DBU INSIDER
5.56K subscribers
1.81K photos
124 videos
89 files
1.34K links
Voice and ear of deberberhan university community.
a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.
Download Telegram
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሁሉም ኮሌጅ መምህረን፣ ከትምህርት ክፍል ሀላፊዎችና ቴክኒካል ረዳት ጋር ውይይት አደረገ
========================================
ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአፀደቃቻው መመሪያዎች ዙሪያ ከሁሉም ኮሌጅ መምህራን፣ ከትምህርት ክፍል ሀላፊዎችና ቴክኒካል ረዳቶች ጋር ውይይት አደረገ፡፡

ውይይቱ በዋናነት የሚተያተኩረው የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ መማር ማስተማር ፣ ተከታታይ ምዘና ፣ ማጠቃለያ ፈተና ፣ የመምህራን አቅም ግንባታ ፣ ኮርስ ኦዲትና በፕሮግራሞች እውቅና ዙሪያ መሆኑ ታውቋል፡፡
ከውይይቱ በኋላ ሁሉም አካላት ጉዳዩን ተገንዘበው ሀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የታሰበ መድረክ መሆኑ ተነግሯል።
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
8👍2
Students Cafe menu

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
9😭8👍4
DBU INSIDER pinned a photo
DBU INSIDER

ጥቅምት 21 /2017 👉1000 subscribers
ጥቅምት 21/2018 👉4000+ subscribers

Thank you family 🙏

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
10🔥5👍1
4000 + subscribers ማፍራታችንን ተከትሎ ሽልማት ያለው የፎቶግራፍ ዉድድር አዘጋጅተናል ።

1 .ፎቶግራፎቹ ዩኒቨርስቲው የተነሱ መሆን አለባቸዉ
2.ፎቶግራፎቹ በአእኩል ሰዓት ቻናሉ ላይ ይለቀቃሉ በተቀመጠዉ ሰዓት ውስጥ ብዙ like ያገኘው ፎቶግራፍ አሸናፊ ይሆናል ።
3.ዉደደሩ እሁድ ዕለት የሚካሄድ ሲሆን ከዚ ሰዓት ጀምሮ ፎቶግራፎቹን በዚህ 👇🏾@leonihoski መላክ ትችላላቹ
4. ስለ ሽልማቱ ነገ እናሳውቃቹአለን


ስፖንሰር :- አዲናስ እርጥብ ቤት 🍔

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
🤣1714🙏3
Well well 📸📸

ብዙ ገራሚ ገራሚ ፎቶግራፎች በዉስጥ መስመር ልካቹልናል ።

ሁሉም ፎቶግራፎች ዛሬ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ይለቀቃሉ እስከ ማታ አራት ሰዓት ብዙ ላይክ ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ ።

ሽልማቱ ?
ከ 1 እስከ 3 የሚወጡት ከጓደኞቹም ጭምር 👇🏽

🥇ከአዲናስ እርጥብ ቤት 5 ነፃ እርጥብ

🥈ከአዲናስ እርጥብ ቤት 3 ነፃ እርጥብ

🥉ከአዲናስ እርጥብ ቤት 2 ነፃ እርጥብ


ስፖንሰር :- አዲናስ እርጥብ ቤት🍔 (Around taxi tera)


@DBUINSIDER
12🔥8
Code - 023

#adinas ertib
👍3201
Code - 022

#adinas ertib
👍2582
Code - 009

#adinas ertib
👍4183
አሸናፊዎቹ ታውቀዋል
🥇 code 009
👍326👎4🔥2
🥈code 023
👍234🔥3
🥉 code 023
👍25🔥53
7👍1😁1
For Asrat woldeyes Health Science Campus Charity club

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
7👍6
😁96👍1
Voice of students ‼️

በተማሪ ቁጥር ማነስ እንዲሁም ዩኒቨርስቲዉ በቂ ጥናት ሳያደርግ የትመህርት ሚኒስቴርን መመርያ እንደወረደ ለማስፈፀም ብቻ በ mass የዘጋቸዉ የትምህርት ክፍሎች ጉዳይ ዛሬም የተማሪዉና የ ዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ጥያቄ ሆነዉ ቀጥለዋል ።
አዲስ ገቢ ተማሪዎች በውስጥ መስመር ዩኒቨርስቲው በተማሪ ቁጥር ማነስ የተዘጋው ሳይኮሎጂ የትምህርት ክፍል እንዲከፈት እየጠየቁን ይገኛሉ ።

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
👍266😁1
Debrebrhan University NGAT.pdf
675 KB
Deberberhan university GAT model exam
👍2
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስርዓተ ትምህርት ክለሳ እየተደረገበት ነው። - ትምህርት ሚኒስቴር

‌‎የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት በ2018 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች የአንደኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።

ስርዓተ ትምህርቱን የመከለስ ሥራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ተልዕኮ መሰረት ባደረገ መልኩ እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ገልፀዋል።

የቀድሞዎቹ ስርዓተ ትምህርቶች ዘመኑን ያልዋጁና ከዘመኑ ጋር በአግባቡ ያልተቃኙ በመሆናቸው ክለሳው ማስፈለጉን መሪ ስራ አስፈጻሚው ተናግረዋል።

የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት ምሩቃን ሥራ ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ፕሮግራሞች ዴስክ ኃላፊ ተስፋዬ ነገዎ ገልፀዋል።‎

እስካሁን በሁለት ዙሮች 55 የትምህርት ፕሮግራሞች ተከልሰዋል የተባለ ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ከ80 የሚበልጡ ፕሮግራሞች እንደሚከለሱ ተገልጿል፡፡

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
7👍4😁3
🕯🕯🕯
#Justice for arsi orthodox Christians‼️

@DBUINSIDER
👍85😭644
ደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ካሉ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ
===================================
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም፡፡ ደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ከደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ከተመሰረተው የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከተመረጡ በጎ ፈቃደኛ ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ፡፡
በመድረኩም የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ አስተባባሪ መምህር ስንታዬሁ አምባቸው እንዳሉት የዚህ መድረክ አላማ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያሉ የሽዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ የተመረጡ ወላጆች የቃል ኪዳን ቤተሰብ ማለት ምን ማለት ነው ከቃል ኪዳን ቤተሰብና ከተማሪዎች ምን ይጠበቃል ? የሚሉትን ሀሳቦች ለይተው የሚያውቁበት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ አክለውም በቀጣይም ተማሪዎቹና የቃል ኪዳን ቤተሰቡ በጋራ የሚገናኙበት መድረክ እንደሚኖርም ጭምር አሳስበዋል ፡፡

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
7👍3