DBU INSIDER
5.57K subscribers
1.81K photos
124 videos
89 files
1.34K links
Voice and ear of deberberhan university community.
a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.
Download Telegram
Call for papers

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
👍3
DBU INSIDER
Freshman students lists and trainig rooms 2018.xlsx
በጠየቃቹን መሰረት የኦረንቴሸ‍ን እና ስልጠና ሰዓት
👍31
የRemedial ፕሮግራም ምደባ‼️
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን መከታተል ትችላላችሁ።
የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
1. Website:  https://student.ethernet.edu.et
2. Telegram bot: @moestudentbot

@DBUINSIDER
5👍4🔥1🙏1🤣1
👍32
DBU INSIDER
Photo
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ኦሬንቴሽን ሰጠ፡፡
=======================================
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም፡፡ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ኦሬንቴሽን (ገለፃ ) አደረገ፡፡
በእለቱም የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጌትነት አሸናፊ (ዶ/ር) ሲሆኑ በቆይታችው የመማሩት የቀለም ትምህርት ብቻ ሳይሆን የቋንቋ፣ የባህል የእርስ በእርስ የልምድ ልውውጥ የሚያዳብሩበት በጥቅሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚመለከቱበት መሆኑን መረዳት አለባችው በማለት ተናግረዋል፡፡ አክለውም በዩኒቨርሲቲ ቆይታችው እውቀትና ክህሎትን የሚገበዩበት ፣እራሳችውን የመምራት ምዕራፍ የሚጀምሩበት ፣በመልካም ነገር ላይ ጊዜአችውን የሚያሳልፉበት እና .ጠንክረው በማጥናት ጥሩ ውጤት የሚያስመዘግቡበት የትምህርት አመታት መሆኑን ማወቅ ይኖርባቸዋል በማለት ፕሮግራሙን ከፍተዋል፡፡
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አገልግልት ም/ል ዲን መ/ር ስንታየሁ አምባቸው እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲው ግቢ ለተማሪዎች የተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም የምኝታ፣የምግብ፣የህክምናና መዝናኛ የሚሰጡ መሆኑን በመግለጽ በዩኒቨርሲቲዉ ህግና ደንብ መሰረት ግልጋሎት የሚያገኙ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ አክለዉም በተለየዩ የአግልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ተማሪዎች አባል በመሆን መሳተፍ እንደሚችሉ እንዲሁም የአከባቢዉን ባህልና ወግ መላመድ እና ማወቅ እንዳለባቸዉ እና እርስበርስ በመከባበር ፣ በመረዳዳት ከተማሪነት ወደ ሰውነት ከሰውነት ወደ ልዕለ ሰውነት እንድትለወጡ በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ጸጥታ ደህንነት ስራ አስፈጻሚ ሳጅን አበበ እንዳሉት ሰላምን ለማምጣት አብሮ መስራት እንደሚጠበቅና በግቢዉ የተከለከሉ ነገሮችን በማወቅ ሰላምን የሚያደፈርሱ ተማሪዎችን በመለየት፣ በመምከር እራስን ከወንጀል በማራቅ፣ የራስን ንብረት በአግባቡ በመጠበቅ እና በስነ-ምግባር በመታነጽ የመማር መስተማር ሂደቱ የተመቻቸ እንዲሆን በጋራ ተባብረን እንስራ በማለት አሳስበዋል፡፡
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማህበራዊ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዲስ አስፋዉ ወሰን እንደተናገሩት በሴቶችና ማህበራዊ አካቶ ትግበራ ስር የተለያዩ አገልግሎቶች እየተሰጠ የሚገኝ መሆኑን በመጥቀስ በቆይታችው ጊዜቸውን በአግባቡ በመጠቀም በራስ የመተማመን ብቃታቸውን ከፍ በማድረግ ከአልባሌ ሱሶች በመራቅ ራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው በማለት ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም የከፋ የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያና መጠነኛ የሆነ የገንዘብ ድጋፍ እናደርጋለን በማለት ተናግረዋል፡፡
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የቤተ-መጻህፍት አገልግሎት ባለሙያ እሸት ደግነት በግቢዉ አራት የተለያዩ ቤተ-መጻህፍት እንዳሉ በመግለጽ በሁሉም የንባብ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ጠቁመዉ በተጨማሪም የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም የምክር አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ተናግረዉ የቤተ-መጻህፍት ህግና ደንብን በመከተል አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
የ ኢ-ለርኒንግ መማር ማስተማር ሃላፊ መ/ር ላቀው እንዳሉት በኢ-ለርኒንግ ሴንተር እየተዘጋጀ በ ኦን ላይን በያሉበት ሆነው የሚወስዷቸው ኮርሶች መኖራቸውን ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም ጊዜቸውን በአግባቡ ተጠቅመው እንዴት ማጥናት እንደሚችሉ እንዲሁም የዲጅታል እውቀታቸውን የሚያዳብር ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን መ/ር ስንታዩሁ አምባቸዉ የሸዋ ብርሃን ቃልኪዳን ቤተሰብ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲን እና የሸዋ ህዝብን በማጣመር የተሰየመ መሆኑን በገለጻቸው አቅርበዋል፡፡ በተጨማሪም የሸዋ ብርሃን ቤተሰብ ተማሪዎች የባይተዋርነት እና የመነጠል ስሜት እንዳይኖር፣ ባህልን ለመለዋወጥ ፣ ብዝሃነትን ለማስፋፋት ፣ ምቹ እና የተረጋጋ ሰላማዊ የመማር-ማስተማር አካባቢን ለመፍጠር ሲሆን በፍላጎታቸው መሰረት መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እና በየክፍለ ከተማዉ በጎ ፈቃደኛ የሸዋ ብርሃን የቃል ኪዳን ቤተሰቦች እጃቸውን ዘርግተው የሚጠብቋቸው መሆኑን አበክረው ገልጸዋል፡፡
አቶ አንተነህ ፋንታሁነኝ የኢትዮቴሌኮም ሪጅናል ኦፕሬሽን ዳይሬክተር በገላጻቸዉ የቴሌብር ምንነትን እና የዲጅታል አገልግሎትን በሰፊዉ በገለጻቸዉ ለተማሪዎች አቅርበዋል፡፡ በመጨረሻም ጥያቄና መልስ በማዘጋጀት ለ10 ተማሪዎች ሸልማት በመስጠት የእለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል፡፡

