሁሉንም ኮርሶች ለመረዳት እጅግ ቀላል እና ግልፅ ተደርገው 👉
👨🏫ለመሆኑ ስኬት Freshman Tutorialን ምን የተለየ ያደርገዋል፦
✍️አንድም ሳያስቀር ሁሉንም የFreshman ትምህርቶች በአንድ ቦታ እና ጊዜ የሚሰጥ መሆኑ።
✍️ትምህርቶችን በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰአት እየተመለሳችሁ እንደፈለጋችሁ ማግኘተ መቻላችሁ።
✍️ሌሎች ቦታወች ለብቻ በክፍያ የምታገኟቸውን ያለፉ አመት ፈተናወች እዚህ እንደተጨማሪ መስጠታችን።
✍️የሁሉንም ተማሪን የመክፈል አቅም ያማከለ እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ ትምህርቱን መስጠታችን።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🚨ለመመዝገብ👉@SiketFreshmanTutorialBot
💬እኛን በቀጥታ ማናገር ከፈለጉ @SiketFreshmanAdmin01 @SiketFreshmanAdmin02
📥Join Our Channel👉
https://t.me/SiketFreshmanTutorial

📚በአማርኛ እና እንግሊዘኛ
የተዘጋጁ ኖቶች
🎥
ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ
የ Animation Video
ትምህርቶች
📑የሁሉም ዩኒቨርስቲወች ያለፉ
አመት Mid & Final ፈተናወች
ከነ መልስ እና ማብራሪያ ቸው
📖በእያንዳንዱ ኮርስ በየ ምእራፉ
መጨረሻ ላይ የተዘጋጁ ጥያቄወች
📓ተጨማሪ ለማገዝ የተዘጋጁ
የተለያዩ Worksheet &Diagrams
በአንድ ቦታ የምታገኙበት ነው📥

❤10👍6🔥5🤣4👌2