DBU INSIDER
5.56K subscribers
1.81K photos
124 videos
89 files
1.34K links
Voice and ear of deberberhan university community.
a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.
Download Telegram
Code - 022

#adinas ertib
👍258❤2
Code - 009

#adinas ertib
👍418❤3
አሸናፊዎቹ ታውቀዋል
🥇 code 009
👍32❤6👎4🔥2
🥈code 023
👍23❤4🔥3
🥉 code 023
👍25🔥5❤3
❤7👍1😁1
For Asrat woldeyes Health Science Campus Charity club

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
❤7👍6
😁9❤6👍1
Voice of students ‼️

በተማሪ ቁጥር ማነስ እንዲሁም ዩኒቨርስቲዉ በቂ ጥናት ሳያደርግ የትመህርት ሚኒስቴርን መመርያ እንደወረደ ለማስፈፀም ብቻ በ mass የዘጋቸዉ የትምህርት ክፍሎች ጉዳይ ዛሬም የተማሪዉና የ ዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ጥያቄ ሆነዉ ቀጥለዋል ።
አዲስ ገቢ ተማሪዎች በውስጥ መስመር ዩኒቨርስቲው በተማሪ ቁጥር ማነስ የተዘጋው ሳይኮሎጂ የትምህርት ክፍል እንዲከፈት እየጠየቁን ይገኛሉ ።

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
👍26❤6😁1
Debrebrhan University NGAT.pdf
675 KB
Deberberhan university GAT model exam
👍2
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስርዓተ ትምህርት ክለሳ እየተደረገበት ነው። - ትምህርት ሚኒስቴር

‌‎የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት በ2018 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች የአንደኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።

ስርዓተ ትምህርቱን የመከለስ ሥራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ተልዕኮ መሰረት ባደረገ መልኩ እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ገልፀዋል።

የቀድሞዎቹ ስርዓተ ትምህርቶች ዘመኑን ያልዋጁና ከዘመኑ ጋር በአግባቡ ያልተቃኙ በመሆናቸው ክለሳው ማስፈለጉን መሪ ስራ አስፈጻሚው ተናግረዋል።

የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት ምሩቃን ሼል ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ሼል ፈጣሪ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ፕሮግራሞች ዴስክ ኃላፊ ተስፋዬ ነገዎ ገልፀዋል።‎

እስካሁን በሁለት ዙሮች 55 የትምህርት ፕሮግራሞች ተከልሰዋል የተባለ ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ከ80 የሚበልጡ ፕሮግራሞች እንደሚከለሱ ተገልጿል፡፡

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
❤7👍4😁3
🕯🕯🕯
#Justice for arsi orthodox Christians‼️

@DBUINSIDER
👍85😭64❤4
ደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ካሉ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ
===================================
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም፡፡ ደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ከደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ከተመሰረተው የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከተመረጡ በጎ ፈቃደኛ ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ፡፡
በመድረኩም የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ አስተባባሪ መምህር ስንታዬሁ አምባቸው እንዳሉት የዚህ መድረክ አላማ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያሉ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ የተመረጡ ወላጆች የቃል ኪዳን ቤተሰብ ማለት ምን ማለት ነው ከቃል ኪዳን ቤተሰብና ከተማሪዎች ምን ይጠበቃል ? የሚሉትን ሀሳቦች ለይተው የሚያውቁበት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ አክለውም በቀጣይም ተማሪዎቹና የቃል ኪዳን ቤተሰቡ በጋራ የሚገናኙበት መድረክ እንደሚኖርም ጭምር አሳስበዋል ፡፡

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
❤7👍3
#GC_Birthday 🎓
#GC_2026

ዛሬ GC Birthday የምታከብሩ የ2014 እና 2015 Batch የጊቢያችን የሰኔ 2018 ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚ ቀን አበቃችሁ 🎉
❤17👍9
GC BIRTHDAY🥳🥳🥳🎉🎉🎉🎉

Saturday 29/02/2018

@DBUINSIDER
👍5❤2
ቅዳሜ የት ናችሁ ??
United fans are in different dimension!

ቡድናቸው አቻ ሲወጣ celebrate ያደርጋሉ

At the same time

የሚጠሉት ቡድን አቻ ሲወጣም celebrate ያደርጋሉ

Howww??

አስረዱኝ እስቲ

@DBUINSIDER
😁49👎9❤5👌5
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ እንደሚከናወን ተገለፀ !
***

49 ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሳትፈው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር አስታውቋል።

ቀደም ብሎ በአምስት ክላስተሮች ውድድር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም አዘጋጅ ተቋማት ዝግጁ ባለመሆናቸው ሀገር አቀፍ ፌስቲቫል ለማከናወን መወሰናቸውን የማህበሩ ፕሬዚዳንት አባይ በላይሁን ተናግረዋል፡፡

ከባለፈው ዓመት በበለጠ በሁለቱም ጾታ በርካታ ተወዳዳሪዎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው ፌስቲቫል ከዚህ ቀደም ሀገርን በተለያዩ መድረኮች መወከል የቻሉ ስፖርተኞች የፈሩበት መሆኑን ያነሱት ፕሬዚዳንቱም የዘንድሮውም የታቀደለትን ግብ እንዲመታ በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ አስረድተዋል።

ፌስቲቫሉ በ15 የስፖርት አይነቶች ከጥር 9-24 ድረስ የሚካሄድ ሲሆን ለውድድሩ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል፡፡

ለ8 ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ባፈው ዓመት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በአምስት የስፖርት አይነቶች መካሄዱም ይታወሳል፡፡

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
❤12👍1