@DBUINSIDER
9
😁21😭32💔1
DBU INSIDER
@DBUINSIDER @DBUINSIDER
መመለስ እየፈለጋቹ “ego” ለያዛቹ ጥሩ አጋጣሚ ነው 😉

@DBUINSIDER
😁19💔61👍1
Forwarded from IDEA HUB
👍71🔥1
የቃልኪዳን ቤተሰብ 👨‍👩‍👧 የት ነው የምንመዘገበው ብላቹ በጠየቃቹን መሰረት ለማጣራት የሞከርን ሲሆን ዪኒቨርስቲው official ማስታወቂያ አውጥቶ ምዝገባ እንደሚያካሂድ ተገልፆልናል ።

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
😁7👍53
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሁሉም ኮሌጅ መምህረን፣ ከትምህርት ክፍል ሀላፊዎችና ቴክኒካል ረዳት ጋር ውይይት አደረገ
========================================
ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአፀደቃቻው መመሪያዎች ዙሪያ ከሁሉም ኮሌጅ መምህራን፣ ከትምህርት ክፍል ሀላፊዎችና ቴክኒካል ረዳቶች ጋር ውይይት አደረገ፡፡

ውይይቱ በዋናነት የሚተያተኩረው የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ መማር ማስተማር ፣ ተከታታይ ምዘና ፣ ማጠቃለያ ፈተና ፣ የመምህራን አቅም ግንባታ ፣ ኮርስ ኦዲትና በፕሮግራሞች እውቅና ዙሪያ መሆኑ ታውቋል፡፡
ከውይይቱ በኋላ ሁሉም አካላት ጉዳዩን ተገንዘበው ሀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የታሰበ መድረክ መሆኑ ተነግሯል።
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
8👍2
Students Cafe menu

@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
9😭8👍4